Selam Business & Technology College

Selam Business & Technology College "Knowledge is power. Power to do evil...or power to do good. Power itself is not evil. So knowledge

19/01/2024

ማስታወቂያ
የመውጫ ፈተና በድጋሚ ለምትፈተኑ አመልካቾች በሙሉ
ከ2015 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በሁሉም በቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች ለእጩ ተመራቂ ተማሪዎች የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና እየተሰጠ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በ2016 ዓ.ም አጋማሽ ላይ የመውጫ ፈተናን ለመፈተን በመጠባበቅ ላይ ያላችሁ ተፈታኞች በሙሉ ፈተናው ከጥር 27- የካቲት 1/2016 ዓ.ም የሚሰጥ ይሆናል፡፡
ስለሆነም በሐምሌ ወር 2015 ዓ.ም የመውጫ ፈተናውን ተፈትናችሁ ያላለፋችሁ እና ከጥር 27 - የካቲት 1/ 2016 ዓ.ም ድረስ የመውጫ ፈተናውን በድጋሚ (Re-exam) ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ያላችሁ ተፈታኞች በሙሉ ምዝገባ የምታካሂዱትና የመፈተኛ ተቋም (የመንግስት ዩኒቨርሲቲ) የምትመርጡት ከታች በተገለጸው ማስፈንጠሪያ (Link)
(https://exam.ethernet.edu.et)
ስለሆነ፣ ከጥር 08 እስከ ጥር 15/ 2016 ዓ.ም ድረስ የምዝገባ ክፍያ 500.00 ብር በቴሌ ብር ብቻ በመክፈል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
አመልካቾች ተጨማሪ ድጋፍ የምትፈልጉ ከሆነ በስልክ ቁጥር +251 118 13 21 76 ወይም በኢሜይል [email protected] በኩል ድጋፍ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ማሳሰቢያ
1. ለመጀመሪያ ጊዜ የመዉጫ ፈተና የምትፈተኑ እጩ ተመራቂዎች ምዝገባ የምታካሂዱት እና የአገልግሎት ክፍያ የምትፈፅሙት በተቋማችሁ በኩል መሆኑን እየገለጽን አስፈላጊው የመፈተኛ መረጃዎች በተቋማችሁ የሚደርሳችሁ መሆኑን እናሳውቃል። MoE

05/07/2023
የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና የወስዱና የሪሜዲያል ወይም የማካካሻ ትምህርት ተከታትለው ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ገብተዉ ለመማር የሚፈልጉ ተማሪዎን ጨምሮ  በዲግሪ መርሃግብር በመደበኛ በ...
28/02/2023

የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና የወስዱና የሪሜዲያል ወይም የማካካሻ ትምህርት ተከታትለው ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ገብተዉ ለመማር የሚፈልጉ ተማሪዎን ጨምሮ በዲግሪ መርሃግብር በመደበኛ በማታ በሳምንቱ መጫረሻ እንዲሁም በርቀት በተጨማሪም በቴክኒክና ሞያ በደረጃ 4 ትምህርትና ስልጠና ለመስጠት ምዝገባ ላይ ነን፡፡

26/01/2023
26/01/2023

የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታወቀ፡፡

በዚህም ተፈታኞች ከዛሬ ሌሊቱ 5 ሰዓት ከ30 ጀምሮ በ በዌብ ሳይት https://eaes.edu.et/

በ6284 አጭር የጽሑፍ መልዕክት መላኪያ ላይ የምዝግባ ቁጥራቸውን (Registration Number) ብቻ በመላክ ወይም በቴሌግራም https://t.me/eaesbot ማየት የሚችሉ መሆኑ ተገልጿል፡፡

ተፈታኞች ከተመሳሳይ እና የተዛባ መረጃ ለማሰራጫት ከሚሞክሩ አካላት እራሳቸውን እንዲጠብቁም አገልግሎቱ መልዕክቱን አስተላልፏል፡፡

ሰላም ቢዝነስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅለውድ ተማሪዎቹ፣ ለተማሪ ቤተሰቦች፣ ለመምህራንና ሰራተኞች፣ ለማኔጅመንት አባላት እንዲሁም ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮችመልካም የገና በዓል እንዲሆን ይመኛ...
06/01/2023

ሰላም ቢዝነስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
ለውድ ተማሪዎቹ፣ ለተማሪ ቤተሰቦች፣ ለመምህራንና ሰራተኞች፣ ለማኔጅመንት አባላት እንዲሁም ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች
መልካም የገና በዓል
እንዲሆን ይመኛል

’’ታናሼም ይማራል’’ ከመስከረም 27/2015 ዓ.ም እስከ ጥቅምት  13/2015 ዓ/ም ድረስሰላም ቢዝነስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
07/10/2022

’’ታናሼም ይማራል’’

ከመስከረም 27/2015 ዓ.ም እስከ ጥቅምት 13/2015 ዓ/ም ድረስ
ሰላም ቢዝነስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ

04/10/2022

Address

In Front Of Bakel Primary School
Finote Selam
50

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Selam Business & Technology College posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The University

Send a message to Selam Business & Technology College:

Shortcuts

Share