Dire-Dawa University

Dire-Dawa University Dire-Dawa University aspires to be a premium choice in Ethiopia and among the top ten Applied Science Universities in Africa by 2030.

ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ላበረከተው ከፍተኛ አስተዋፅኦ ከድሬዳዋ ፓሊስ ጠቅላይ መምሪያ ከፍተኛ እውቅና እና ሽልማት ተበርከተለት👇👇👇👇👇👇የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የተቋማትን አሰራር የሚያዘምኑ እንዲሁም ...
20/06/2026

ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ላበረከተው ከፍተኛ አስተዋፅኦ ከድሬዳዋ ፓሊስ ጠቅላይ መምሪያ ከፍተኛ እውቅና እና ሽልማት ተበርከተለት
👇👇👇👇👇👇
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የተቋማትን አሰራር የሚያዘምኑ እንዲሁም አገልግሎትን የሚያቀላጥፉ ቴክኖሎጂዎችን በማበልፀግ ለተለያዩ ተቋማት በማበርከት ሰፊ ስራዎችን በመስራት ላይ የሚገኝ ሲሆን ዩኒቨርሲቲው ለአስተዳደሩ ፓሊስ ጠቅላይ መምሪያ ላበረከተው ዘመናዊ ሶፍትዌሮች ከፍተኛ እውቅና እና ሽልማት ተበርክቶለታል፡፡

በዚሁ የእውቅና መርሃ ግብር ላይ የተገኙት የአስተዳደሩ ከንቲባ ክቡር ከድር ጁሃር ባስተላለፉት መልዕክት ‘’የድሬዳዋ ፓሊስ መምሪያ የጀመራቸውን የሪፎርም ስራዎች በማገዝ እንዲሁም ለአስተዳደሩ ሰላም እና ጸጥታ መስፈን ከፍተኛ ሚና ያላቸውን ቴክኖሎጂዎችን በማበርከት የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ አመራር እንዲሁም የዩኒቨርሲቲው ተመራማሪዎች ያበረከቱት አስተዋፅኦ ጉልህ ድርሻ አለው’’ ብለዋል፡፡

ከንቲባው አክለውም በአሰራር ክፍተቶች ሳቢያ ወቀሳ ይሰነዘርበት የነበረውን ተቋም የተሸለ ተቋማዊ ቁመና እንዲኖረው፣ በሚሰጠው ቀልጣፋ አገልግሎት እና ጥራት የተመሰገነ ተቋም መሆን ችሏል ያሉ ሲሆን አክለውም " ይህንን ምስጉን ተቋም ለመገንባት በቁርጠኝነት የተሳተፉ የአመራር አካላት እና የሪፎርሙ አስፈጻሚዎች እንዲሁም የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን እና አመራሮች ሊመሰገኑ ይገባል" ብለዋል።

የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ዋና አዛዥ ኮሚሽነር አለሙ መግራ በበኩላቸው፤ የፖሊስን አደረጃጀት፣ አሠራር እና የሰው ኃይል ለማዘመን ከድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ጋር በተፈጠረው ጠንካራ ትብብር ስድስት ሶፍትዌሮችን ማበልጸግ መቻሉን ገልጸዋል። ከዚህም በተጨማሪ "ሃያ አራት ሰባት" (24/7) የተባለውን የዳታ አያያዝ ሥርዓት በባለቤትነት የሚያስተዳድሩ ወጣቶችን ማፍራት መቻሉን ጠቁመዋል።

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ኡባህ አደም እውቅናውን በማስመልከት ባስተላለፉት መልዕክት "የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ አካባቢያዊ እና ሀገራዊ እንድምታቸው የጎላ ቴክኖሎጂዎችን በማበልፀግ ሰፊ ስራዎችን በመስራት ላይ እንደሚገኝ ገልፀው ዩኒቨርሲቲው በቀጣይም ለዲጂታል ኢትዮጲያ 2030 ስኬት ጉልህ አበርክቶ የሚኖራቸውን ቴክኖሎጂዎች ከተለያዩ የፌደራል እና ክልል ተቋማት ጋር በመስራት ላይ ይገኛል ብለዋል፡፡ ዶ/ር ኡባህ አያይዘውም የዛሬውን እውቅና ላበረከተው የድሬዳዋ ፓሊስ ጠቅላይ መምሪያ በዩኒቨርሲቲው እና በራሳቸው ስም ምስጋና አቅርበዋል፡፡

