05/02/2023
በቅድሚያ የአክብሮት ሰላምታዬን በማስቀደም ከሰሞኑ በጥንታዊቷ ቅድስት ቤተክርስቲያናችን ላይ ሲካሄድ የነበረው ማዋከብ እና ቅዱስ ሲኖዶሱን የመከፋፈል ሴጣናዊ ስራ በጥብቅ እያወገዝኩ
በዛሬው ዕለት ቅዱስ ሲኖዶሱ ያሳለፈውን ውሳኔ ተከትሎ በተጠራው አዋጅ መላው ምዕመን ለሃይማኖቱ እና ለማተቡ በተጠንቀቅ እንዲቆም እና እስከመጨረሻውም የቅዱሳን አባቶቻችንን ድምፅ እንዲከተል በአፅንኦት ለማሳሰብ እወዳለሁ::
(ቅጥፈት እና እብሪት ፍፃሜው ታላቅ ውድቀት ነው።)
ቴዎድሮስ ካሳሁን
(ቴዲ አፍሮ)