Dubti secondary and preparatory school 1954

Dubti secondary and preparatory school 1954 Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Dubti secondary and preparatory school 1954, Dubti.

20/10/2024
10/10/2024
07/09/2023
ለ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና አስፈታኝ ወረዳዎችና ተፈታኞች በሙሉ           ሰላም  ለሁላችሁምየአፋር ብ/ክ/መ/ት/ቢሮ የ2015 የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ይፋ አደረገ       ነሀ...
12/08/2023

ለ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና አስፈታኝ ወረዳዎችና ተፈታኞች በሙሉ
ሰላም ለሁላችሁም
የአፋር ብ/ክ/መ/ት/ቢሮ የ2015 የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ይፋ አደረገ
ነሀሴ 6/2015 (ትምህርት ቢሮ)
የአፋር ብ/ክ/መ/ትምህርት ቢሮ በ2015 በመደበኛ፤ በማታና በግል መርሀ ግብር ያስፈተናቸውን ከ9ሺ በላይ ተፈታኞች ውጤት ይፋ አድርጓል፡፡ ቢሮው የክልሉን የትምህርት ስርዓት ለማዘመንና ሀሰተኛ መረጃንና የፈተና ኩረጃን ለመከላከል በወሰደው ቁርጠኛ አቋም ከተማሪዎች ምዝገባ እስከ ውጤት ገለጻ ያለው ሂደት ለመጀመሪያ ጊዜ በቴክኖሎጅ የታገዘ ስራ በማከናወን የተማሪዎችን ውጤት ጥራት ባለውና በተቀላጠፈ ሁኔታ ይፋ ለማድረግ ሲሰራ የቆየ በመሆኑ እነሆ ዛሬ ነሀሴ 6/2015 በክልላችን ለመጀመሪያ ጊዜ የሆነውን የ8ኛ ክፍል የተፈታኞች ውጤት በኦንላይን የማሳወቅ ስራ ይፋ ያደረግን መሆኑን ስንገልጽ የክልሉን የትምህርት ጥራት ለማሻሻልና የትምህርት ስርዓቱን ለማዘመን እየተደረገ ባለው ርብርብ ሁሉም ባለድርሻ አካላት የበኩልን ሀላፊነት እንዲወጣ አደራ እያልን መልካም ውጤት እንዲገጥማችሁ በመመኘት ማንኛውም ተፈታኝ ከዚህ በታች በተገለጸው ዌብሳይት
http://afar.ministry.et/ በመግባት ፊት ለፊት በሚታየው ቅጽ(form) ላይ የመለያ ቁጥር (Registration number) በማስገባት ውጤቱን ከቀኑ 5፡00 ጀምሮ ማየት የሚችል መሆኑን እያሳወቅን የማለፊያ ነጥብ (አማካይ ውጤት) በቀጣይ የምናሳውቅ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ትምህርት ቢሮ

Address

Dubti

Telephone

+251921224618

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dubti secondary and preparatory school 1954 posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share