Dagne belete

Dagne belete Information is as important as food, closing and shelter. Hence, everyone has the right to get the right and updated information about the world.

if you stay tuned with my fb page and i will give you every news about Ethiopia and the whole world !!

28/04/2026

With United Fans Live – I just made it onto their weekly engagement list by being one of their top engagers!

17/09/2025

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Fikru Girma Abera, Debash Melese, Amarech Mulugat, Robesa Mehamed, Biniyam Abeje Finichore, Teshome Taye

I am so happy for my dearest brother Araya Kassa and his beautiful wife for them to get married each other!God bless you...
10/05/2025

I am so happy for my dearest brother Araya Kassa and his beautiful wife for them to get married each other!
God bless your marriage!!

ወያኔ ሽሬንና ሌሎች በርካታ ቦታዎቿን ማስረከቧን በማመን ድረሱልኝ መሞቴ ነው አለች!!
18/10/2022

ወያኔ ሽሬንና ሌሎች በርካታ ቦታዎቿን ማስረከቧን በማመን ድረሱልኝ መሞቴ ነው አለች!!

"እኔ አሁን ብሞት የሚቆጨኝ ነገር የለም ምክንያቱም በንፁህ ልቤ ለሃገሬ ሰርቻለሁ" ያለን መሪ ዛሬም እቅዱንና ቅንነቱን ማሳየቱን ቀጥሎበታል::
28/09/2022

"እኔ አሁን ብሞት የሚቆጨኝ ነገር የለም ምክንያቱም በንፁህ ልቤ ለሃገሬ ሰርቻለሁ" ያለን መሪ ዛሬም እቅዱንና ቅንነቱን ማሳየቱን ቀጥሎበታል::

10/09/2022

2015 ዓ.ም ውዠንብሩ ሁሉ የማይሰማበትና የፖለቲካ ተዋናኞች አሻጥር መንገድ የገደል መንገድ መሆኑን የሚረዱበት እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ:: ከዚህ በተጨማሪ ጓደኛዬ የሚያምረው ጌታቸው ካጋጠመው የጤና መታወክ አገግሞ ወደ ተለመደውና ወደ ቀድሞ ጥንካሬው ተመልሶ የማይበት ጊዜ እንደሚሆን ተስፋ ላቅ ያለ ነውና ሁላችሁንም እንኳን ለአዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!!

27/07/2022

Getu Temesgen is a paid cadre!!

Information is as important as food, closing and shelter. Hence, everyone has the right to get the right and updated information about the world. if you stay tuned with my fb page and i will give you every news about Ethiopia and the whole world !!

Our ancestors had described it well!!
03/05/2022

Our ancestors had described it well!!

11/04/2022

ህዝቡን (በተለይ ደግሞ የሰሜንና የምስራቁን) እያስጭረሰና እያፈናቀለ፣ አንድን ብሄር ብቻ እየተንከባከበና እንዲሁም የአማራውን ህዝብ እንዲጨርስ ሁለንተናዊ ድጋፍ እያደረገ፣ ከተማሪ ደብዛ ማጥፋት እስከ ውጤት ማበላሸት እንዲሁም ከህዝብ ጭፍጨፋ እስከ ከተማ ማውደም (ምሳሌ አጣዬን) የደረሰ ጥፋት የፈፀመ ቡድን አሸባሪን የሚደግፍና የራሱን ካድሬ በማበልፀግ ብቻ ስሙን ብልፅግና ብሎ በድፍረት የሰየመ ሃገሪቱን በማንና በምን ሁኔታ እንደምትመራ clue የሌለው በእውር ድምብር እየመራ ሃገር ወደ ገደል እየገባች ዝም ብሎ የሚከተላት ቢኖር ምናልባትም በሶሰት ሺህ የሃገራችን ታሪክ ይህ ብቻ ይመስለኛል:: ፋኖ ከላይ በጥቂቱ ለመዘርዘር የሞከርኩት በደል የወለደው ቤት ንብረት ይቅርብኝ ብሎ ህዝቡን ሊታደግ የመጣ እንጅ ነብሰ-ጡር የሚገድል ቤት ዘግቶ ህዝብ የሚያቃጥል ወይም መሰረተ ልማት የሚያወድም አይደለም:: ስለዚህ የአማራ ህዝብ ዛሬ ከልጅህ ፋኖ ጎን ካልቆምክ በቀጣይ ለሚፈፀምብህ ግፍና ለሚገጥምህ መከራ ማንንም ተጠያቂ እንዳታደርግ:: የራስህ ሹመኛ ካድሬ ለነብሰጡርና ለተፈናቃይ የመጣውን እርዳታ ከማግበስበስ አልፎ ለአንተ ወይም ለአንቺ አይቆምምና የአማራ ህዝብ ተናበህ ህዝብህን አትርፍ ከሌሎች ወንድም ህዝብ ጋር ሆነ ኢትዮጵያንም ከብተና አድን::

27/03/2022

ኢሳቶች እና ኢትዮ 360ዎች
አሳዬ ደርቤ
▬▬▬
ኢሳቶች
▬▬▬
➔የአገርና የሕዝብ ፍቅርን በግለሰብ ፍቅር የለወጡ
➔የጠቅላይ ሚኒስትሩን አቋም አቋማቸው ያደረጉ
➔የወቅቱን ፖለቲካ የማይረዳ የደነዘዘ ዜጋ ለማፍራት የሚተጉ

➔አቦይ ሲታሰር ‹‹እልል በል›› ያሉት ሕዝብ አቦይ መፈታታቸውን ሰምቶ እሪሪ ሲል ‹‹የተፈታበት ምክንያት ሳይገባህ አትጩህ›› በማለት የሚቆጡ…

