Abdii xayyib

Abdii xayyib Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Abdii xayyib, College & University, Hagere Mariam.

Leenca Tokkoof Qeeransa Jaha
02/05/2025

Leenca Tokkoof Qeeransa Jaha

06/04/2022

➧መልካም_ጓደኛ

ሁለት ውብ የሂወት ኡደቶችን ይለግሰሀል…"አንደኛው አዚህ ዱንያ ላይ ሲሆን" "ሁለተኛው ደግሞ ጀነት ውስጥ ይሆናል"

መልካም_ጓደኞች «ወደ አሏህ መንገድ… ይጠሩሀል…» «ከጠፋህባቸው… ይፈልጉሀል…» ከተዘናጋህ… አስታውሱሀል»

«…በዱአቸው ውስጥ…ያካቱሀል»
«ልክ እንደ ከዋክብቶች… መርከብህ መንገድ ከሳተች…ይመሩሀል…» «ነገ ከአሏህ አርሽ ስር…ኢንሸአላህ…አብረው ይጎዳኙሀል…» «ጀነት ውስጥ ፈልገውህ ካጡህ…

አሏህን ወደነሱ እንዲቀላቅልህ ይለምኑልሀል» "አሏህ ሶሊሆቹን አድርጎ ከሶሊሆቹ ያወዳጀን ከሶሊሆቹ ጓደኞቻችን አይነጥለን በያሉበት ይጠብቅልን " አሚን

17/03/2022

🛑 እነዚህን 10 ነገሮች በማድረግ ረመዳንን ተቀበለው

① አላህ ረመዳንን ደርሰው ከሚጠቀሙበት ሰዎች እንዲያደርግህ ዱዓ በማብዛት ተቀበለው።

② ሲያደርስህ አላህ አብዝተህ በማመስገንና በደስታ ተቀበለው።

③ ወሩን ሙሉ በዒዳ ለማሰለፍ ከወንጀል ለመራቅ
በቁርጠኝነት በመወሰን ተቀበለው።

④ ፆምን አስመክቶ ያሉ ጥያቄዎችህን ከወዲህ እንዲመለስልህ የእውቀት ባለቤቶችን በመጠየቅ ተቀበለው።

⑤ ቁርአንን በወሩ ውስጥ እንዴት ልትጨርሰው እንደምትችል እቅድ በማውጣት ተቀበለው።

⑥ ያስቀየምካቸውን ሰዎች ይቅርታ በመጠየቅ፣
የተቀየምክባቸውንም ይቅርታ በማድረግ ተቀበለው።

⑦ ወንጀሎችህን ቆጥረህ ወደ አላህ ንፁህ ተውበት
በማድረግ ተቀበለው።

⑧ ሰላትን በወቅቱና በጀመዓ አወል ሰፍ ላይ ለመስገድ እቅድ በማውጣት ተቀበለው።

⑨ ቤተሰቦችህን ለመንከባከብና ጥሩ አርአያ ለመሆን ቁርጥ ውሳኔ በማድረግ ተቀበለው።

10 ረመዳንን ከመጠቀም ሊያስነካሉህ ከሚችሉ ጉዳዮች፣ሰዎችና ሁኔታዎች ፈፅሞ በመራቅ ተቀበለው።

"እጁ አመድ አፋሽ ይሁን ረመዳንን አግኝቶ ወንጀሉ ሳይማርለት ያለፈው።" ረሱል(ሰዐወ)

Address

Hagere Mariam

Telephone

+251916601148

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abdii xayyib posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share