Tilahun Dessie

Tilahun Dessie to teach for any students and to get satisfaction and monthly sallery

21/05/2024
Ministry of education®, [10/05/2024 20:05][Posted by 𝐄𝐥𝐢𝐲𝐚𝐬 🌒][🖼 በአዲስ አበባ ለሚገኙ መምህራን እና የትምህርት ቤት አመራሮች የሙያ ብቃት የጽሁፍ ምዘና...
12/05/2024

Ministry of education®, [10/05/2024 20:05]
[Posted by 𝐄𝐥𝐢𝐲𝐚𝐬 🌒]
[🖼 በአዲስ አበባ ለሚገኙ መምህራን እና የትምህርት ቤት አመራሮች የሙያ ብቃት የጽሁፍ ምዘና ተሰጠ፡፡

የሙያ ብቃት የጽሁፍ ምዘናው በከተማ አስተዳደሩ ከሚገኙ የመንግሥት እና የግል ትምህርት ቤቶች ለተውጣጡ 18,591 መምህራን እና የትምህርት ቤት አመራሮች በ15 የመፈተኛ ጣቢያዎች መሰጠቱን የከተማ አስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ ገልጿል፡፡

ምዘናው በአማርኛ፣ አፋን ኦሮሞ እና እንግሊዘኛ ቋንቋዎች በ36 የትምህርት አይነቶች የተሰጠ ሲሆን፤ በምዘና ሒደቱ ከአንድ ሺህ በላይ ፈታኞች፣ ሱፐርቫይዘሮች እና አስተባባሪዎች መሳተፋቸው ተገልጿል፡፡

የመምህራኑን ፍቃደኝነት መሰረት በማድረግ የተሰጠው የጽሁፍ ምዘናው፤ የመምህራንን የሙያ ብቃት በማሳደግ የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ የሚያስችል ነው ተብሏል፡፡

የጽሁፍ ምዘናው ከ80 በመቶ የሚያዝና ቀሪው 20 በመቶ ደግሞ የማህደረ ተግባር ምዘናን መሰረት እንደሚያደርግ ምዘናውን በጋራ የሰጡት የከተማ አስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ እና የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ገልፀዋል፡፡

🙏Share share🙏
👇👇ለተጨማሪ መረጃ👇👇

https://t.me/Temhert_Minister1
https://t.me/Temhert_Minister1
https://t.me/Temhert_Minister1]
በአዲስ አበባ ለሚገኙ መምህራን እና የትምህርት ቤት አመራሮች የሙያ ብቃት የጽሁፍ ምዘና ተሰጠ፡፡

የሙያ ብቃት የጽሁፍ ምዘናው በከተማ አስተዳደሩ ከሚገኙ የመንግሥት እና የግል ትምህርት ቤቶች ለተውጣጡ 18,591 መምህራን እና የትምህርት ቤት አመራሮች በ15 የመፈተኛ ጣቢያዎች መሰጠቱን የከተማ አስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ ገልጿል፡፡

ምዘናው በአማርኛ፣ አፋን ኦሮሞ እና እንግሊዘኛ ቋንቋዎች በ36 የትምህርት አይነቶች የተሰጠ ሲሆን፤ በምዘና ሒደቱ ከአንድ ሺህ በላይ ፈታኞች፣ ሱፐርቫይዘሮች እና አስተባባሪዎች መሳተፋቸው ተገልጿል፡፡

የመምህራኑን ፍቃደኝነት መሰረት በማድረግ የተሰጠው የጽሁፍ ምዘናው፤ የመምህራንን የሙያ ብቃት በማሳደግ የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ የሚያስችል ነው ተብሏል፡፡

የጽሁፍ ምዘናው ከ80 በመቶ የሚያዝና ቀሪው 20 በመቶ ደግሞ የማህደረ ተግባር ምዘናን መሰረት እንደሚያደርግ ምዘናውን በጋራ የሰጡት የከተማ አስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ እና የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ገልፀዋል፡፡

🙏Share share🙏
👇👇ለተጨማሪ መረጃ👇👇

https://t.me/Temhert_Minister1
https://t.me/Temhert_Minister1
https://t.me/Temhert_Minister1

Ministry of education®, [10/05/2024 20:05]
[Posted by 𝐄𝐥𝐢𝐲𝐚𝐬 🌒]
[🖼 Photo]

Ministry of education®, [10/05/2024 20:05]
[Posted by 𝐄𝐥𝐢𝐲𝐚𝐬 🌒]
[🖼 Photo]

