University of gondar students’ union

University of gondar students’ union This page is the oficial page of uog student union�&we will post new and truth information please

23/05/2021
15/05/2021

የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከግቢ ይወጣሉ መባሉን ከተከትሎ ቅሬታ አለን ያሉ ተማሪዎች አሉ ፤ ምንድነው ቅሬታቸው ?

የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች 6ኛው ሀገራዊ ምርጫን ተከትሎ ተማሪዎች ወደቤታቸው እንደሚሄዱ ከወዲሁ እያሳወቁ ይገኛሉ።

ይህን ተከትሎትም ቅሬታ አለን የሚሉ ተማሪዎች ለቲክቫህ አሳውቀዋል።

መልዕክት የላኩ ተማሪዎች ፥ በፀጥታ፣ በሽታና በትምህርታዊ በሌሎችም ምክንያቶች መመለስ እንደማይፈልጉ ገልፀውልናል።

ተማሪዎቹ በ2012 ዓ/ም በኮሮና ምክንያት ተቋርጦ የቆየው ትምህርት አሁን ደግሞ በምርጫ በሚል ድጋሚ ትምህርት ከተቋረጠ በተማሪዎች ላይ የሚያሳድረው ስነልቦናዊ ጫና ፣ ተስፋ የመቁረጥ ስሜት ከፍተኛ ነው ሲሉ አስረድተዋል።

ተማሪዎች እንዲበተኑ የሚደረግበት ምክንያት በዝርዝር እንዲገለፅ ፤ በሌላ በኩል አንፃራዊና አስተማማኝ ሰላም ባለባቸው ቦታዎች ተማሪዎች ባሉበት ሆነው ትምህርት እንዲቀጥል ጠይቀዋል።

ነገር ግን የግዴታ ከግቢ የሚወጣ ከሆነ የሰላም እና ፀጥታ ችግር ካለባቸው የሀገሪቱ ክፍሎች ማለትም ከትግራይ ፣ ከመተከል፣ ወለጋ...የመጡ እና አንፃራዊ ሰላም ባለባቸው ከተሞች የሚማሩ ተማሪዎች በግቢ እንዲቆዩ ጠይቀዋል።

በሌላ በኩል አካል ጉዳተኛ የሆኑ እና የተማሪ ህብረቶች በግቢ እንቆይ ብለዋል።

የግዴታ ከግቢ የሚወጠ ከሆነ ተማሪዎች በቂ የትራንስፖርት አገግልግሎት እንዲመቻችላቸው ከወዲሁ ጠይቀዋል።

ቅሬታና ጥያቄያቸውን ለ ያሳወቁ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ጥያቄያቸውን ለተማሪ ህብረት ፅ/ቤት ፥ህብረቱም ለበላይ አመራሮች በማቅረብ ምላሽ በመጠባበቅ ላይ መሆናቸውን አስረድተዋል።

ከዚህ ቀደም MoSHE ለቲክቫህ በዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የምርጫ ተሳትፎ ዙሪያ ውሳኔን ይፋዊ መግለጫ በመስጠት እንደሚያሳውቅ መግለፁ የሚዘነጋ አይደለም።

https://t.me/ijgig/219
12/01/2021

https://t.me/ijgig/219

➢ሰላም ውድ ተማሪወቻችን እንዴት አላችሁ፤ ትላንትና ማለትም በቀን 03-05-13 ዓ.ም በነበረን ኦሬንቴሽንና በተለያየ አጋጣሚ ጥያቄ ያነሳችሁልን የ 1ኛ አመት ተማሪዎች የነበራችሁ ቢሆንም ጥያ....

30/12/2020

አስቸኳይ ማስታወቂያ
*****************

26/12/2020
09/12/2020

ሰላም እንዴት አደራችሁ!!

በ2ኛው ዙር ለምትገቡ
Moshe ባስቀመጠው አቅጣጫ መሰረት አሳይመንት ከ30%እንዲያዝላቸው ስለተባለ ከክላስ ሪፕረዘንታችሁ ጋር ተነጋግራችሁ አሳይመንት ተቀብላችሁ እንድትሠሩ እናሣሥባለን

መምህራንን አነጋግሯቸው እንዲሠጧችሁ

ከገባችሁ በኋላ ለመሥራት ሠአት ስለማይኖራችሁ አሁን ብትሠሩ ይመከራል
የጎ/ዩ/ተ/ህብረት ጽ/ቤት

Address

Gondar

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when University of gondar students’ union posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The University

Send a message to University of gondar students’ union:

Share