BCTE Begemidir College of Teachers Education

18/11/2021
for all BCTE teachers education college, instructors summer 2013 e.c GRF(Grade Report Format) is available on this link ...
29/08/2021

for all BCTE teachers education college, instructors summer 2013 e.c GRF(Grade Report Format) is available on this link .

በጌምድር መምህራን ኮሌጅ ለክረምት ተማሪዎች የአካዳሚክ ኦረንቲሽን ሰጠበበጌምድር መምህራን ትምህረት ኮሌጅ በክረምት መርሃ ግብር ዲፕሎማቸውን እየተከታተሉ የሚገኑኙ የክረምት ተማሪዎች እንደሚታ...
29/07/2021

በጌምድር መምህራን ኮሌጅ ለክረምት ተማሪዎች የአካዳሚክ ኦረንቲሽን ሰጠ
በበጌምድር መምህራን ትምህረት ኮሌጅ በክረምት መርሃ ግብር ዲፕሎማቸውን እየተከታተሉ የሚገኑኙ የክረምት ተማሪዎች እንደሚታወቀው በኮሮና ምክንያት የ2012 ዓ.ም ትምህርት ተቋርጦ መቆየቱ ይታወቃል፡፡በመሆኑም በ2013 ዓ.ም የተቋረጠውን ትምህርት ለማስቀጠል የበጌምድር መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ስራ ጅምሯል ቢሆንም ከጌዜ ቆይታ የክረምት ተማሪዎች የአካዳሚክ ህጎችን በደንብ ማሰወቅ ተገቢ ነው በሎ በማመኑ በቀን 21/11/2013 ዓ.ም ለክረምት ተማሪዊች አጠቃላይ ገለፃ ተደርጓል፡፡በዕለቱም የቅ/ስ/ስ ምክትል ዲን አቶ ምንትስኖት ፅጌ እና ተወካይ የስ/ስ ምክትል ዲን አቶ እያቸው ብዙአለም እንዲሁም የሪጅስትራር ባለሙያ በአሉበት አጠቃላይ በግቢው ውስጥ ሲቆዮ የሚክተሉትን ህግ እና ደንብ ፤የውጤት ጉዳዮችን በትልቁ መሰብሰቢያ አዳራሽ ሰፊ ውይይት ተደርጓል፡፡

10/01/2021

በዚህ ፔጅ የሚተላለፈውን የበጌምድር መምህራን ትምህርት ኮሌጅ መልክት፤ትምህርታዊ ትንታኔ ፤አዳዲስ ክንውኖች በመከታተልና እና ለሌሎች እንዲደርስ ላይክ እና ሼር በማድረግ የኮሌጁን ተደራሽነት ያጠናክሩ።እናመሰግናለን !!

Address

Amhara
Debre Tabor
20

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when BCTE posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share