Debre Tabor University

Debre Tabor University This is the official page of Debre Tabor University(DTU). DTU is new & differrent!

10/10/2016

በትምህርት ሚኒስቴር በ2009 ዓ.ም በደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ሁሉም አዲስ ገቢ ተማሪዎች እና ነባር መደበኛ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎች በሙሉ፤
መደበኛ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ሪፖርት ማድረጊያ ቀን ጥቅምት 9-10/2009 ዓ.ም መሆኑን እየገለጽን ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትገቡ የሚከተሉትን መረጃዎች መያዝ ይኖርባችኋል፡፡
1) ከ9-12 ክፍል ትራንስክሪፕት ኦሪጅናልና ፎቶ ኮፒ
2) የ10ኛ ክፍል እና የ12ኛ ክፍል የመልቀቂያ ፈተና ውጤት ኦሪጅናልና ፎቶ ኮፒ
3) አንሶላ፣ብርድ ልብስ እና የትራስ ልብስ
4) ፓስፖርት መጠን ያለው 8 ጉርድ ፎቶግራፍ

ከጤና ሳይንስ ኮሌጅ ውጭ ለሆናችሁ ሁለተኛ ዓመትና ከዚያ በላይ ለሆናችሁ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ
ወደ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ቀን ጥቅምት 18-19/2009ዓ.ም መሆኑን እንገልጻለን፡፡

http://lm.facebook.com/l.php?u=http%3A%2F%2Fwww.dtu.edu.et%2F%25E1%2588%2581%25E1%2588%2588%25E1%2589%25B0%25E1%258A%259...
19/09/2016

http://lm.facebook.com/l.php?u=http%3A%2F%2Fwww.dtu.edu.et%2F%25E1%2588%2581%25E1%2588%2588%25E1%2589%25B0%25E1%258A%259B-%25E1%258B%2593%25E1%2588%2598%25E1%2589%25B5-%25E1%258A%25A5%25E1%258A%2593-%25E1%258A%25A8%25E1%258B%259A%25E1%258B%25AB-%25E1%2589%25A0%25E1%2588%258B%25E1%258B%25AD-%25E1%2588%2588%25E1%2588%2586%25E1%258A%2593%25E1%2589%25BD%25E1%2588%2581-%25E1%2588%2598%2F&h=7AQHkKuI9&enc=AZMl6Cn8pm6vql8Mq8XrrJzq8K37xrg2tPGt-5iIvxy9CPbg-RYCtGnBArSVJTHSQulJKUhaZl20V5xJkw8lTnx3xEqxPqTROS7Eb4i4h1RxcO0Zoy2znLRsZlWupudWXSFQfpEs46GpL8JrQxV029Zy&s=1

Sep 19 ሁለተኛ ዓመት እና ከዚያ በላይ ለሆናችሁ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ ሁለተኛ ዓመት እና ከዚያ በላይ ለሆናችሁ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ፣ •ነባር ሁለተኛ ዓመት እና ከዚያ በላይ የሆናችሁ ሁሉም መደበኛ ተማሪዎች፣የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎችን ጨምሮ ወደ ዩኒቨርሲቲው የመግቢያ ቀን መስከረም 22 እና 23/2009 ዓ.ም መሆኑን እየገለፅን ፤ •ዩኒቨርሲቲው ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞ ወይም ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ የማያስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ •አዲስ ተማሪዎች ወደ ፊት...

የደብረታቦር የዩኒቨርሲቲ በማህበረሰብ አገልግሎት ከፍተኛ አስተዋፅኦ እያበረከቱ ለሚገኙት አቶ አለማየሁ ስመኝ የክብር ዶክትሬት ዲግሪ መዕረግ አበረከተ፡፡ዩኒቨርሲቲው ለክቡር ዶክተር አለማየሁ ...
08/07/2016

የደብረታቦር የዩኒቨርሲቲ በማህበረሰብ አገልግሎት ከፍተኛ አስተዋፅኦ እያበረከቱ ለሚገኙት አቶ አለማየሁ ስመኝ የክብር ዶክትሬት ዲግሪ መዕረግ አበረከተ፡፡
ዩኒቨርሲቲው ለክቡር ዶክተር አለማየሁ ስመኝ እውቅናውን የሰጠው በንግዱ ዘርፍ ተሰማርተው ወደ ውጭ በሚልኳቸው የቆዳና ቆዳ ውጤቶች ሀገሪቱ የውጭ ምንዛሬ እንድታገኝ በማድረጋቸው፣በሚፈጥሩት የስራ እድል፣የአርሶ አደሩ ልጆች የትምህርት እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ትምህርት ቤቶችን በመገንባት፣በስፋፋትና የውስጥ ቁሳቁስ በማሟላታቸውና ችግረኛ ሴት ተማሪዎችን በገንዘብ እየረዱ ማስተማር በመቻላቸው ነው፡፡
ክቡር ዶክተር አለማየሁ ስመኝ በተለይም በትውልድ አካባቢያቸው ደቡብ ጎንደር ዞን ሆስፒታሎችንና ጤና ጣዎችያዎችን በመገንባት፣አቅም የሌላቸውን ህሙማንና ጧሪ ያጡ አቅመ ደካሞችን የገንዘብ ድጋፍ በማድረግ የህክምና አገልግሎት እንዲያገኙ እና በመንገድ መሰረተ ልማትም ህብረተሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉ አኩሪ ተግባራትን በማከናዎናቸው ነው የክብር ዶክትሬት ዲግሪ እንዲሰጣቸው መነሻ ሆኗል ተብሏል፡፡

06/07/2016

http://www.dtu.edu.et/vacancy-announcement/

Jul 06 Vacancy Announcement Debre Tabor University is one of the public higher education institutions that serve the society by offering quality education, research & community based service. To address such activities, the university would like to employ academic staffs on the field listed below. S...

27/04/2016
20/04/2016

Introducing Green campus /Green University initiative scheme

Since DTU is committed to ecological sustainability in the Center’s setting, it is also introducing a new initiative of Green campus /Green University scheme in the university itself to be exemplary. This is an initiative where by DTU undertakes ecological sustainability in its academic, research, physical structure and space and in various campus life.

It introduces in the different academic programs curriculum sustainability issues such as environmental studies, green building, environmental engineering, sustainable development, environmental education, human ecology and extend to the larger community surrounding the campus.
For more information please visit www.dtu.edu.et

19/04/2016

Address

Debre Tabor
Debre Tabor

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Debre Tabor University posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The University

Send a message to Debre Tabor University:

Share