የአውባህር ት/ቤት ተማሪዎችና መምህራን መገናኛ ፔጅ

  • Home
  • Ethiopia
  • Gondar
  • የአውባህር ት/ቤት ተማሪዎችና መምህራን መገናኛ ፔጅ

የአውባህር ት/ቤት ተማሪዎችና  መምህራን መገናኛ ፔጅ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from የአውባህር ት/ቤት ተማሪዎችና መምህራን መገናኛ ፔጅ, College & University, Gondar.

Permanently closed.
14/07/2022

ቀድሞ የተዘጋጀ ማንነት ይዛችሁ አልተወለዳችሁም። በግንባራችሁ ወይ በመዳፎቻችሁ መስመር ላይ የሆነ ነገር ተፅፎባችሁ አልተፈጠራችሁም ። ወደዚህ አለም ስትመጡ ምንም እንዳልተፃፈበት ባዶ መፅሀፍ ሆናችሁ ነው። ዕድላችሁን የምትፅፉት፣ዕጣ ፈንታችሁን የምትፅፉት ራሳችሁ ናችሁ ፤ ስለዚህም ራሳችሁን መሆን አለበችሁ።
*Follow us
ምንጭ፡ኦሾ/Osho

03/03/2022

ውድ የአውባህር ት/ቤት ቤተሰቦች የድሮ እና የአሁን ተማሪዎች እና መምህራን እንዴት ናቹህ??
የት/ቤታችን ፎቶ ካላቹህ ላኩልኝ እስኪ??

ለራሳችን ህይወት ተጠያቂ እኛ ብቻ ነን... ለእኛ ስኬት ተጠያቂው እኛ ብቻ ነን። የምናሸንፈው እኛ በእኛነታችን እንጂ በተውሶ አይደለም።ሁሌም  #ህይወት በሁለት ጫፍ የተወጠረች...👉በማግኘት...
28/02/2022



ለራሳችን ህይወት ተጠያቂ እኛ ብቻ ነን... ለእኛ ስኬት ተጠያቂው እኛ ብቻ ነን። የምናሸንፈው እኛ በእኛነታችን እንጂ በተውሶ አይደለም።

ሁሌም #ህይወት በሁለት ጫፍ የተወጠረች...
👉በማግኘትና በማጣት
👉በማድረግና ባለማድረግ
👉በመምሰልና በመሆን
👉በውሸትና እውነት
👉ወድቆ በመቅረትና በመነሳት
👉በመኖርና ባለመኖር... ሌሎች ጫፎች የተወጠረች ነች

👉በራስህ/በራስሽ ላይ ኃላፊነት መወሰድ የአንተ ወይም የአንቺ ነው።

🙏ለሁላችንም ፈጣሪ ጥንካሬውን ይስጠንና ያሰብነውን፣ ህልማችንን እናሳካው!!!
ውድ የአውባህር ት/ቤት የትዝታ ባለቤቶች እንዴት ናቹህ??
ራስን መለወጥ

