Haddiy Xuumaa Eboo

Haddiy Xuumaa Eboo Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Haddiy Xuumaa Eboo, College & University, shonee Badawacho, Hossana.

09/11/2025

ጥብቅ ማሳሳቢያ ለሀዲያ ህዝብ በሙሉ (በጥቅምት 2016 ዓ/ም የተፀፋ)

በሀዲያ ህዝብ ላይ አደጋ እያንዣበበ ነው። የሀዲያ ህዝብን ህልውና ለማጥፋት ከቅርብና ከሩቅ የተሳባሰቡ አደገኛ ጠላቶች ተነስተዋል። ሀዲያ የተደገሰውን የጥፋት እቅድ ብራዳ እንኳን እርስ በእርስ በጎሳ ተከፋፍሎ አንድ ላይ ቆሞም ከጥፋት ለመከላከል እጅግ ከበድ ነው። የጉራጌ ዘርማ የተባለ ገዳይ ቡድን ከአክራሪ ተስፋፊ ልህቃን፣ ባላሃብቶችና ጀዊሳ ጋር በመቀናጀት የሀዲያ ህዝብን በማጥፋት መሬቱን ለመቀማት እቅድ አውጥቶ ስራ ላይ ገብቶል። ለጥቃት የተጋለጡ እንደ ማራቆ፣ ቀቤና እና የቆሴ ሀዲያ ህዝቦቻችን ልዩ ጥበቀ ያስፈልጋቸዋል። በልዩ ወረዳ ማዋቀር ብቻውን ህልውኃቸውን ለማስጠበቅ በቅ እንዳልሆና ባለፉት ሳምንታት አይታናል። የሀዲያ ህዝብን ህልውናውን ለማጥፋት ከተነሱ ጠላቶች ለመከላከል የሀዲያ ህዝብ የግድ አንድ ላይ መቆም አለበት። ሆኖም ከተደቀነው አደገ መጠን አንፀር የሀዲያ አንድነት ብቻውን በቂ አይደለም። ህልውናው ላይ የተደቀነውን አደገ ለመከላከል የግድ በተመሳሳይ ተጋላቃጭ ከሆኑ ህዝቦች እና በደም፣ በባህል፣ በጉርብትና ከሚቀርቡ ህዝቦች ጋር አጋርነት መፍጠር እጅግ አስፈላግ ነው።

ስለዚህ ህዝቡ አደገውን ተረድቶ ረሱን ለመከላከል ዝግጅት እንድያደርግ ማህበራዊ አኒቄዎች ለህብረተሰቡ በቂ ግንዛቤ እንድያስጨብጡ አደራ እንለላን። የሀዲያ ህዝብም በህልውናው ላይ የተደቀነውን አደጋ አውቆ ራሱን እንድከላከል የምንሰጠውን ማሳሳቢያ ችላ ብሎ ታሪካዊ ጥፋት ብደርስ ተጠያቂው ራሱ ነው።

የሀዲያ ህዝብን ከጥፋት ለማዳን የቀረበ ጥሪ!!

በሰላማዊ የማረቆ ዘጠኝ ቀበሌዎች እና የቀቤና ወረዳ ህዝብ ላይ የዘርማ ታጣቂዎች እጅግ አሰቃቂ ጭፍጨፋና ውድመት አድርሰዋል። የማረቆ እና የቀቤና ህዝብ ከሚወደው ቤቱ በግዳጅ ተፋናቅሏል፣ ያ ሁሉ ቤትና ንብረት በአንድ ጀንበር ወደ አመድና ፍርስራሽ ተቀይሯል። ባለፈው ወር ብቻ በአስደንጋጭ ሁኔታ በማረቆ ብቻ 83 ቤቶች ተቃጥለዋል። ይህም የማህበረሰቡን መኖሪያ ስፍራና ባህላዊ ቅርሶችን በመደምሰስ ማረቆን ለመንቀል ሆን ተብሎ የተደረገ ዘመቻ ነው።

