የጎንደር ነፃነት

የጎንደር ነፃነት ይህ ገፅ የተመሰረተው ለጎንደር ህዝቦች የሰካሁኑ ጭቆናን የማውጣት ሁሉም የተቻለውን ማድረግ የምትፈልጉትን እገዙን

03/05/2022
03/05/2022
14/08/2021
26/07/2021

የክተት ጥሪውን እንደተቀበሉ የራያ ወጣቶች አስታወቁ።

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 18/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትህነግ ቡድን አማራን ለማጥፋት እና ኢትዮጵያን ለማፈራረስ ከምስረታው ጀምሮ ያዘጋጀው ማኒፌስቶ እንዳለውና ይሄን እኩይ ሴራውን ለመተግበርም ከ40 ዓመታት በላይ ሲዘጋጅና ሕዝብን ከሕዝብ ሲያጋጭ መቆየቱን የራያ ወጣቶች አንስተዋል።

የክተት ጥሪውን የተቀበሉት የራያ ወጣቶች ራሳችንን አደራጅተን ከፀጥታ ኀይሉ ጎን በመሆን የተቃጣብንን የህልውና አደጋ እንቀለብሳለን ብለዋል። እኩይ ሴራቸውን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ በማጥፋት ኢትዮጵያን ለመጠበቅ የክተት ጥሪውን ተቀብለን ተዘጋጅተናል ነው ያሉት። መረጃው የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ነው

ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/37m6a4m

26/07/2021

Address

Gondar

Telephone

+251965902606

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የጎንደር ነፃነት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share