ድሬዳዋ፣ ሰኔ 13፣ 2018 (የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ህዝብ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት)
ለበለጠ መረጃ
👉 ድረ ገጽ: http://www.ddu.edu.et/
?Dire-Dawa University/DDUniv/
?? ቴሌግራም: https://t.me/DDUniv/
👉 ትዊተር፡ https://twitter.com/DDUniv/”

Information Session on Green Future Africa II Project Held at Dire Dawa University👇👇👇👇👇👇Dire Dawa University hosted an i...
20/06/2026

Information Session on Green Future Africa II Project Held at Dire Dawa University
👇👇👇👇👇👇
Dire Dawa University hosted an information session on the Green Future Africa II Project, a multi-stakeholder initiative led by Justicia Media and Consult and funded by the British Embassy in Ethiopia.

The project focuses on key areas including recycling, natural fertilizer production, waste management, and renewable energy, creating opportunities for young innovators and entrepreneurs to contribute to climate resilience and the green economy. The information session brought together youth and startup owners from Dire Dawa and Harar, who received a comprehensive briefing on the project's objectives and the opportunities it offers.

Dr. Ubah Adem, President of DDU, underlined the importance of such projects to address youth entrepreneurship and also address climate challenge and H.E. Rick Shearn stated the British Embassy commitment for the project successful implementation and also support for such initiatives in the future dueto the positive impact they have on the community. Mr. Abel Zewdu, GM of the project lead firm, briefed participants about various support mechanisms available through the initiative, including capacity-building programs, access to finance, mentorship, and other business development opportunities.

As part of the event, Dire Dawa University and Justicia Media and Consult signed a Memorandum of Understanding (MoU) to strengthen collaboration on the implementation of Green Future Africa II and other initiatives related to climate advocacy, innovation, and entrepreneurship. The partnership underscores a shared commitment to empowering young entrepreneurs and fostering sustainable solutions that contribute to Ethiopia’s green transition and economic development.

June 20, 2026, (Public and International Relation, DDU)
For more information, please use the links below
👉 Website: http://www.ddu.edu.et/
👉 Facebook: https://www.facebook.com/DDUniv/
👉 Telegram: https://t.me/DDUniv/

📢ማስታወቂያ፡ የሰኔ 12 ቀን 2018ዓ/ም   እንዲሁም   ተፈታኞች ስም ዝርዝር፣ የመፈተኛ ቦታ፣ ሰዓት እና ተያያዥ መረጃዎችን ከዚህ በታች በተመለከተው ሰንጠረዥ ውስጥ እንድትመለከቱ እናሳስ...
18/06/2026

📢ማስታወቂያ፡ የሰኔ 12 ቀን 2018ዓ/ም እንዲሁም ተፈታኞች ስም ዝርዝር፣ የመፈተኛ ቦታ፣ ሰዓት እና ተያያዥ መረጃዎችን ከዚህ በታች በተመለከተው ሰንጠረዥ ውስጥ እንድትመለከቱ እናሳስባለን፡፡

ሁለተኛው ክፍለ ጊዜ መፈተኛ ሰዓት፡ ከ ጠዋቱ 5፡00 እስከ 7፡30
ሶስተኛው ክፍለ ጊዜ መፈተኛ ሰዓት፡ ከሰዓት ከ 8፡30 እስከ 11

======================================

📢 Notice: We kindly urge all and examinees for June 19 (Sene 12, 2018 E.C.) to check the table below for their names, exam venues, schedules, and related information.