ይህ ጭካኔ የተላበሰ የሽብር ቡድን ቤቶችን ማቃጠል ብቻ አላበቃም። ባለፈው ወር ብቻ በማረቆ ህጻናትንና እናቶችን ጨምሮ የ12 ንፁሀን ግለሰቦችን ህይወት አጥፍቷል። በቀቤና ከ6 በላይ ሰዎች ተገድለዋል። ሌሎች ብዙ ሰዎች አካላዊ እና ስናልቦናዊ ጉዳት ደርሶባቸዋል፣ ብዙዎች በአሁኑ ሰዓት የሕክምና እንክብካቤ ይፈልጋሉ። ወራሪዎቹ በዘሩት ትርምስ አልረኩም። እስካሁን የማስፈራሪያ ዘመቻቸውን ቀጥለዋል፣ ንብረት እየዘረፉ እና ነዋሪዎችን ከቤት እንዲሰደዱ የሚያስገድዱ በራሪ ወረቀት በማሰራጨት ላይ ናቸው።
ይህ አሳዛኝ ክስተት በምዕራብ ትግራይ የተፈፀመውን አሰቃቂ የዘር ማጥፋት ዘመቻ የሚያስታውስ ሲሆን ዋና ዓለማውም የሀዲያን ዘር በማጥፋት የጉራጌ ግዛት መስፋፋት ነው።

ዘመቻውም ከማረቆ እና ቀቤና አልፎ የሀዲያን ህዝብ በሙሉ ዘር የማጥፋትና ከመሬቱ የማፈናቀል ሰፊ አጀንዳ የያዘ ሲሆን በጉራጌ ተስፋፊ ልህቃንና በዘርማ አሸባሪዎች በአማራ ክልል ካሉ አክራሪዎች ጋር በመቀናጀት ለረጅም ጊዜ እየተተገበረ ያለ አደገኛ እንቅስቃሴ ነው። ይህንን እውነታ የሀዲያ ህዝብ እንዲያውቅ ማድረግ የህልውና ጉዳይ ነው። እንደ ድሮ በሰው ጉልበትና በእጅ ጦር ብቻ የሚደረግ የመንደር ግጭት ሳይሆን ዘመናዊ የውትድርና ስልጠነ በወሰዱና ብሬንን ጨምሮ በጠም በዘመናዊ መሳሪያዎች በተደረጀ ጦር የሚደረግ ግዛት የመስፋፋት ጦርነት ነው።

በሚያሳዝን ሁኔታ፣ እየተካሄደ ያለው ግጭት ገና ጅምር ላይ መሆኑ ነው

20/10/2025
20/10/2025
20/10/2025

በማስረጃ የተረጋገጠ ወንጀለኛ የሚሾምበት የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል
በቀን 8/5/2017 ከዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት ለማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፍትህ ቢሮ በተፃፈው ደብዳቤ መሰረት የሀዲያ ዞን አስተዳዳሪ የነበረው አብርሃም መጫ በሀዲያ ዞን ውስን የሆነው የህዝብ እና የመንግስት ሀብት ከመጣበት ዓላማ ውጭ በማዋል ለምዝበራ መዳረጉን ማረጋገጣቸውን ከፌዴራል የመጡ ኦዲተሮች በኦዲት ሪፖርቱ ወቅት በደብዳቤ አረጋግጠዋል።
የሀዲያ ዞንን በዘረፋ ያራቆታትን እና ሆሳዕና ከአቻ ከተሞች ወደኋላ እንድትቀር ያደረጋትን #አብርሃም መጫን በጥፋቱ እንዳይጠየቅ የክልሉን ፕሬዚዳንት ደጅ በመጥናት ወንጀለኛው በህግ እንዳይጠየቅ #ስንታየሁ ወልደሚካኤል የክልሉን ፕሬዚዳንት በማታለል ለወንጀለኛው ክልል ላይ ሹመት አሰጥቷታል።
በዚህ ክልል የህዝብን ሀብት የዘረፉ ሌባ አመራሮች ለሚበልጥ ቦታ ሲሾሙ ማየት የተለመደ ነው።

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሌብነት በርካታ የኦዲት ግኝት የተገኘባቸው አብርሃም መጫ እና ዳንኤል ዳምጠው በህግ እንዳይጠየቁ የክልሉ ፕሬዚዳንት እንደሻው ጣሰው እና ስንታየሁ ወልደሚካኤል ከለላ በመስጠት ህግ እንዳይከበር እየሰሩ ስለሆነ ከዚህ ድርጊታቸው እንዲቆጠቡ እናሳስባለን።