21/02/2023
11/02/2023

ዜና እረፍት❗️

✍️ሌላኛው ሰማዕት
+++++++++++++++++++++++++++++++++++++
በሻሸመኔ በጸጥታ ኃይሎች ድጋፍ ሰጪነትና በአጣና ተቀጥቅጦ በሐዋሳ ሆስፒታል የሕክምና እርዳታ ሲደሰግለት የነበረው አስቻለው ባረጋ ሱረታ ዛሬ በሰማዕትነት ማረፉን ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ የሲዳማ ክልል አማሮ ጌዲኦ እና ቡርጂ የምዕራብ አርሲ ሀገረ ስብከት ላቀ ጳጳስ በኃዘን መረጃውን አድርሰውናል።

ምንጭ፦EOTC TV

27/01/2023
ድንግል ማርያም ለዘላለም ታማልዳለች!!! አማላጅነቷ ፣በረከቷ አይለየን ለበላየሰብ የተለመነች እመብርሃን ለዘላለም አትለየን። በኣማላጅነቷ እሚተማመን ብቻ አሜን ይበል።
30/12/2022

ድንግል ማርያም ለዘላለም ታማልዳለች!!! አማላጅነቷ ፣በረከቷ አይለየን
ለበላየሰብ የተለመነች እመብርሃን ለዘላለም አትለየን።
በኣማላጅነቷ እሚተማመን ብቻ አሜን ይበል።

እኔም ከአባቶቻችን ጎን ነኝ
28/12/2022

እኔም ከአባቶቻችን ጎን ነኝ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን እየዘለፉና እንደልብ እየፈነጩ የሚኖርበት ዘመን እያበቃ ነው::"በዚህ ከቀጠልን አንቀጥልም" ያለው በቅዱስ ፓትርያርካችንና በጠቅላይ ሥራ አስኪያጃችን በብጹዕ አቡነ አብርሃም የሚመራው የመንጋው መሪ ቆርጦ ተነስቷዋል::"በህግ አምላክ"ብሎም ነገሩን ወደ ህግ ወስዶታል:: እኛም ከአባቶቻችን ጎን ቆመን የተዋህዶን የድል ብስራት እንጠብቃለን::"ከአባቶቼ ጎን እቆማለሁ"የሚል ብቻ ሼር ያድርገው::

Get
24/12/2022

Get

Great school in hadiya zone
19/12/2022

Great school in hadiya zone

★★★★★ · Uddannelsescenter

17/12/2022

Grade 11th geography Practical education in Dosha comprehensive high school.

08/12/2022

(Biete Emmanuel Curch of St.lalibela) Lalibela

✔️ቤተ አማኑኤል ቤተክርስቲያን ንጉስ ቅዱስ ላሊበላ ከአንድ ወጥ አለት ድንጋይ ካነፃቸው 10 ውቅር ቤተክርስቲያናት መካከል አንዱ ሲሆን በ9ኛ ደረጃ ያነፀው ነው።ይህ ድንቅ ውቅር ቤተክርስቲያይ የሚገኘውም ሰማያዊት እየሩሳሌም ተብለው በተሰየሙት በሁለተኛው ምድብ ስራዎች ነው።
Let's celebrate Christmas in Saint Lalibela Ethiopia January 6_8💚💛❤
Biete Amanuel is an underground Orthodox monolith rock-cut church located in Lalibela, Ethiopia. The edifice was built during the Kingdom of Axum. It is part of UNESCO World Heritage Site at Lalibela.Biete Amanuel (House of Emmanuel) is possibly the former royal chapel.

