Wollo University

Call Directions Website Contact the university

Wollo University The Official page of Wollo University.
(1)

26/08/2026
👉👉👉
25/08/2026

👉👉👉

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ !እንኳን ለ1 ሽህ 501ኛው የነቢዩ መሐመድ(ሰዐወ) የልደት (መውሊድ) በዓል በሰላምና በጤና አደረሳችሁ!በዓሉ የመተሳሰብ ፣ የፍቅር እና የደስታእን...
24/08/2026

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ !

እንኳን ለ1 ሽህ 501ኛው የነቢዩ መሐመድ(ሰዐወ) የልደት (መውሊድ) በዓል በሰላምና በጤና አደረሳችሁ!

በዓሉ የመተሳሰብ ፣ የፍቅር እና የደስታ
እንዲሆን ወሎ ዩኒቨርሲቲ መልካም ምኞቱን ይገልጻል።

ወሎ ዩኒቨርሲቲ የፍቅር፣ የሰላም እና የጥበብ ዩኒቨርሲቲ!

ለጥራት እንተጋለን!
https://t.me/wollouniversity_official
ወሎ ዩኒቨርሲቲ የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ጽ/ቤት
LlWolloUniversity

Wollo University Establishes Agriculture Research, Demonstration and Technology Transfer Site in Amhara regional state, ...
21/08/2026

Wollo University Establishes Agriculture Research, Demonstration and Technology Transfer Site in Amhara regional state, Oromo Administrative Special Zone
=================//================

Wollo University College of Agriculture has established an Agriculture Research, Demonstration and Technology Transfer Site in Gobeya Kebele, Dawa Chefa Woreda Administration, in Amhara regional state, Oromo Administrative Special Zone.

Covering 6.62 hectares, the site has significant potential to serve as a productive orchard center, practical teaching and field laboratory, research and innovation platform, technology-transfer hub, community-service facility, and income-generating university enterprise.

The existing mango and citrus orchard represents a valuable biological asset and provides the operational foundation for developing the site into an integrated agricultural education, research, and technology-transfer center.

The site will provide undergraduate and postgraduate students with opportunities for practical learning and field-based training. By connecting classroom learning with real-world agricultural challenges, the initiative will enable students to develop practical competencies, provide researchers with opportunities to conduct field-oriented research, facilitate the demonstration and adoption of appropriate agricultural technologies, and contribute to evidence-based agricultural development.

The achievement was made possible through a Memorandum of Understanding (MoU) signed between Wollo University, the Oromo Administrative special Zone, and the Dawa Chefa Woreda Administration.

The establishment of the site represents more than the development of a physical agricultural research facility. It marks a strategic step toward strengthening applied education, demand-driven research, technology transfer, innovation, and community-based problem solving—key pillars of an applied university. It will also create a collaborative environment where researchers, farmers, development partners, and local communities can jointly generate, test, adapt, and scale agricultural technologies and innovations.

The site will therefore serve as a platform where knowledge is transformed into practice, research into innovation, and innovation into impact.

Wollo University remains committed to strengthening partnerships and creating an enabling environment where education, research, innovation, and community service converge to address local and national development priorities.

Wollo University, University of Love, Peace, and Wisdom!

Join Our Official Telegram Channel
https://t.me/wollouniversity_official

👉👉👉
20/08/2026

👉👉👉

የሐዘን መግለጫ ===========በወሎ ዩኒቨርሲ  በተፈጥሮ ሳይንስ ኮሌጅ ስፖርት ሳይንስ አካዳሚ የስፖርት ትምህርት ክፍል ረዳት መምህር የነበሩት አቶ ሹሙ አሊ ሲራጅ  በዛሬው እለት በ14/...
20/08/2026

የሐዘን መግለጫ
===========
በወሎ ዩኒቨርሲ በተፈጥሮ ሳይንስ ኮሌጅ ስፖርት ሳይንስ አካዳሚ የስፖርት ትምህርት ክፍል ረዳት መምህር የነበሩት አቶ ሹሙ አሊ ሲራጅ በዛሬው እለት በ14/122018 ዓ.ም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ህይወታቸው አልፏል።

የወሎ ዩኒቨርሲቲ የረዳት መምህር ሹሙ አሊ ሲራጅ ህልፈተ ህይወት የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን እየገለፀ ፤ ለቤተሰባቸው ፣ ለወዳጅ ዘመዶቻቸው ፣ እንዲሁም ለመላው ለዩኒቨርሲቲያችን ማህበረሰብ መፅናናትን እየተመኘ ፥

የረዳት መምህር ሹሙ አሊ ሲራጅ የቀብር ስነስርአት በነገው እለት ነሐሴ 15 ቀን 2018 ዓ.ም ጠዋት አላንሻ ጊዎርጊስ ቤተክርስቲያን የሚካሄድ መሆኑን ይገልጻል፡

ወሎ ዩኒቨርሲቲ የፍቅር፣ የሰላም እና የጥበብ ዩኒቨርሲቲ!