31/01/2022



አልቦ =0
፩ አሐዱ =1
፪ ክልኤቱ =2
፫ ሠለስቱ =3
፬ አርባዕቱ =4
፭ ሐምስቱ =5
፮ ስድስቱ =6
፯ ስብዓቱ =7
፰ ስመንቱ 8
፱ ተሰዓቱ 9
፲ አሠርቱ 10
፲፩ አሠርቱ ወአሐዱ 11
፲፪ አሠርቱ ወክልኤቱ 12
፲፫ አሠርቱ ወሠለስቱ 13
፲፬ አሠርቱ ወአርባዕቱ 14
፲፭ አሠርቱ ወሐምስቱ 15
፲፮ አሠርቱ ወስድስቱ 16
፲፯ አሠርቱ ወሰብዓቱ 17
፲፰ አሠርቱ ወስመንቱ 18
፲፱ አሠርቱ ወተሰዓቱ 19
፳ እስራ 20
፳፩ እስራ ወአሐዱ 21
፳፪ እስራ ወክልኤቱ 22
፳፫ እስራ ወሠለስቱ 23
፳፬ እስራ ወአርባዕቱ 24
፳፭ እስራ ወሐምስቱ 25
፳፮ እስራ ወስድስቱ 26
፳፯ እስራ ወሰብዓቱ 27
፳፰ እስራ ወሰመንቱ 28
፳፱ እስራ ወተሰዓቱ 29
፴ ሠላሳ 30
፴፩ ሠላሳ ወአሐዱ 31
፴፪ ሠላሳ ወክልኤቱ 32
፴፫ ሠላሳ ወሠለስቱ 33
፴፬ ሠላሳ ወአርባዕቱ 34
፴፭ ሠላሳ ወሐምስቱ 35
፴፮ ሠላሳ ወስድስቱ 36
፴፯ ሠላሳ ወሰብዓቱ 37
፴፰ ሠላሳ ወሰመንቱ 38
፴፱ ሠላሳ ወተሰዓቱ 39
፵ አርብዓ 40
፶ ሃምሳ 50
፷ ስድሳ 60
፸ ሰብዓ 70
፹ ሰማንያ 80
፺ ተሰዓ 90
፻ ምዕት 100
፻፩ ምዕት ወአሐዱ 101
፻፪ ምዕት ወክልኤቱ 102
፻፫ ምዕት ወሠለስቱ 103
፻፬ ምዕት ወአርባዕቱ 104
፻፭ መዕት ወሐምስቱ 105
፻፮ ምዕት ወስድስቱ 106
፻፯ ምዕት ወሰብዓቱ 107
፻፰ ምዕት ወስመንቱ 108
፻፱ ምዕት ወተሰዓቱ 109
፻፲ ምዕት ወአሠርቱ 110
፻፲ወ፩ ምዕት አሠርቱ ወአሐዱ 111
፻፲ወ፪ ምዕት አሠርቱ ወክልኤቱ 112
፻፲ወ፫ ምዕት አሠርቱ ወሠለስቱ 113
፻፲ወ፬ ምዕት አሠርቱ ወአርባዕቱ 114
፻፲ወ፭ ምዕት አሠርቱ ወሐምስቱ 115
፻፲ወ፮ ምዕት አሠርቱ ወስድስቱ 116
፻፲ወ፯ ምዕት አሠርቱ ወሰብዓቱ 117
፻፲ወ፰ ምዕት አሠርቱ ወስመንቱ 118
፻፲ወ፱ ምዕት አሠርቱ ወተሰዓቱ 119
፻፳ ምዕት ወእስራ 120
፻፴ ምዕት ወሠላሳ 130
፻፵ ምዕት ወአርብዓ 140
፻፶ ምዕት ወሃምሳ 150
፻፷ ምዕት ወስድሳ 160
፻፸ ምዕት ወሰብዓ 170
፻፹ ምዕት ወሰማንያ 180
፻፺ ምዕት ወተሰዓ 190
፪፻ ክልኤቱ ምዕት 200
፪፻ወ፩ ክልኤቱ ምዕት ወአሐዱ 201
፪፻ወ፪ ክልኤቱ ምዕት ወክልኤቱ 202
፪፻ወ፫ ክልኤቱ ምዕት ወሠለስቱ 203
፪፻ወ፬ ክልኤቱ ምዕት ወአርባዕቱ 204
፪፻ወ፭ ክልኤቱ ምዕት ወሐምስቱ 205
፪፻ወ፮ ክልኤቱ ምዕት ወስድስቱ 206
፪፻ወ፯ ክልኤቱ ምዕት ወሰብዓቱ 207
፪፻ወ፰ ክለኤቱ ምዕት ወስመንቱ 208
፪፻ወ፱ ክልኤቱ ምዕት ወተሰዓቱ 209
፪፻ወ፲ ክልኤቱ ምዕት ወአሠርቱ 210
፪፻፲ወ፩ ክልኤቱ ምዕት አሠርቱ ወአሐዱ 211
፪፻፲ወ፪ ክልኤቱ ምዕት አሠርቱ ወክልኤቱ 212
፪፻፲ወ፫ ክልኤቱ ምዕት አሠርቱ ወሠልስቱ 213
፪፻፲ወ፬ ክልኤቱ ምዕት አሠርቱ ወአርባቱ 214
፪፻፲ወ፭ ክልኤቱ ምዕት አሠርቱ ወሐምስቱ 215
፪፻፲ወ፮ ክልኤቱ ምዕት አሠርቱ ወስድስቱ 216
፪፻፲ወ፯ ክልኤቱ ምዕት አሠርቱ ወሰብዓቱ 217
፪፻፲ወ፰ ክልኤቱ ምዕት አሠርቱ ወሰመንቱ 218
፪፻፲ወ፱ ክልኤቱ ምዕት አሠርቱ ወተሰዓቱ 219
፪፻፳ ክልኤቱ ምዕት ወእስራ 220
፪፻፴ ክልኤቱ ምሪዕት ወሠላሳ 230
፪፻፵ ክልኤቱ ምዕት ወአርብዓ 240
፪፻፶ ክልኤቱ ምዕት ወሃምሳ 250
፪፻፷ ክልኤቱ ምዕት ወስድሳ 260
፪፻፸ ክልኤቱ ምዕት ወሰብዓ 270
፪፻፹ ክልኤቱ ምዕት ወሰማንያ 280
፪፻፺ ክልኤቱ ምዕት ወተሰዓ 290
፫፻ ሠለስቱ ምዕት 300
፬፻ አርባዕቱ ምዕት 400
፭፻ ሐምስቱ ምዕት 500
፮፻ ስድስቱ ምዕት 600
፯፻ ስብዓቱ ምዕት 700
፰፻ ስመንቱ ምዕት 800
፱፻ ተሰዓቱ ምዕት 900
፲፻ አሠርቱ ምዕት 1000
፳፻ እስራ ም

