15/06/2022
በድግል ማርያም ስም ይህ ታምር ሳታነቡና ሼር ሳታረጉ አትለፉ ይህ የምትመለከቷት ሚዳቋ በሸጎሌ ቅድስት አርሴማ ገዳም አንድ አባት ኪዳን አድረሰዉ ከቤተክርስቲያን ይወጣሉ ሲወጡ ይች የምትመለከቷት ሚዳቋ የካህኑን እግር ትጠልፍና እየጮኸች ወደ ዋሻዉ እየመራቻቸዉ ትሔዳለች እሳቸዉም እሷን እየተከተሉ ዋሻ ዉስጥ ገቡ ሚዳቋም ሔዳ የሚፈልቅ ዉሐ ጋር ቆመች ያም የእናታችን የሠማህቷ የቅድስት አርሴማ ፀበል ሆነ በዛች ሚዳቋ መሪነት የሚገርመዉ ካህን አያጠምቅም ቦታዉላይ ገና ስትደርሱ እርኩስ መፈስ ያለበሰዉ መጮህ ይጀምራል ይያዛል ጠማቂዎቹ መላህክት ናቸዉ በመንፈስ እዛ ዋሻ ዉስጥ ያሉ ፀበሎች የቅድስት አርሴማ የኪዳነ ምህረት የመጥምኩ የቅዱስ ዮሐንስ የክርስቶስ ሰምራ ዮርዳኖስ ፀበል ይኖራሉ ደጇን የረገጠ ማንም ሳይፈወስ አይመለስም ድግል ምስክሬናት ዋሻዉስጥ የፀሎት በት በድጋይ የተፈለፈለ አለ ገና መሠረተ ድጋይ ተጥሏል ቤተክርስቲያን ሊሰራ መተት ጨሌ ቡዳ ሟርት ኤቻይቪ ኩላሊት መዳኒት ያለተገኘለት በሻታ ሁሉ በፀበሉ ድነዉ ምስክርነት እየሰጡነዉ ኢቺ ሚዳቆ አለች ፀበሉን የማያዉቁ ሰዎች እየመራች ትወስዳለች ቦታዉ ከአዲስ አበባ ጎጃም በረዳ ታክሲ 3 ብር ሩፋኤል በሚለዉለዉ ትገቡና ከሩፋኤል ሸጎሌ ኪዳነምህረትና አርሴማ በእግራቹ ትኤዳላችሁ ከዛ ተሣልማችሁ ወደቀኝ ዞራችሁ ቀጥታ መለስ ፓርክ በኩል ትገቡና ቀጥታ ኮብልስቶን መገዱን ይዛችሁ ስቴዱ ዋሻዉንና ተአምረኛዉን ፀበል ትደርሳላችሁ የቅድስት አርሴማ ረድኤቷና በረከቷ አይለየን በእግዚሐብሔር ስም ለሁሉም ሼር አርጉ መሔድ የምትችሉ የበረከቱ ተካፋይ ሁኑ ወስብአት ለእግዚሐብሔር ወላዲቱ ድግል ወለመስቀሉ ክብር ይቆየን አሜን