➔መንግሥት ወደ ጦር ግንባር ሲያመራ ‹‹ህውሓት መቀበር የሚገባው ድርጅት ነው›› እያሉ የሚዘምቱ፣ መንግሥት ከህውሓት ጋር ድርድር ሲጀምር ደግሞ ‹‹እርቅን የሚጠላ አጋንንት ብቻ ነው›› በሚል አቋም ምንጣፍ የሚጎትቱ…

➔ብልጽግና ኢትዮጵያን ፍርስርስ ቢያደርጋት እንኳን ‹‹ከዚህ መንግሥት ውጭ ኢትዮጵያን ወደነበረችበት መመለስ የሚችል ሃይል የለም›› ከማለት የማይመለሱ…

➔ለንደንና አሜሪካ ሆነው በሚሰጡት ትንታኔ አዲስ አበባ ላይ ሆነህ በዐይንህ የምታየውንና የምትኖረውን እውነት ውሸት መሆኑን ለማስረዳት የሚባክኑ…

➔በአማራዎችና በአገር ወዳድ ዜጎች የገንዘብ ድጋፍ አማራን በመታገልና መንግሥትን በማገልገል ላይ የሚገኙ

➔በብልጽግና አቀነባባሪነት የሮዋንዳ እልቂት ቢደገም እንኳን እልቂቱ ከእነሱ ትችት ባለፈ ተጠያቂነት እንዲያመጣ የማይሹ

➔በፍቅሩና በብሩ የገዛቸው መንግሥት ከህውሓት ጋር እርቅ ካወረደ የእለት አጀንዳቸውን ከአሸባሪዎች ወደ አማራዎች አዙረው የእለት እንጀራቸውን መጋገር ግድ የሚላቸው…

➔የሰሞኑን የኢዜማ ቆፍጣና መግለጫዎች ‹‹መንግሥታችን ተነካ›› የሚል ብስጭት ፈጥሮ ከናሽናል ወደ ኢንተርናሽናል ከፍ ይሉ ዘንድ ያስገደዳቸው

ኢትዮ 360ዎች
▬▬▬▬▬▬
➔የትኛውም መረጃ እውነት ሆኖ እስካገኙት ድረስ ጉዳትና ጥቅሙን ሳይመረምሩ እንደ ወረደ መዘርገፍ የሚቀናቸው፤

➔ፖለቲካዊ ትንቢታቸው መጥፎም ሆነ ደግ ሳይሰምር ከሚቀር ይልቅ የተናገሩት ደርሶ ‹‹ብለን ነበር›› ማለት የሚመስጣቸው፤
➔የመንግሥትን ያህል ህውሓትን የመታገል ወኔ የሚጎድላቸው

➔ሸዋ ግንባር ላይ ተገኝቶ ጦሩን መምራት የጀመረን መንግሥት ማበረታታት ያለውን ወቅታዊና ሕዝባዊ ፋይዳ ተረድተው ድጋፍ ከመቸር ይልቅ ‹‹ዘመቻውን አቋርጦት ሲመለስ መንገድ ላይ ጠብቆ መንቀፍ የሚቀናቸው…

➔ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ጋዜጠኞችና ተንታኞች ልብ ያላሉትን የጥፋት ድግስ ባሕር ማዶ ሆነው ማስተዋል የሚቻላቸው…

➔በእነ ዋልታና ፋና የማይነገሩ ሕዝባዊ ጩኸቶችን ይፋ በማድረግ በኩል ትልቅ ሚና ያላቸው፤

➔በብልጽግና መንገድ ኢትዮጵያን ማትረፍ እንደማይቻል የገባቸው ብቻ ያንብበው::

19/03/2022

''ሃገሪቱን በትኜ እስክጨርስ ዕድሜ እንዲሰጠኝ ፀልዩልኝ" ያለው ግለ-ሰብ በብዙ ምክንያቶች የክፍለ-ዘመኑ ጅል ነው:: ከብዙዎቹ ምክንያቶች ውስጥ አንዱ እንዴት 110 ሚሊዮን ህዝብ አይኑን ክዶ እሱ (አቶ ሳክስ) የሚነግረውን ብቻ እያመነ ላም አለኝ በሰማይ ወተቱዋንም አላይ አይነት ተረት ተቀብሎ ሃገራችን ጨርሳ እስትፍርስ ይታገሰኛል ብሎ ማሰቡ ነው:: ሌላው ስህተቱ ደግሞ ለብቻው ፀልዩልኝ ማለቱ ራሱን የሃገሪቱ ብቸኛ ተአምራት አድራጊ አስመስሎና ራሱን በሃሳብ አግዝፎ በተግባር ደግሞ ገለባ መሆኑን የሚያሳይ ነው:: አንድ ነገር ለመጨመር: የህወሃት ጥጋብ ለትግራይ ምን ጠቀመው ካላችሁኝ planet hotel ብትገቡ ከጠላ ውጭ ሌላ ነገር አይገኝም ህዝቡ ግን በዘር ብቻ ህወሃትን የነካ ፈጣሪው እንዳስቀየመ አድርጎ ያሰበበት ጊዜ ያጭር ጊዜ ታሪክ ነው:: አሁንም ሌላው በተራው ተመሳሳይ ነገሮችን እያደረገ ይገኛል፣ እኔ ግን ስህተት መሆኑ ነው የሚታየኝ ምክንያቱም ከተራበ ለጠገበ ማዘን ስለሚያስፈልግ::

Address

Dessie

Telephone

+251913731948

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dagne belete posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The University

Send a message to Dagne belete:

Share