Gech bek

Gech bek To expand info

ስማኝማ አንተዬ ሰው መሆን እንጂ ሰዉን መምሰል ቀላል ነዉ።    ታድያ ሰዉ መሆን እንደ ሰዉ መብላት ፣መጠጣት ፣ ማማር ፣ ቤት ሰርቶ መኖር እና ዝና ማትረፍ ሳይንሆን የሰዉነት ገጽ-ባህርይ ...
06/08/2023

ስማኝማ አንተዬ
ሰው መሆን እንጂ ሰዉን መምሰል ቀላል ነዉ።
ታድያ ሰዉ መሆን እንደ ሰዉ መብላት ፣መጠጣት ፣ ማማር ፣ ቤት ሰርቶ መኖር እና ዝና ማትረፍ ሳይንሆን የሰዉነት ገጽ-ባህርይ ከአምላክ ተላብሰህ በቅንነት ማሰብ ነዉ።
ጦርነት ፣ ደም ማፋሰስ ፣ መግደል ራስ ወዳድነት ሌሎቹን መናቅ መቅዘት ሰዋው መገለጫ አይደሉም ።
ዛፊ ለወፎች
ባህር ለአእዋፍት
ዱር፣ ገደል እና ዋሻው ለቀበሮዎች እና ለሌሎች ስሆኑ እነዝህ ቦታዎች መኖሪያ ብቻም ሳይሆን አመለካከታቸውንም ይገልፃል። አንተ እና እኔ ግን ሰዉ ለዛውም በደሙ የነፃን ።ዳግማዊ ደም ለምን ?

Let bless these kids
25/06/2023

Let bless these kids

Weep not child
10/10/2021

Weep not child

Address

South Wards
Hagere Mariam
1140

Telephone

+251916951140

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gech bek posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share