Round two Exam Time: 11 A.M to 1:30 PM
Round three Exam Time: 2:30 P.M to 5 P.M

📢ማስታወቂያ፡ የሰኔ 12 ቀን 2018ዓ/ም   ተፈታኞች ስም ዝርዝር፣ የመፈተኛ ቦታ፣ ሰዓት እና ተያያዥ መረጃዎችን ከዚህ በታች በተመለከተው ሰንጠረዥ ውስጥ እንድትመለከቱ እናሳስባለን፡፡የመፈ...
18/06/2026

📢ማስታወቂያ፡ የሰኔ 12 ቀን 2018ዓ/ም ተፈታኞች ስም ዝርዝር፣ የመፈተኛ ቦታ፣ ሰዓት እና ተያያዥ መረጃዎችን ከዚህ በታች በተመለከተው ሰንጠረዥ ውስጥ እንድትመለከቱ እናሳስባለን፡፡

የመፈተኛ ሰዓት፡ ከ ጠዋቱ 2፡00 እስከ 4፡30
======================================

📢 Notice: We kindly urge all examinees for June 19 (Sene 12, 2018 E.C.) to check the table below for their names, exam venues, schedules, and related information.

Exam Time: 8 A.M to 10:30 AM

H.E. Rick Shearn, Political and Environment Advisor at the British Embassy Addis Ababa, visits Dire Dawa University👇👇👇👇👇...
18/06/2026

H.E. Rick Shearn, Political and Environment Advisor at the British Embassy Addis Ababa, visits Dire Dawa University
👇👇👇👇👇👇
Dire Dawa University officially hosted H.E. Rick Shearn, Political and Environment Advisor at the British Embassy in Addis Ababa, alongside Abel Zewdu, General Manager of Justicia Media. The delegation was warmly received by Dr. Ubah Adem, President of Dire Dawa University and discussed a wide array of future strategic collaborations aimed at advancing the institution's regional impact.

During their high-level talks, the leaders explored vital areas of mutual interest, focusing on the development of collaborative research projects and enhancing opportunities for both university staff and students. A key highlight of the strategic discussion was the embassy's potential support for the Eastern Africa Knowledge Hub Center, which is currently anchored at Dire Dawa University.

During the discussion, Dr. Ubah expressed her deep appreciation for the visit, noting that the British Embassy in Addis Ababa has consistently proven to be a strong, reliable partner for the institution. She highlighted previous successful milestones achieved through this partnership, including the opening of a campus-based IELTS testing center and the embassy’s continuous engagement in training and informing the university community about UK government-backed scholarship opportunities, most notably the prestigious Chevening Scholarship program.

In response, H.E. Rick Shearn extended his sincere gratitude for the warm hospitality shown to him and his delegation. He reiterated the British Embassy's firm readiness to reinforce and expand the collaborative frameworks already established between the two institutions. Mr. Shearn emphasized that the embassy is fully committed to bolstering the university’s emerging entrepreneurs through various targeted avenues, specifically highlighting the newly introduced Green Future Africa project as a catalyst for sustainable, youth-led economic development in the region.

June 18, 2026, (Public and International Relation, DDU)
For more information, please use the links below
Website: http://www.ddu.edu.et/
FaceDire-Dawa UniversityDUniv/
Telegram: https://t.me/DDUniv/

📢ማስታወቂያ፡ የሰኔ 11 ቀን 2018ዓ/ም   እንዲሁም   ተፈታኞች ስም ዝርዝር፣ የመፈተኛ ቦታ፣ ሰዓት እና ተያያዥ መረጃዎችን ከዚህ በታች በተመለከተው ሰንጠረዥ ውስጥ እንድትመለከቱ እናሳስ...
17/06/2026

📢ማስታወቂያ፡ የሰኔ 11 ቀን 2018ዓ/ም እንዲሁም ተፈታኞች ስም ዝርዝር፣ የመፈተኛ ቦታ፣ ሰዓት እና ተያያዥ መረጃዎችን ከዚህ በታች በተመለከተው ሰንጠረዥ ውስጥ እንድትመለከቱ እናሳስባለን፡፡

ሁለተኛው ክፍለ ጊዜ መፈተኛ ሰዓት፡ ከ ጠዋቱ 5፡00 እስከ 7፡30
ሶስተኛው ክፍለ ጊዜ መፈተኛ ሰዓት፡ ከሰዓት ከ 8፡30 እስከ 11

======================================
📢 Notice: We kindly urge all and examinees for June 18 (Sene 11, 2018 E.C.) to check the table below for their names, exam venues, schedules, and related information.