30/01/2022

ሕይወትን ቀለል ብናደርጋት ኖሮ!

ካነበብኩት ትንሽ ሰንበት ያለ አባባል ትዝ አለኝ . . .

📍 የተወለድነው በሌሎች ሰዎች እርዳታ ነው ፡፡

🔷 ስማችንን የተቀበልነው ሌሎች ሰዎች ባወጡልን መሰረት ነው ፡፡

📍የገቢ ምንጫችን የሚመጣው ከሌሎች ሰዎች ነው ፡፡

🔷ክብርና እውቅና የሚሰጡን ሌሎች ሰዎች ናቸው ፡፡

📍ገላችንን ለመጀመሪያ ጊዜ ያጠቡን ሌሎች ሰዎች ናቸው ፣ ለመጨረሻ ጊዜ የሚያጥቡንም ሌሎች ሰዎች ናቸው ፡፡

🔷 ከዚህ አለም ስንሰናበት ቤታችንና ንብረታችን በሌሎች ሰዎች ይወሰዳል ፡፡

📍እጃችንን ይዘው በመደገፍ መራመድ ያስለመዱን ሌሎች ሰዎች ናቸው ፣ በመጨረሻም እጃችንን ይዘው በመደገፍ የሚያራምዱን ሌሎች ሰዎች ናቸው ፡፡

🔷 በመወለዳችን ምክንያት በደስታ የደገሱና የበሉት ሌሎች ሰዎች ፣ ስንሞትም በኃዘን የሚደግሱና የቀብር ስርአታችን የሚከናወነው በሌሎች ሰዎች ነው ፡፡

🔑ይህ ሁሉ እውነታ እያለ “ነኝ” እና “አለኝ” በምንለው ነገር የምንመካበት ጉዳይ አይገባኝም ፡፡ እስቲ ያወሳሰብናትን ሕይወትን ቀለል እናድርጋትና ለመከባበርና ለመዋደድ ቅድሚያን በመስጠት እንኑር ፡፡
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
✅✅ እስኪ በቅንነት ለየግሩፓችሁና ለየቻናላችሁ እንዲሁም ለወዳጅ ዘመዶቻችሁ ሼር አድርጉላቸው ። ቻናላችንንም Join አድርገው ይቀላቀሉን ።👇👇👇👇

