Inclusive Education,-Dire dawa

Inclusive Education,-Dire dawa Disability is not inability

ለአባዮሐንስ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት መሀበራዊ አገልግሎት ጤናና ልማት ድርጅት በዚህ መልኩ ድጋፍ አድርጎልናል።
16/10/2025

ለአባዮሐንስ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት መሀበራዊ አገልግሎት ጤናና ልማት ድርጅት በዚህ መልኩ ድጋፍ አድርጎልናል።

16/10/2025

ቢዮ አዋሌ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ድጋፍ መስጫ ማዕከል የትምህርት ቁሳቁስ ለ10 የልዩ ፍላጎት ተማሪዎች ድጋፍ አድርጓል።

በቢዮ አዋሌ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ድጋፍ መስጫ ማዕከል   የትምህርት ቁሳቁስ ለ10 የልዩ ፍላጎት  ተማሪዎች ድጋፍ አድርጓል።
16/10/2025

በቢዮ አዋሌ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ድጋፍ መስጫ ማዕከል የትምህርት ቁሳቁስ ለ10 የልዩ ፍላጎት ተማሪዎች ድጋፍ አድርጓል።

መሀበራዊ አገልግሎት ጤናና ልማት ድርጅት በዚህ መልኩ ድጋፍ አድርጎልናል
15/10/2025

መሀበራዊ አገልግሎት ጤናና ልማት ድርጅት በዚህ መልኩ ድጋፍ አድርጎልናል

SOS ድርጅት የትምህርት ቁሳቁስ ለ14 የልዩ ፍላጎት  ተማሪዎች ድጋፍ አድርጓል ለ10ሩ ተማሪዎች ኮሌጅ ተሰቷቸው 4ቱ በዚህ መልክ ወስደዋል
15/10/2025

SOS ድርጅት የትምህርት ቁሳቁስ ለ14 የልዩ ፍላጎት ተማሪዎች ድጋፍ አድርጓል ለ10ሩ ተማሪዎች ኮሌጅ ተሰቷቸው 4ቱ በዚህ መልክ ወስደዋል

Cheshire Ethiopia ዩኒፎርም የረዳቸው ተማሪዎች
15/10/2025

Cheshire Ethiopia ዩኒፎርም የረዳቸው ተማሪዎች

ዎች ኤንድ ፕሬይ ሚኒስትሪሚንግ ኢንተርናሽናል በድሬዳዋ ለ500 ተማሪዎች የደንብ ልብስ ድጋፍ አደረገመስከረም 27 ቀን 2018 ዓ.ም - የመማር ፍላጎት ያላቸውን ተማሪዎች የትምህርት ጉዞ ለማ...
07/10/2025

ዎች ኤንድ ፕሬይ ሚኒስትሪሚንግ ኢንተርናሽናል በድሬዳዋ ለ500 ተማሪዎች የደንብ ልብስ ድጋፍ አደረገ

መስከረም 27 ቀን 2018 ዓ.ም - የመማር ፍላጎት ያላቸውን ተማሪዎች የትምህርት ጉዞ ለማቀላጠፍ ያለመ ትልቅ እርምጃ፣ ዎች ኤንድ ፕሬይ ሚኒስትሪሚንግ ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ የተሰኘው ግብረ ሰናይ ድርጅት በዛሬው ዕለት ለ500 የመግዛት አቅም እጥረት ላለባቸው ቤተሰብ ተማሪ ልጆች የሚሆን የደንብ ልብስ (ዩኒፎርም) ድጋፍ አድርጓል። ድጋፉ የተደረገው በድሬዳዋ አስተዳደር በገጠር ለሚገኙ ሰባት ትምህርት ቤቶች ውስጥ በመማር ላይ ለሚገኙ ተማሪዎች ነው።

የድጋፍ ማስረከቡ ሥነ-ሥርዓት በድሬዳዋ ከተማ የተካሄደ ሲሆን፣ የድርጅቱን ተጠሪ ተወካይ ፓስተር ፍሬዘር በይፋ ለድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ለሆኑት አቶ ሱልጣን አልይ የደንብ ልብሶቹን በማስረከብ ለተማሪዎቹ አልብሰዋል ።