Round two Exam Time: 11 A.M to 1:30 PM
Round three Exam Time: 2:30 P.M to 5 P.M

📢ማስታወቂያ፡ የሰኔ 11 ቀን 2018ዓ/ም   ተፈታኞች ስም ዝርዝር፣ የመፈተኛ ቦታ፣ ሰዓት እና ተያያዥ መረጃዎችን ከዚህ በታች በተመለከተው ሰንጠረዥ ውስጥ እንድትመለከቱ እናሳስባለን፡፡የመፈ...
17/06/2026

📢ማስታወቂያ፡ የሰኔ 11 ቀን 2018ዓ/ም ተፈታኞች ስም ዝርዝር፣ የመፈተኛ ቦታ፣ ሰዓት እና ተያያዥ መረጃዎችን ከዚህ በታች በተመለከተው ሰንጠረዥ ውስጥ እንድትመለከቱ እናሳስባለን፡፡

የመፈተኛ ሰዓት፡ ከ ጠዋቱ 2፡00 እስከ 4፡30
======================================
📢 Notice: We kindly urge all examinees for June 18 (Sene 11, 2018 E.C.) to check the table below for their names, exam venues, schedules, and related information.
Exam Time: 8 A.M to 10:30 AM

📢ማስታወቂያ፡ የሰኔ 10 ቀን 2018ዓ/ም   እንዲሁም   ተፈታኞች ስም ዝርዝር፣ የመፈተኛ ቦታ፣ ሰዓት እና ተያያዥ መረጃዎችን ከዚህ በታች በተመለከተው ሰንጠረዥ ውስጥ እንድትመለከቱ እናሳስ...
16/06/2026

📢ማስታወቂያ፡ የሰኔ 10 ቀን 2018ዓ/ም እንዲሁም ተፈታኞች ስም ዝርዝር፣ የመፈተኛ ቦታ፣ ሰዓት እና ተያያዥ መረጃዎችን ከዚህ በታች በተመለከተው ሰንጠረዥ ውስጥ እንድትመለከቱ እናሳስባለን፡፡

ሁለተኛው ክፍለ ጊዜ መፈተኛ ሰዓት፡ ከ ጠዋቱ 5፡00 እስከ 7፡30
ሶስተኛው ክፍለ ጊዜ መፈተኛ ሰዓት፡ ከሰዓት ከ 8፡30 እስከ 11
======================================

📢 Notice: We kindly urge all and examinees for June 17 (Sene 10, 2018 E.C.) to check the table below for their names, exam venues, schedules, and related information.

Round two Exam Time: 11 A.M to 1:30 PM
Round three Exam Time: 2:30 P.M to 5 P.M

📢ማስታወቂያ፡ የሰኔ 10 ቀን 2018ዓ/ም   ተፈታኞች ስም ዝርዝር፣ የመፈተኛ ቦታ፣ ሰዓት እና ተያያዥ መረጃዎችን ከዚህ በታች በተመለከተው ሰንጠረዥ ውስጥ እንድትመለከቱ እናሳስባለን፡፡የመፈ...
16/06/2026

📢ማስታወቂያ፡ የሰኔ 10 ቀን 2018ዓ/ም ተፈታኞች ስም ዝርዝር፣ የመፈተኛ ቦታ፣ ሰዓት እና ተያያዥ መረጃዎችን ከዚህ በታች በተመለከተው ሰንጠረዥ ውስጥ እንድትመለከቱ እናሳስባለን፡፡

የመፈተኛ ሰዓት፡ ከ ጠዋቱ 2፡00 እስከ 4፡30
======================================
📢 Notice: We kindly urge all examinees for June 17 (Sene 10, 2018 E.C.) to check the table below for their names, exam venues, schedules, and related information.

