Zion College

Zion College Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Zion College, College & University, SNNPR, Hawassa.

26/09/2025
ZCTB congratulates all Ethiopians on this  great inaugural ceremony of the GRRD!
11/09/2025

ZCTB congratulates all Ethiopians on this great inaugural ceremony of the GRRD!

ኮሌጃችን ለ20ኛ ጊዜ በዲግሪ እና በቲቪቲ በተለያዩ ሙያዎች ያስተማራቸውን ተማሪዎች ነሀሴ 24 2017 ዓ.ም በሲዳማ ባህል አዳራሽ በደማቅ ሁኔታ  አስመርቋል።እንኳን ደስ አላችሁ
01/09/2025

ኮሌጃችን ለ20ኛ ጊዜ በዲግሪ እና በቲቪቲ በተለያዩ ሙያዎች ያስተማራቸውን ተማሪዎች ነሀሴ 24 2017 ዓ.ም በሲዳማ ባህል አዳራሽ በደማቅ ሁኔታ አስመርቋል።
እንኳን ደስ አላችሁ

25/10/2024

ዛየን የቴክኖሎጂ እና ቢዝነስ ኮሌጅ ለ2017ዓ.ም
አዲስ ተማሪዎች ምዝገባ መጀመሩን ስናበስር በደስታ ነው።
ብቁ በሆኑ መምህራኖቻችን ፤ ለመማር ምቹ በሆኑ የመማሪያ ክፍሎቻችን ኮሌጃችን በድግሪ እና TVET ፕሮግራም ከታች በተዘረዘሩት የትምህርት መስኮች ተማሪዎቹን ተቀብሎ ለማስተማር ዝግጅቱን ጨርሷል።

Degree programs
-----------------
👉🏻Accounting & Finance
👉🏻Business Management
👉🏻Computer Science
👉🏻Information Technology
👉🏻Surveying Technology

Tvet ( diploma)
-----------------
👉🏻Ict
👉🏻surveying technology
👉🏻secretary & office management.
👉🏻Library and information since

ለበለጠ መረጃ 👉🏻 046 221 1310/11
0979585858
0916581459
አድራሻ..አቶቴ ወልደአማኑኤል ጎዳና

ዛየን የቴክኖሎጂ እና ቢዝነስ ኮሌጅ
ሀዋሳ

ቆስጠንጢኖስ ንጉስ ሄሌና እናቲቱ፤የኢየሱስን መስቀል ሞት የሞተበቱ፤የአማኞች መሳሪያ የጠላት ሰቀቀን፤በፈጣሪ ፈቃድ ይኼው አገኙልን፤በፍቅር ተገልጦ ጦሩን የሰበቀ፤በጠላት ሜዳ ላይ ፍርሃት የለቀ...
27/09/2024

ቆስጠንጢኖስ ንጉስ ሄሌና እናቲቱ፤
የኢየሱስን መስቀል ሞት የሞተበቱ፤
የአማኞች መሳሪያ የጠላት ሰቀቀን፤
በፈጣሪ ፈቃድ ይኼው አገኙልን፤
በፍቅር ተገልጦ ጦሩን የሰበቀ፤
በጠላት ሜዳ ላይ ፍርሃት የለቀቀ፡፡”
የሚል ድንቅ ውዳሴ ተብሎ ተፅፏል....

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።

ዛየን የቴክኖሎጂ እና ቢዝነስ ኮሌጅ
ዛየን የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋም
ዛየን አካዳሚ
ሀዋሳ

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ2017ዓ.ም ደመራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን። ዛየን የቴክኖሎጂ እና ቢዝነስ ኮሌጅ ዛየን የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋም ዛየን አካዳሚ
26/09/2024

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ2017ዓ.ም ደመራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።

ዛየን የቴክኖሎጂ እና ቢዝነስ ኮሌጅ
ዛየን የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋም
ዛየን አካዳሚ

ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም ፣የፍቅር፣እንዲሁም የመተሳሰብ እንዲሆን መልካም ምኞቱን ይገልፃል። ዛየን የቴክኖሎጂ እና ...
15/09/2024

ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
በዓሉ የሰላም ፣የፍቅር፣እንዲሁም የመተሳሰብ እንዲሆን መልካም ምኞቱን ይገልፃል።

ዛየን የቴክኖሎጂ እና ቢዝነስ ኮሌጅ
ዛየን አካዳሚ
ዛየን የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋም

ሀዋሳ

Address

SNNPR
Hawassa
ATOTA

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Zion College posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share