አላዋቂነት ጨለማ ነው። አላዋቂነት ምሉዕ የአሉታዊነት ሁኔታ ነው ። አላዋቂነት የዕዉቀት ሁኔታ በተለይም በጣም ዝቅተኛዉ እና ዜሮው የዕውቀት ሁኔታ ነው። ዳሩ አላዋቂነት ግን ከዕውቀታሙ አዕም...
29/01/2022

አላዋቂነት ጨለማ ነው። አላዋቂነት ምሉዕ የአሉታዊነት ሁኔታ ነው ። አላዋቂነት የዕዉቀት ሁኔታ በተለይም በጣም ዝቅተኛዉ እና ዜሮው የዕውቀት ሁኔታ ነው። ዳሩ አላዋቂነት ግን ከዕውቀታሙ አዕምሮ የተለየ አይደለም። አላዋቂነትም ሆነ ዕውቀታሙ አዕመሮ ከተመሳሳይ ፈርጅ ውስጥ ነው የሚገኙት። ያላቸው የመጠን ልዩነት ብቻ ነው። ያ...ልዩነት የማዕረግ እና የደረጃ ነው። አዋቂው ሰዉ ብዙ ያዉቃል ፤ አላዋቂው ሰው ትንሽ ያውቃል።

30/11/2021

✅ኢንተርኔት_ስንጠቀም_የዳታ_ለመቆጠብ ከስር ያሉትን ዘዴዎች መጠቀም ትችላላቹ
❇️ጠቅላላ_የስልክ_ዳታን_ለመቆጠብ


❶ ይጫኑ
❷ ይጫኑ
❸ ወይም ... ከላይ እነዚህን ሶስት ነጥብ ይጫኑ
❹ ሚለውን ይጫኑ።
አፖች_ላይ_ዳታን_ለመቆጠብ
🔶እነዚህን መንገዶች ተጠቀሙ።

♻️Telegram_ላይ_ዳታን_ለመቆጠብ
❶ ይክፈቱ
👇👇👇👇👇
❷ ይጫኑ
👇👇👇👇👇
❸ ይጫኑ
👇👇👇👇👇
❹ ይጫኑ
👇👇👇👇👇
❺ ራይት(✔) የተደረጉትን በሙሉ ያጥፉት


❶ ይክፈቱ
👇👇👇👇👇
❷ ይጫኑ
👇👇👇👇👇
❸ ይጫኑ
👇👇👇👇👇
❹ ያርጉት

✳️WhatsApp_ላይ_ዳታን_ለመቆጠብ
❶ ይክፈቱ
👇👇👇👇👇
❷ ወይም --- ከላይ እነዚህን ሶስት ነጠብጣብ ይጫኑ
👇👇👇👇👇
❸ ይጫኑ
👇👇👇👇👇
❹ ን ይጫኑ
👇👇👇👇👇
❺ ን ይጫኑ
👇👇👇👇👇
❻ ራይት(✔) የተደረጉትን በሙሉ ያጥፉት

🔰Messenger_ላይ_ዳታን_ለመቆጠብ
❶ ን ይክፈቱ
👇👇👇👇👇
❷ ይጫኑ
👇👇👇👇👇
❸ ይጫኑ
👇👇👇👇👇
❹ on ያድርጉ

17/11/2021

እድል በብልሁ ሰው እጅ መጫወቻ ነች፤ በጅሎች ላይ ግን ትጫወታለች...

የቱንም ነገር አታማርሩ፡፡ አማራሪው፣ በተማረረበት ነገር ይገረፋል፡፡ የታገሰ፣ የተማረረበትን ነገር ያስገርፋል፡፡ የተረዳው ግን፣ አስገብሮ፣ አገልጋዩ አድርጎታል...