በበኩላቸው የትምህርት ቢሮ ኃላፊ የሆኑት አቶ ሱልጣን አልይ፣ ለተደረገው ድጋፍ ድርጅቱን ከልብ አመስግነዋል። "ይህ ድጋፍ ተማሪዎች በራስ መተማመን እንዲኖራቸውና በነፃነት ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ ከማስቻሉም በላይ፣ በወላጆች ላይ የነበረውን የኢኮኖሚ ጫና በእጅጉ ያቀላል" ብለዋል። ኃላፊው አክለውም ሌሎች ግብረ ሰናይ ድርጅቶችና ባለሀብቶች ተመሳሳይ ድጋፎችን በማድረግ በትምህርት ጥራት ላይ የበኩላቸውን አስተዋጽኦ እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርበዋል።

06/09/2025

Galmeen yeroon Tan Teknolojiti guyyaa muraasa booda gama barnootaatti seenufi kanaafu daddafa gara galmee fida maatiin barattootaa
Mana barumsaa Harillaa sad. 1ffaa

26/08/2025

Big shout-out to my newest top fans! Helen Deyas

ሁሉንም የአካል ጉዳት እና ልዩ ፍላጎት ያላቸው ዜጎችን ወደ ትምህርት ቤት ለማምጣት ባለድርሻ አካላት የድርሻቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ።የአካቶ ትምህርት አተገባበር ነባራዊ ሁኔታና ውስንነቶች ላይ...
26/08/2025

ሁሉንም የአካል ጉዳት እና ልዩ ፍላጎት ያላቸው ዜጎችን ወደ ትምህርት ቤት ለማምጣት ባለድርሻ አካላት የድርሻቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ።
የአካቶ ትምህርት አተገባበር ነባራዊ ሁኔታና ውስንነቶች ላይ ያተኮረ አውደ ጥናት ተካሄደ።
------------------------------------------
(ነሐሴ 12/2017ዓ.ም) በመድረኩ ተገኝተው መልዕክት ያስተላልፉት የትምህርት ፕሮግራሞችና ጥራት መሻሻል መሪ ሥራ አስፈጻሚ ዶ/ር ዩሐንስ ወጋሶ የአካል ጉዳትና ልዩ ፍላጎት ያላቸውን ዜጎች ወደ ትምህርት ቤት በማምጣትና ውጤታማ በማድረግ ረገድ ጥረቶች እየተደረጉ ቢሆንም በሚጠበቀው ልክ አለመሆኑን ገልጸዋል።

በዚህም ሁሉም የአካል ጉዳት እና ልዩ ፍላጎት ያላቸው ዜጎችን ወደ ትምህርት ቤት ለማምጣትና በትምህርት ቤት ለማቆየት ባለድርሻ አካላት የድርሻቸውን እንዲወጡም ጠይቀው በአውደ ጥናቱ የቀረቡ ክፍተቶችንም መፍታት እንደሚገባ አመላክተዋል።

አካታችና ጥራት ያለው የመምህራን ስልጠና" (Teacher Education for Inclusion and Quality (TEFIQ) ፕሮጀክት በኢትዮጵያ አስተባባሪ የሆኑት ማሪያ ማቲር በበኩላቸው መሠል አውደ ጥናቶች በአተገባበር ሂደት ውስጥ የጋራ መግባባትና ትብብር ለመፍጠር የሚያግዙ በመሆናቸው ትኩረትን የሚሹ ጉዳዮች መሆናቸውን አብራርተዋል። ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፤ https://www.facebook.com/share/p/1Cc1TAMes9/

Good job 👏 👍  🙌
23/08/2025

Good job 👏 👍 🙌

Address

Melka
Dire Dawa

Opening Hours

09:00 - 17:00

Telephone

+251975045983

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Inclusive Education,-Dire dawa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The University

Send a message to Inclusive Education,-Dire dawa:

Share