የመንግስትን ስልጣን ተገን በማድረግ ሌቦችን ከህግ ተጠያቂነት መደበቅ አይቻልም።

20/10/2025

📧 #ሼር ይደረግ??
#የሀደሮ ጡንጦ ሀዲያ በሀዲያ ዞን የመከለል ጥያቄ
ከሰለሳ ሶስት ዓመታት በላይ የቆያ ስሆን
#ከ1984 ዓ ም ጀምሮ በተለያዪ ጊዜ ስያደርግ በቆየባቸው የትግል ሂደት አንድም የሰው ነፍስ እና የንብረት ውድመት ሳያደርስ ምንም እንኳን ወደ ጦርነት የሚያመሩ #ትንኮሳዎች በተለያዪ ጊዜ ፈተና ብሆንም በሰላማዊ መንገድ ስጠይቁ የቆያ በባህላቸውና በቋንቋቸው የመማር መብታቸው ተነፍጎ እስከዛሬ ደርሷል።

#የሀደሮ ጡንጦ ሀዲያ ወደ ሀዲያ ዞን ለመከለል መንግስት የህዝብን ድምፅ በገለልተኛ አካል የምርጫ ሂደት በማበጀት የሀዲያን ህዝብ ወደ ባህሉና ቋንቋው ወደ ሀዲያ ዞን እንድከለል ስጠይቁ ምንም ምላሽ ሳይሰጥ ዛሬ ለይ ደርሷል።

#ይህ ደግሞ በወረደው ለሚፈጠር ግጪትና የመብት ጥሰቶች እያዳረጋ አሁን ለይ የጦርነት ዜናዎች የተለያዪ ማዋቅራዊ ጥያቄ በሚጠይቁ መካከል ከመቼ መቼ ይፈጠራል ተብሎ በሚጠበቅ ደረጃ ለይ ይገኛል።

#ስለሆናም የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የሀዲያ ህዝብ #ከጠምባሮ ጋር በተመሳሳይ የትግል ዕድሜ የያዛ ስሆን #ጠምባሮ ልዩ ወረዳ ጥያቄ ተመልሶ የሀደሮ ጡንጦ ሀዲያ በሀዲያ ዞን የመከለል ጥያቄ በቸልተኝነት ስታለፍ ዛሬ የጦርነት ነጋሪት ወደ መጎሰም ጀረጃ እንድበቃ ምክንያት ሆኗል ።

#ሁሉም የክልሉ ማህበረሰብ ማወቅ ያለበት ነገር በሀደሮ ጡንጦ አከባቢ የሀዲያ ህዝብ በሀዲያ ዞን የመከለል ጥያቄ ከዶንጋ የልዩ ወረዳ ጥያቄ በሠላሳ አንድ አመታት የዕድሜ ብልጫ አለሁ።

#ስለዝህ ሚዛናዊ መፍትሄ በህገ መንግስቱ መሠረት በባህላችንና በቋንቋችን በሀዲይሳ የመማር መብታችንን ከዝህ በታች በኢትዮጵያ ፌዴራዊ ዲሞክራሲያዊ ህገመንግስት በተደነገገው መሰረት የመብት ጥያቄያችን እንድመልስ ትዕግስታችን እስክያልቅ በሰላማዊ መንገድ እንጠይቃለን።

#አንቀጽ 39 የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች፣ ሕዝቦች መብት

1. #ማንኛውም የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰብ፣ ሕዝብ የራሱን ዕድል በራሱ የመወሰን እስከመገንጠል ያለው መብቱ በማናቸውም መልኩ ያለ ገደብ የተጠበቀ ነው፡፡

2. #ማንኛውም የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰብ፣ ሕዝብ በቋንቋው የመናገር፣ የመጻፍ፣ቋንቋውን የማሳደግ እና ባሕሉን የመግለጽ፣ የማዳበርና የማስፋፋት እንዲሁም ታሪኩን የመንከባከብ መብት አለው፡፡

3. #ማንኛውም የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰብ፣ ሕዝብ ራሱን የማስተዳደር ሙሉ መብት አለው፡፡ ይህ መብት ብሔሩ፣ ብሔረሰቡ፣ ሕዝቡ በሰፈረበት መልክዓ ምድር ራሱን የሚያስተዳድርበት መንግሥታዊ ተቋማት የማቋቋም እንዲሁም በክልልና በፌዴራል አስተዳደሮች ውስጥ ሚዛናዊ ውክልና የማግኘት መብትን ያጠቃልላል፡፡

