Dessie Health Science College

Dessie Health Science College Dessie Higher Education health science college was established as a Asfaw Wosen Dressers School in 1964 GC (1957 EC)

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ፦እንኳን ለ1447ኛው ለዒድ አል-አድሐ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!​የአረፋ በዓል የመሥዋዕትነት፣ የታዛዥነትና የትሕትና መገለጫ ነው። ይህ የ...
26/05/2026

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ፦
እንኳን ለ1447ኛው ለዒድ አል-አድሐ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
​የአረፋ በዓል የመሥዋዕትነት፣ የታዛዥነትና የትሕትና መገለጫ ነው። ይህ የተቀደሰ ዕለት በመካከላችን ያለውን አንድነት፣ መተሳሰብና መረዳዳት ይበልጥ የምናጠናክርበት እንዲሆን እመኛለሁ። ለአገራችንና ለሕዝባችን ሰላምን፣ ብልጽግናንና ፍቅርን ይዞልን ይምጣ።
​በዓሉ የሰላምና የደስታ እንዲሆንልዎ በራሴና በኮሌጁ ማህበረሰብ ስም በድጋሜ እመኛለሁ መልካም በዓል ይሁንልዎ! ዒድ ሙባረክ!
ሁሴን መኮንን(ዲን)
Join us
https://t.me/dessiehsc1
https://www.facebook.com
/www.dhsc.edu.et
https://www.linkedin.com/company/dessie-health-science-college/
#0331124415 ዲን ቢሮ
#0331124413 ሬጅስትራር ቢሮ
#0331124448 አካ/ም/ዲን
#0331124414 አስ/ምር/ምክ/ዲን
#0331124416 ግዥና ፋይናንስ ቢሮ
#0331115303 የሰው ኃ/አስተዳደር

ለተጠባባቂዎች ጥሪ
13/05/2026

ለተጠባባቂዎች ጥሪ

እንኳን ደህና መጣችሁ!!04/09/2018ዓምደሴ።የደሴ ከፍተኛ ትምህርት ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ለመጀመሪያ ጊዜ በድግሪ ፕሮግራም ለማስተማር የተቀበላቸውን ተማሪዎች በደማቅ ስነ-ስርዓት እንኳን ደህ...
13/05/2026

እንኳን ደህና መጣችሁ!!
04/09/2018ዓም
ደሴ።
የደሴ ከፍተኛ ትምህርት ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ለመጀመሪያ ጊዜ በድግሪ ፕሮግራም ለማስተማር የተቀበላቸውን ተማሪዎች በደማቅ ስነ-ስርዓት እንኳን ደህና መጣችሁ ብሏል።
ኮሌጁ ለተማሪዎች አቀባበል ባዘጋጀው ዝግጅት ላይ የኮሌጁ ዲኖች፣የሬጅስትራር ጽ/ቤት ኃላፊ፣የተማሪዎች አገልግሎት ዲን፣እንዲሁም የት/ት ክፍል አስተባባሪዎች ተገኝተዋል።በዕለቱ የኮሌጁ ዲን አቶ ሁሴን መኮንን ለተማሪዎች የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት ያስተላለፉ ሲሆን ይህ የት/ት እድል ሲገኝ ቀላል አልነበረም።ከክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊዎች ጀምሮ በየደረጃው እስከ ተቋሙ ሰራተኞች ብዙ ውጣ ውረድ ታልፏል።ይህ የእናንተን የረጅም ጊዜ ጥያቄና ለህብረተሰባችን የምትሰጡትን አገልግሎት በተሻለ ዕውቀትና ክህሎት እንዲታገዝ በማድረግ የጤና አገልግሎቱን ለማሳለጥ ይረዳል ብለዋል።በመቀጠል የኮሌጁ ሬጅስትራር ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ዮሐንስ ክብረት የኮሌጁን መተዳደሪያ ደንብ አቅርበዋል።
በማስከተል ተማሪዎች ላነሷቸው ጥያቄዎች በኮሌጁ ዲኖችና በተለያዮ የት/ት ክፍል አስተባባሪዎች ምላሽ ተሰጥቷል።ተማሪዎቹ በሰጡት አስተያየት ይህንን የት/ት ዕድል ከረጅም ጊዜ በኋላ በመፈቀዱ የክልላችንን መንግስት፣ የክልሉ ጤና ቢሮ ፣እንዲሁም ደሴ ከፍተኛ ት/ት ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ላቅ ያለ ምስጋና ከአክብሮት ጋር ይገባቸዋል።በተሰጠን ዕድል ተጠቅመን የመጣንበትን ህዝብ የተሻለ የጤና አገልግሎት እንሰጣለን ብለዋል።በመጨረሻም የኮሌጁ ዲን በድጋሜ እንኳን ደህና መጣችሁ አሁን የተቀበልናችሁ ከ200 በላይ ተማሪዎች በውጤት እና በተሻለ ዕውቀት እንድታጠናቀቁ ኮሌጁ ከጎናችሁ ነው መልካም የትምህርት ዘመን እመኛለሁ በማለት ለሰልጣኝ ተማሪዎቹ የምሳ ግብዣ በማድረግ የዕለቱ ዝግጅት ተጠኗቋል።
Join us
https://t.me/dessiehsc1
https://www.facebook.com
/www.dhsc.edu.et
https://www.linkedin.com/company/dessie-health-science-college/
#0331124415 ዲን ቢሮ
#0331124413 ሬጅስትራር ቢሮ
#0331124448 አካ/ም/ዲን
#0331124414 አስ/ምር/ምክ/ዲን
#0331124416 ግዥና ፋይናንስ ቢሮ
#0331115303 የሰው ኃ/አስተዳደር

ተጨማሪ የድግሪ ተማሪዎች መረጣና ምደባ
04/05/2026

ተጨማሪ የድግሪ ተማሪዎች መረጣና ምደባ

አዲስ የስራ ማስታዎቂያለሴክሬታሪ
24/04/2026

አዲስ የስራ ማስታዎቂያ
ለሴክሬታሪ



ማሳሰቢያየድግሪ ፕሮግራም ለመማር ለምዝገባ ስትመጡ መሟላት ያለባቸው መረጃዎች።    #አብክመ
17/04/2026

ማሳሰቢያ
የድግሪ ፕሮግራም ለመማር ለምዝገባ ስትመጡ መሟላት ያለባቸው መረጃዎች።


#አብክመ



በአብክመ ጤና ቢሮ በድግሪ የሙያ ማሻሻያ የመግቢያ ፈተና ወስዳችሁ ያለፉችሁ እና የተመደባችሁበት ኮሌጅ።  #አብክመ ጤና ቢሮ  health bureau
16/04/2026

በአብክመ ጤና ቢሮ በድግሪ የሙያ ማሻሻያ የመግቢያ ፈተና ወስዳችሁ ያለፉችሁ እና የተመደባችሁበት ኮሌጅ።

#አብክመ ጤና ቢሮ
health bureau

Address

Dessie, Behaind Referal Hospital
Dessie
1212

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00

Telephone

+251331124415

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dessie Health Science College posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The University

Send a message to Dessie Health Science College:

Share