Dine Ahmad 3

Dine Ahmad 3 Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Dine Ahmad 3, College & University, Prosperity, Harer.

14/11/2025
18/10/2025
09/09/2025
በጎነት ጎሳ ፣ሃይማኖ፣ ሰፈርና ጓደኛ የሌለው ደስ የምል በሁሉም ዘንድ ተወዳጅ የተባረከ  ባህልና ስራ ነው በዛሬው እለት በሶፊ ወረዳ የሚያይ ወጣቶች ማህበር ከተለያዩ ከከተማና ከገጠር ከተወ...
16/08/2025

በጎነት ጎሳ ፣ሃይማኖ፣ ሰፈርና ጓደኛ የሌለው ደስ የምል በሁሉም ዘንድ ተወዳጅ የተባረከ ባህልና ስራ ነው በዛሬው እለት በሶፊ ወረዳ የሚያይ ወጣቶች ማህበር ከተለያዩ ከከተማና ከገጠር ከተወጣጡ የወጣት ማህበራት ጋር በመሆን በሶፊ ወረደ የክረምት በጎ ፊቃድ ከሆኑት የአቅመ ደካማ ቤት እድሳትና የእርሻ ኩትኳቶ ከመስራት በሻገር አንድነትንና ወንድማማችነትን ያሳየንበት ማርሃ ግብር ነው እንድሁም በፖሮግራሙ ላይ ተገኝቶ ንግግርና ሞራል ያደረጉልን ወጣት የወረዳው አስተዳዳር የሆኑት አቶ አህመድ አሊዪ ናቸው የበጎ ስራው በሁሉም መስክ በተለይ በክረምት ግዜ ተጠናክረው ይቀጥላል በበጋውም እንደዛው ።
#ሚያይ ወጣቶች ማህበር❤😘❤😘❤.😘❤😘!!!

Address

Prosperity
Harer

Telephone

+251941213705

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dine Ahmad 3 posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The University

Send a message to Dine Ahmad 3:

Share