4. #የብሔር፣ ብሔረሰቦች፣ ሕዝቦች የራስን ዕድል በራስ የመወሰን እስከ መገንጠል መብት ከሥራ ላይ የሚውለው፤

#ሀ/ የመገንጠል ጥያቄ በብሔር፣ በብሔረሰቡ ወይም በሕዝቡ የሕግ አውጪ ምክር ቤት በሁለት ሦስተኛ የድምጽ ድጋፍ ተቀባይነት ማግኘቱ ሲረጋገጥ፤

#ለ/ የፌዴራሉ መንግሥት የብሔር፣ የብሔረሰቡ ወይም የሕዝቡ ምክር ቤት ውሳኔ በደረሰው በሦስት ዓመት ጊዜ ውስጥ ለጠያቂው ብሔር፣ብሔረሰብ ወይም ሕዝብ ሕዝበ ውሳኔ ሲያደራጅ፤ ሐ/ የመገንጠሉ ጥያቄ በሕዝበ ውሳኔው በአብላጫ ድምጽ ሲደገፍ፤ መ/ የፌዴራሉ መንግሥት መገንጠሉን ለመረጠው ብሔር፣ ብሔረሰብ ወይም ሕዝብ ምክር ቤት ሥልጣኑን ሲያስረክብ፤ ሠ/ በሕግ በሚወሰነው መሠረት የንብረት ክፍፍል ሲደረግ ነው፡፡

5. #በዚህ ሕገ መንግሥት ውስጥ «ብሔር፣ ብሔረሰብ፣ ሕዝብ» ማለት ከዚህ ቀጥሎ የተገለጸውን ባህርይ የሚያሳይ ማኅበረሰብ ነው፡፡ ሰፋ ያለ የጋራ ጠባይ የሚያንጸባርቅ ባሕል ወ

20/10/2025

👉 አሁናዊ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህዝቡ የጠየቀዉን የአስተዳደር እና የተለያዩ የማዋቅር ጥያቄዎች መልስ ወይም ፊትሕ በማጣቱ ክልሉ ስጋት ላይ ሁኖዋል ዳግም ችግሮችን ለመፍታት የክልልሉ ሰባቱም ማዋቅሮች ዉይይት እያረጉ ነዉ
👉 በክልሉ ለምሳሌ ቀቤና በወልቂጤ ከተማ የማስተዳደር ጥያቄ መጠይቁ ተከትሎ ገለልተኛ አካላቶች በጠኑት መሰረት ወልቂጤ በ በቅ ማስረጃ ከተማዋ የቀቤና ቤሔረሰብ መሆኗዋን የተረጋገጠ ነዉ
👉 አሁናዊ ክልሉን እየገመገማቹ ያላቹ ባለስሌጣናቶች ስልጣናቹ አሳልፋቹ ችግር ፈጣሪ የክልሉ ሪእሰ ማስተዳደሩ አቶ እንዳሸዉ እና የአንድ ቤሔር የበላይነትን ምያስጠብቁ ለሴርተኛ ቡዱን አሳልፋቹ አትስጡ ከሰጣቹ ዳግም ደም መፋሰስ ነዉ ትርጉሙ
👉 ችግር ይፈታል ችግር ይፈታል የምሉ የተደለቡ የእያድግ አመራርች በጉራጌ የተጠረነፉ የአመራር ሽወዳ መሆን ዬለበትም
👉 ዛሬ የተጀመረ በክልሉ ያሉ ችግሮች ለመፍታት እየተከናወነ ያለዉ ስራ በአፋጣኝ በሳምት ዉስጥ መልስ ለህዝቡ ካልወረደ ህገመንግስቱን ዳግም ማጭበረበር ሆኖ ይቀራል ህግን መናቅ ጭምር ነዉ
👉 በተለይ ማይት የምያስፈልገዉ ዘላለም ችግር ፈጣር የጉራጌ ዞን አመራሮች የክልሉ የጉራጌ አመራሮች ግዜያዊ የወልቂጤ ከተማ የጉራጌ አመራሮችን ተጠያቅ ተደርገዉ ታስረዉ ልጠየቁ ይገባል
👉 የክልሉ ሪእስ ማስተዳደሩ አቶ እንዳሸዉ የዉሸት ፈጣሪ ነኝ የሳቸዉ ግላስ የሆኑ የታች እሳቸዉን የምያመልኩ አመራሮችን በሙሉ ለህግ እንድቀርቡና ጣልቃ እንዳይገቡ ማስደረግ
👉 የክልሉ የፀጥታ ሀይል እና ኮማንድ ፖስቱ በቀቤና አስተዳደር ወይም በገለልተኛ መመራት አለባቸዉ ካሎነ በጉራጌ ሴርተኞች ተጠርኒፈዉ ችግር ዉስጥ ይገባል ስለዝህ ማቆም ይኖርባቸዋል።
ቀጣይ መልካም ዜና ካሎነ ?

