Ogeeyyii fayyaa 2010 eebbifaman

Ogeeyyii fayyaa 2010 eebbifaman Freedom

04/05/2024
08/12/2019

የደመወዝ ስኬል ማስተካከያ - JEG - ብሎ ነገር አንሰማም፡፡ የምንፈልገው በሕይወታችን ለውጥ ሊያመጣ የሚችል የደመወዝ ጭማሪ ነው፡፡

“የነጥብ የሥራ ምዘናና ደረጃ አወሳሰን ጥናት የደመወዝ ስኬል አፈጻጸም መመሪያ ቁጥር 1/2012 መመሪያ” ከነገ ጀምሮ በተለያዩ ክልሎች እንደሚሰራጭ ከውስጥ አዋቂ ያገኘነው መረጃ ያሳያል፡፡ አሁንም ከክልል ክልል ከፍተኛ አለመግባባት አለ፡፡ የኦሮሚያ ክልል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን የማያውቃቸው ከ1000 በላይ የሥራ መደቦችን ካልጸደቁልኝ እያለ እየተሟገተ ነው፡፡ በአዲስ አበባም ተመሳሳይ ችግር አለ፡፡

የአማራ ክልል ከ1000 ብር በላይ ጭማሪ የሚያገኙ ሰራተኞች በ3 ዓመት ነው የሚከፈላቸው የሚለውን የቀልድ አንቀጽ በማሻሻል ከ1500 ብር በታች የደመወዝ ለውጥ ለአለባቸው ሰራተኞች በአንድ ዓመት ለመክፈል እንዲቻል አድርጓል፡፡ ትግራይ ክልል ደግሞ በJEG የተደረገው የደመወዝ ማሻሻያ ለውጥ በቂ አይደለም እያለ ነው፡፡ ሲጀመር ሕወሃት ሀገር ስትመራ የፈጠረችውን ችግር ከሸሸች በኋላ የመንግስት ሰራተኛው ተቆርቋሪ መስላ ብቅ ብላለች፡፡ ሌሎች ክልሎች አርጉ የሚባሉትን ለመፈጸም ዝግጅታቸውን ጨርሰዋል፡፡

ውድ የመንግስት ሰራተኞች JEG በፍጥነት ይከፈለን እያልን ያለነው “ብልጥ የሰጡትን እየበላ ያለቅሳል፡፡” ሰለሚባል እንጂ ሕይወታችንን ይቀይራል፤ ከድህነት ያወጣናል ብለን አይደለም፡፡ ሲጀመር JEG ከ200 እና 300 ብር የዘለለ የተጣራ ጭማሪ የለውም፡፡ ለምሳሌ ደረጃ 13 ላይ የተመደበ ሰራተኛ በ8017-6809=1208 ይመጣል፡፡ በመመሪያው መሰረት ከ1000 ብር በላይ ጭማሪ የሚያገኙ ሰራተኞች(ክልሎች ካላሻሻሉት) በሦስት አመት ነው፡፡ ሰለዚህ 1208/3=402.6 ብር ጥቅል ጭማሪ ይመጣል፡፡ በሂሳብ አሰራር ሲሰራ የተጣራ ክፍያው 320 ብር አካባቢ ብቻ ይሆናል ማለት ነው፡፡

ሰለዚህ JEGን እርሱት!!! የምንፈልገው የደመወዝ ጭማሪ ነው፡፡ በሀገራችን ለመኖር የሚያችለን የደመወዝ ጭማሪ እንፈልጋለን፡፡

መብታችንን ለማስከበር ለማይቀረው ትግል እንነሳ!!!

15/11/2018

akkam jirtu kaadhimamtoot ogeeyyi fayyaa bara kana eebifamtan. keessumaayyuu koreewwan keenya galannii fi jaalalli isiniif qabnuu guddaadha. nuuf jabaadha isin wojjin jirraa

Address

Dodola

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ogeeyyii fayyaa 2010 eebbifaman posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share