ዘወትር እንደሚሆነው፣ አጋዘኗ ላይ ያነጣጠረው አዳኝ፣ አጋዘኗን ስቶ፣ መኖሯን ፈፅሞ ልብ ያላላትን ጥንቸል ይገድላል፡፡ ብልሁ አዳኝ የዚህን ጊዜ እንዲህ ይላል፣ “እንደ እውነቱ ለጥንቸሏ እንጂ ለአጋዘኗ አላለምኩም፡፡ እናም ያለምኳትን፣ አልሳትኳትም”

በደንብ አልሙ፤ እናም የቱም ውጤት ጥሩ ውጤት ነው፡፡

መጽሐፈ ሚርዳድ

ለአውባህር ትምህርት ቤት የድሮና ዘንድሮ ተማሪዎች ሁሉ ከስር ብለው Telegram link በመጫን ግቡና እንገናኝ ። ትዝታችን እንጋራ እላለሁ።።https://t.me/joinchat/lPqcz3J...
15/07/2021

ለአውባህር ትምህርት ቤት የድሮና ዘንድሮ ተማሪዎች ሁሉ ከስር ብለው Telegram link በመጫን ግቡና እንገናኝ ። ትዝታችን እንጋራ እላለሁ።።
https://t.me/joinchat/lPqcz3J_fUw3OTg8 በዚህ ሊንክ ግብ እና telegram ላይ እንገናኝ

ሰዎች ስለእኛ በሚያስቡት ነገር ላይ መጨነቅን ለማቆም ቀላል ዘዴዎችTelegram https://telegram.me/ethiopianlink‘’የማይባል ነገር ተናገርሁ እንዴ? እንዴት እንደዚህ አደ...
18/06/2020

ሰዎች ስለእኛ በሚያስቡት ነገር ላይ መጨነቅን ለማቆም ቀላል ዘዴዎች
Telegram
https://telegram.me/ethiopianlink
‘’የማይባል ነገር ተናገርሁ እንዴ? እንዴት እንደዚህ አደርጋለሁ? ሰዎች እኮ መሃይም :ገገማ:የሚያናድድ ሰው ነው/ነች ይሉኝ ይሆናል’’ እያልን ራሳችንን የምናስጨንቅ ስንቶቻችን ነን! ሌሎች ሰዎች ስለእኛ በሚያስቡት ነገር ላይ በመጨነቅ አእምሯችንን በጨለማ ቦታ እንዲንከራተትና ራሳችንን በመጠራጠር የስጋት ስሜት እንዲሰፍንብንና እንዳንረጋጋ እያደረግን መሆኑን ልናውቅ ይገባል:: ለነገሩ ሁላችንም ሰዎች ስለእኛ ያላቸው ሃሳብ/አስተያየት ምን ይሆን ብለን መጨነቅ እንደሌለብን እናውቃለን ወደ ተግባር ለመቀየር ግን ስንቸገር እንታያለን:: ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዘዴዎች ብንጠቀምባቸው ይረዱናል!

1. የሰዎችን አዕምሮ ማንበብ እንደማንችል መረዳት፡- እስኪ ሰዎች ስለእኛ የሚያስቡትን በእርግጠኛነት ማወቅ እንችላለን? ብዙ ጊዜ ነገራትን ሳናጣራ ይሆናል በማለት ብቻ ማወቅ እንደምንችል ነው የምናስበው ይህ አስተሳሰባችን ደግሞ ለህይወታችን ፀር ወደሆኑ ድምዳሜዎች/ዉሳኔዎች ይመራናል::ስለዚህ እነዛ ሰዎች ሃሳባቸውን የሚገልጹበትን ዕድል አግኝተው ሃሳባቸውን እስካልገለጹልን ድረስ ስለምን እንደሚያስቡ ማወቅ በፍጹም አንችልም፡፡