ለጥራት እንተጋለን!
https://t.me/wollouniversity_official
ወሎ ዩኒቨርሲቲ የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ጽ/ቤት
LlWolloUniversity

የሐዘን መግለጫ ===========በወሎ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ዳይሬክተር ጽ/ቤት የአልሙናይ ጉዳዮች ቡድን መሪ የነበሩት አቶ ኢምራን አዲሱ ባደረባቸው ህመም ምክንያት በህክምና ሲረዱ ቆይተው ...
19/08/2026

የሐዘን መግለጫ
===========

በወሎ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ዳይሬክተር ጽ/ቤት የአልሙናይ ጉዳዮች ቡድን መሪ የነበሩት አቶ ኢምራን አዲሱ ባደረባቸው ህመም ምክንያት በህክምና ሲረዱ ቆይተው ነሀሴ 12 ቀን 2018 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል ፡፡

የወሎ ዩኒቨርሲቲ በአቶ ኢምራን አዲሱ ህልፈተ ህይወት የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን እየገለፀ ፤ ለቤተሰባቸው ፣ ለወዳጅ ዘመዶቻቸው ፣ እንዲሁም ለመላው ለዩኒቨርሲቲያችን ማህበረሰብ መፅናናትን ይመኛል ፡፡

ወሎ ዩኒቨርሲቲ የፍቅር፣ የሰላም እና የጥበብ ዩኒቨርሲቲ!

ለጥራት እንተጋለን!
https://t.me/wollouniversity_official
ወሎ ዩኒቨርሲቲ የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ጽ/ቤት
LlWolloUniversity

https://www.linkedin.com/feed/update/urn:li:activity:7495492910751068160
19/08/2026

https://www.linkedin.com/feed/update/urn:li:activity:7495492910751068160

Sustainable water resource management is critical for every country. Ethiopia has new tools at its disposal thanks to a year-long technical assistance project with NRCan and water modelling experts at Waterloo’s Aquanty Inc. and the Canada1Water project. As Ethiopia has experienced droughts, flood...

👉👉👉 ማስታወቂያየ ኢፌዴሪ የትምህርት ሚኒስቴር ትምህርት በሚሰጥባቸው የፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ  ደረጃ ት/ቤቶች የ9ኛና የ10ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል። በመሆኑም በል...
13/08/2026

👉👉👉 ማስታወቂያ
የ ኢፌዴሪ የትምህርት ሚኒስቴር ትምህርት በሚሰጥባቸው የፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች የ9ኛና የ10ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል። በመሆኑም በልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶቹ ተመዝግባችሁ ለመማር ፍላጎቱ ያላችሁና መስፈርቱን የምታሟሉ ተማሪዎች በዚህ ሊንክ https://sbs.moe.gov.et/apply መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

✍️ ነጻ የትምህርት እድሉ የሚሰጣቸው ጥቅሞች
👉 ሙሉ የትምህርት ክፍያ ሽፋን
👉 የመኝታና የምግብ አገልግሎት
👉 የተሟላ እና ልዩ ሥርዓተ ትምህርት የሚከተል ጥራት ያለው ትምህርት
👉 ምቹ የመማሪያ አካባቢ
✍️ትምህርት የሚሰጥባቸው ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች
✍️ 9ኛ እና 10ኛ ክፍል
👉 ቡኢ ልዩ አዳሪ
👉 ጅግጅጋ ልዩ አዳሪ
👉 ጋምቤላ ልዩ አዳሪ
👉 ወሊሶ ልዩ አዳሪ
👉 ቦንጋ ልዩ አዳሪ
✍️ 9ኛ ክፍል ብቻ
👉 አርባ ምንጭ ልዩ አዳሪ
👉 ድሬዳዋ ልዩ አዳሪ
👉 አሶሳ ልዩ አዳሪ
👉 ባህር ዳር ልዩ አዳሪ
የመመዝገቢያ መስፈርቶች
✍️ ለ9ኛ ክፍል ተመዝጋቢዎች
👉 የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና አማካይ ውጤት 85 በመቶ እና በላይ አማካኝ ውጤት ያለው/ያላት እንዲሁም በእንግሊዝኛና በሂሳብ ትምህርቶች 80 እና በላይ ያመጣ/ያመጣች ።
👉 ጥሩ ስነ -ምግባር ያለው/ያላት

✍️ ለ10ኛ ክፍል ተመዝጋቢዎች
👉በ2017 የትምህርት ዘመን በ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና 70 እና በላይ አማካኝ ውጤት ያመጣ/ያመጣች
👉በ9ኛ ክፍል ትራንስክሪብት 85 በመቶና በላይ አማካኝ ውጤት ያመጣ/ያመጣች እንዲሁም በእንግሊዝኛ እና ሂሳብ ትምህርት ዓይነት 80 በመቶና በላይ ያመጣ/ያመጣች።
✍️ የምዝገባ ሁኔታ
👉 ባሉበት በበየነ መረብ ( Online) ይመዝገቡ፡_ https://sbs.moe.gov.et/apply
✍️ መስፈርቱን የምታሟሉ ተማሪዎች ምዝገባችሁን ባላችሁበት ቦታ ሆናችሁ ለዚሁ ሲባል በተዘጋጀው የመመዝገቢያ ፖርታል በኦንላይን መመዝገብ እና አስፈላጊ የተባሉ መረጃዎችን ማያያዝ ይጠበቅባችኋል
✍️ ምዝገባው እስከ ነሃሴ 15/2018 ዓ.ም ድረስ ይካሄዳል።
✍️ ለፈተና የሚቀርቡ ተማሪዎች ዝርዝር እና የፈተና ጊዜ ወደፊት የሚገለጽ ይሆናል
✍️ የመመልመያ መስፈርቱን አሟልተው ፈተናውን የሚያልፉ ተማሪዎች ባሉን ክፍት ቦታዎች በሚመደቡበት ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ለመማር ፈቃደኛ የሆኑ መሆን አለባቸው።

Ethiopia Boarding Schools Admission System

Address

Dessie
1145

Telephone

+251913379763

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wollo University posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The University

Send a message to Wollo University:

Shortcuts

Share