Exam Time: 8 A.M to 10:30 AM

ከኢትዮጵያ የደረጃዎች ኢንስቲትዩት በመጡ ከፍተኛ ባለሙያዎች የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰጠ፡፡👇👇👇👇👇👇የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የኬሚካልና ባዮኢንጂነሪንግ ትምህርት ቤት በምግ...
16/06/2026

ከኢትዮጵያ የደረጃዎች ኢንስቲትዩት በመጡ ከፍተኛ ባለሙያዎች የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰጠ፡፡
👇👇👇👇👇👇

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የኬሚካልና ባዮኢንጂነሪንግ ትምህርት ቤት በምግብ ምህንድስና ዘርፍ የመማር ማስተርማር እንዲሁም የማማከር ስራዎችን በላቀ ጥራት ለመስራት የሚያስችል “Food safety management system based on ES ISO 22000:2018” የተሰኘ ልዩ ስልጠና ሰጥቷል፡፡

የስልጠናውን ሂደት በአካል ተገኝተው የጎበኙት የዩኒቨርሲቲው አካዳሚክ ምክትል ፕሬዝዳንት ዶ/ር መገርሳ ቃሲም ባስተላለፉት መልዕክት ዩኒቨርሲቲው አገር አቀፍ የፕሮግራም ኦዲትና ዕውቅና (Accreditation) ለማግኘት እየሰራ ባለው ሰፊ ስራ ላይ ይህ ስልጠና ትልቅ ግብዓት እንደሚሆን ጠቅሰው፣ ሰራተኞች ያገኙትን ዓለም አቀፍ እውቀት በተግባር ላይ በማዋል ለአስተዳደሩ የምግብና ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪዎች የሚሰጠውን የማማከርና የቴክኖሎጂ ሽግግር አገልግሎት ይበልጥ ማጠናከር እንዳለባቸው አሳስበዋል።

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ሳይንቲፊክ ዳይሬክተር ዶ/ር ግርማ ቤካ በበኩቸው መሰል ዓለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ የአቅም ግንባታ ስልጠናዎች ዩኒቨርሲቲው ወደ ተግባራዊ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲነት ለሚያደርገው ሽግግር ወሳኝ ሚና አላቸው ብለዋል። ዶ/ር ግርማ አክለውም ስልጠናው ሰራተኞች በተግባራዊ እውቀትና በስታንዳርዳይዜሽን ዙሪያ ያላቸውን አቅም በማሳደግ ተግባር ተኮር ትምህርት እና ስልጠና ለመስጠት የሚግዝ ስለመሆኑ ጠቁመዋል፡፡

የተሰጠውን ከፍተኛ ስልጠና በጥንቃቄ ተከታትለው በኢትዮጵያ የደረጃዎች ኢንስቲትዩት የተዘጋጀውን አገር አቀፍ የኦንላይን ፈተና በብቃት ያለፉ 20 የኬሚካል ኢንጂነሪንግ እና የምግብ ምህንድስና (Food Engineering) መምህራን እና የላቦራቶሪ ቴክኒሻኖች የ ES ISO 22000:2018 (የምግብ ደህንነት አስተዳደር ስርዓት) የብሔራዊ ምስክር ወረቀት ባለቤት መሆን ችለዋል።

ድሬዳዋ፣ ሰኔ 9፣ 2018 (የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ህዝብ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት)
ለበለጠ መረጃ
👉 ድረ ገጽ: http://www.ddu.edu.et/
👉 ፌስቡክ: https://www.facebook.com/DDUniv/
👉 ቴሌግራም: https://t.me/DDUniv/
👉 ትዊተር፡ https://twitter.com/DDUniv/”

Address

Dire-Dawa University
Dire Dawa
1362

Opening Hours

Monday 07:30 - 17:00
Tuesday 07:30 - 17:00
Wednesday 07:30 - 17:00
Thursday 07:30 - 17:00
Friday 07:30 - 17:00

Telephone

+251251111501

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dire-Dawa University posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The University

Send a message to Dire-Dawa University:

Share