2. በቋሚነት ለሚጠቅመን ነገር መስራት:- ከሌሎች ሰዎች የሚሰነዘሩ የኩነኔ አስተያየቶች በእርግጥም እኛን ይጎዱናል ነገር ግን ከእነዚህ ሰዎች የሚመጣውን አሉታዊ ምላሽ በመፍራት የምናጣቸው/የምናሳልፋቸው መልካም ዕድሎች ጥለውብን ከሚያልፉት የአእምሮ ጠባሳ አይበልጥም፡፡ እነዚህ የኩነኔ/አሉታዊ አስተያየቶች የሚያደርሱብን ጉዳት ቅጽበታዊ ሲሆን ባጣናቸው/ባመለጡን መልካም ዕድሎች ምክንያት የሚደርስብን ጸጸትና ቁጭት ግን ከጊዜ ወደ ጊዜ ስር እየሰደደና እያደገ ነው የሚሄደው፡፡ ስለዚህ በቋሚነት የሚጠቅመንን ነገር ለማግኘት ጊዜያዊ የሆኑ ተቀባይነት ማጣትን ለመቀበል ፈቃደኞች እንሁን::

3. ራስን ከመኮነን/በራስ ላይ ከመፍረድ መቆጠብ:- እስኪ ሰዎች ምን ይሉን ይሆን ብለን የምንጨነቅበትን ሃሳብ ለሰከንድ ቆም ብለን እናስበው! በእርግጠኝነት እኛ ለራሳችን የምናስበውን ነገር ላይ ነው ሌሎችም እንደዚ ያስባሉ ብለን የምንሰጋ፡፡ ስለዚህ በራሳችን ላይ መፍረድን አቁመን(ራስን ከመኮነን ተቆጥበን) እኛነታችንን ከተቀብለነው ወይም ለራሳችን ጥሩ ግምት ከሰጠን ሌሎቹ ስለእኛ ለሚሰጡት/ለሚያስቡት ሃሳብ ፍርሃትና ስጋት አይኖረንም ማለት ነው፡፡

4. ሌሎች ሰዎችን መኮነንን/በሌሎች ላይ መፍረድን ማቆም፡- ሰዎችን እየገመገምን፡እየኮነንና እየፈረድንባቸው የምንኖር ከሆነ እነሱም በተመሳሳይ ሁኔታ እንደሚፈርዱብን ነው የምናስበው፤ ስለዚህ በእነሱ ላይ ከመፍረድ ይልቅ ህይወታችንን ለማሻሻልና ለማደራጀት እንደሚያግዙን ቆጥረን ብናደንቃቸውና ብናበረታታቸው የበለጠ ተጠቃሚዎች መሆን እንችላለን፡፡

5. ስለእኛ አለመሆኑን መረዳት፡- ሰዎች በራሳቸው እይታ ከደረሰባቸው ክስተት፡ ቁስል፡ ፍራቻና እንከን የተነሳ ለነገሮች የተለያዩ አሉታዊ ምላሾችን ይሰጣሉ ነገር ግን የእነሱ ምላሽ ከእኛ ጋር የሚገናኝ እንዳልሆነ ልብ ልንል ይገባናል፡፡ ለምሳሌ የሆነ ቢዝነስ ለመጀመር ብንወስንና አንድ ሰው ”እመነኝ ይህንን ስራ ከጀመርህ በሚቀጥሉት ወራት አሊያም ዓመታት ምንም ዓይነት የእረፍት ጊዜ አይኖርህም” ቢል ሰውዬው የተናገረው ቢዝነስ መጀመር ላይ ያለውን ሃሳብ/አመለካከት እንጂ እኛን በተመለከተ እንዳልሆነ ለይተን መረዳት ይጠበቅብናል::

6. በሚያስደስተን ነገር ላይ ትኩረት ማድረግ:- ይህን ባደርግ ሰዎች ይፈርዱብኛል በማ

ፈጣሪ ኢትዮጵያና ህዝቦችን ይባርክ። ፍቅር ያሸንፋል።telegram channel ይቀላቀሉ በርካታ ቁምነገሮች ቀልዶች ያልተሰሙ ትኩስ ዜናዎች እና የተለያዩ መፃህፍት PDF ያገኛሉ።join ያድርጉ

14/06/2020

Journalist

Address

Gondar

Telephone

+251939288588

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የአውባህር ት/ቤት ተማሪዎችና መምህራን መገናኛ ፔጅ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The University

Send a message to የአውባህር ት/ቤት ተማሪዎችና መምህራን መገናኛ ፔጅ:

Share