Biete Emanuel (House of Emmanuel), possibly the former royal chapel, 9 rooms in the 3 stories church Bet Amanuel is a finely-carved church and may have been the royal family’s private chapel.
➺➺ 𝐘𝐨𝐮𝐭𝐮𝐛𝐞:- https://youtube.com/
✔️ቤተ አማኑኤል እጅግ ውብ የሆነ ልዩ ግርማ ሞጎስ ያለው የአክሱማውያን የኪነ ሕንፃ ጥበብ ተከትሎ የተሰራ ሲሆን ከሁለተኛው ምድብ ብቸኛው ወጥ የሆነ እራሱን ችሎ የቆመ ነው( Monolithic)
ቤተ አማኑኤል በአሠራሩ ከዘመነ አክሱም የደብረ ዳሞ ቤተ ክርስቲያንና ከቅዱስ ይምርሐነ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን ጋር እጅግ ተመሳሳይነት ያለው ነው። አንዳንዶች በዚህ የተነሳ ቤተ አማኑኤልን "ከአክሱማውያን በላይ አክሱማዊ የሆነ ሕንፃ ነው" ይሉታል።
✔️ ቤተ አማኑኤል በጽርሀ አርያም ምሳሌ የታነጸና እንደ ቤተ ማርያም ባለ አንድ ፎቅ ሕንጻ ነው። ፎቁ በዘጠኙ ቅዱሳን የሚመሰሉ ዘጠኝ ክፍሎች ያሉት ነው።
ቤተ ክርስቲያኑ እንደ ቤተማርያም ዙሪያውን የከበበው የራሱ የሆነ የዐለት አጥር (ማሜ ጋራ)አለው።
👉ቤተ አማኑኤል ወደ ቤተ ክርስቲያኑ መግቢያ በምዕራብ፣በሰሜን እና በደቡብ አቅጣጫ ሦስት በሮች አሉት በምዕራብ በኩል በውስጡ የፎቁ መግቢያ ደግሞ ሌላ በር አለ።

💚💛❤
✔️በዚህ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ በቅዱስ ላሊበላ ዘመን የተቀረጸ አንድ መስቀል አለ።
ለበቴክርስቲያኑ ደህንነት ሲባል የተዘጋው የሁለተኛው የጨለማ ዋሻ መጨረሻው በቤተ አማኑኤል ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ስለሆነ ወለሉ ላይ በበር ተዘግቶ ትመለከቱታላቹህ።
ከምዕራብ ደጃፍ ፊት ለፊት አንድ መጠነኛ ክፍል የማሕሌት መቆሚያ ሁኖ ያገለግላል።
✔️ቤተ አማኑኤል በዙሪያው ግድግዳ ላይ ውብ የኪነ ህንጻ ጥበብ ያረፈባቸው አሌሎች ቤተክርስቲያኖች ለየት ያሉ ቅርጾች ይገኙበታል።
ቤተ አማኑኤል ቤተ መቅደስ በአርባዕቱ እንስሳ የተመሰሉ አራት ወጥ ዐምዶችና ሦስት ጎን ብቻ ያላቸው ሌሎች አራት ዐምዶች አሉት።
የቤተ ክርስቲያኑ መስኮቶች በሦስት ረድ የተሰደሩ ናቸው የታችኞቹ የመስቀል ቅርፅ ያላቸው ሲሆኑ መካከለኞቹ ደግሞ ጫፋቸው ላይ የክብ መልክ የታጠፈ ቅርጽ የያዙና የላይኞቹ ደግሞ አራት ማዕዘን ናቸው።

💚💛❤
የቤተ አማኑኤል መቅደስ ጣራ ጉልላቱ ዘውድ የመሰለ ነው።
በጣም ውብ የሆነውን ቤተ አማኑኤልን በየዘመኑ እንጠግናለን እያሉ አንዱ የጠገነውን ሌላው እያፈረሠው በቅዱስ ላሊበላ ጊዜ የታነጸውን መልኩ እየተለወጠ መጥቷል።
በውጨኛው ክፍል በጥገና ሰበብ የተቦረቦሩትን መመልከት ይቻላል በግልፅ ጉዳት ማድረሱን ያሳያል።
👉በጥገና ሰበብ ከተጎዱ ቤተ ክርስቲያናት መካከል ቤተ አማኑኤል እና ቤተ መድኃኔአለም ዋነኛ ተጠቃሽ ናቸው።
በቤተ ክርስቲያኑ ማሜ ጋራ ስር እንደ ሌሎች ቤተ ክርስቲያኖች ሁሉ የሰው ቁመት የሚያክሉና የመቃብር ቅርፅ ያላቸው ፍልፍል ዋሻዎች አሉ።
💚💛❤
👉በዚህ ቤተ ክርስቲያን እረጅም ዘመን ያስቆጠረ በቅዱስ ላሊበላ ዘመን የተሠራ በቤተ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ያለውን የሚመስል ሳጥን ይገኛል።
#በትንሿ እውቀታችን ከአነበብነው ከተረዳነው ታሪኩን አደረስናቹህ ሌሎችንም በተመሳሳይ መንገድ እናደርሳለን።
💚💛❤ 👉



📷📷📷✍️✍️✍️
𝐘𝐨𝐮𝐭𝐮𝐛𝐞:- https://youtube.com/

Address

Simada
Debre Tabor

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tilahun Dessie posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The University

Send a message to Tilahun Dessie:

Share