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ለዘላቂ የክልሉ ሰላም እና መረጋጋት ሲባል ከሀላፊነታቸው በአስቸኳይ እንዲነሱ እንዲደረግ በትህትና እንጠይቃለን።   ክልሉን በፍትሐዊነት አረጋግተው...
13/10/2025

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ለዘላቂ የክልሉ ሰላም እና መረጋጋት ሲባል ከሀላፊነታቸው በአስቸኳይ እንዲነሱ እንዲደረግ በትህትና እንጠይቃለን። ክልሉን በፍትሐዊነት አረጋግተው መምራት አልቻሉም። መዋቅራዊ የዜጎች ሞት እና መፈናቀል በክልሉ የሀዲያ ወንድሞች በሚኖሩበት የቆሴ ፣ የማረቆ ፣ እና የቀበና አከባቢዎች በአስተዳዳሪው አጋፋሪነት ተስፋፍቶ ቀጥሏል።

ከክልሉ አስተዳዳሪነት ይልቅ ጉራጌነት የሚያይልባቸው ፤ ከህዝቦች ፍትህ ይልቅ ወገንተኛነት የሚያሸንፋቸው ፤ ህዝቦችን በንቀት ከፋፍለው የሚመለከቱ ብልጽግና ፒርቲን የማይመጥኑ ሰው ናቸዉ።

የሀዲያ ህዝብ ከወንድሞቹ ጋር ብልጽግና ፓርቲን የሚወድ እና የሚያከብር ህዝብ ሆኖ እያለ የዚህ አይነት የተደራጀ የክልል መንግስት እና የኢመደበኛ አሸባሪ ጽንፈኛ ቡድኖች ጥምረት ጥቃት ሰለባ እየሆነ ለማከም የሚያስቸግር ህዝባዊ ስብራት እየፈጠረ ነው።

አስተዳዳሪው በአስቸኳይ ከስልጣናቸው ይነሱ !!

የሀዲያን ህዝብ ወክላችሁ በፌደራልና በክልል ስልጣን ላይ ለዘመናት ቁጭ ያላችሁ አመራሮች ቆሴ እና አካባቢው ላይ ለምበደለው የሀዲያ ህዝብ ምን ያህል እየተንቀሳቀሳችሁ ነው ?   በዚህ ጉዳይ ...
13/10/2025

የሀዲያን ህዝብ ወክላችሁ በፌደራልና በክልል ስልጣን ላይ ለዘመናት ቁጭ ያላችሁ አመራሮች ቆሴ እና አካባቢው ላይ ለምበደለው የሀዲያ ህዝብ ምን ያህል እየተንቀሳቀሳችሁ ነው ?

በዚህ ጉዳይ ዝም ካላችሁ በምንድነው የሀዲያን ህዝብ የምትወክሉት ?

አሳዛኝ ዜና እረፍት ሰሞኑን ቆሴ አካባቢ በነበረው ግጭት በጉራጌ በታጠቁ  ሀይሎች ከባድ ጉዳት ደርሶባቸው ሆሳዕና ንግስት እሌኒ መሀመድ መታሰቢያ ሆስፒታል ህክምና ላይ ከነበሩት ውስጥ  ወንድ...
13/10/2025

አሳዛኝ ዜና እረፍት
ሰሞኑን ቆሴ አካባቢ በነበረው ግጭት በጉራጌ በታጠቁ ሀይሎች ከባድ ጉዳት ደርሶባቸው ሆሳዕና ንግስት እሌኒ መሀመድ መታሰቢያ ሆስፒታል ህክምና ላይ ከነበሩት ውስጥ ወንድማችን ወጣት ማዴቦ ዲጋ ህይወት አልፏል።
ለሟች ቤተሰብ እና ለመላው የሀዲያ ህዝብ መፅናናትን እንመኛለን።

አሳዛኝ ዜና እረፍት 😭 ልብ ይሰብራል 💔😭ወንድማችን ወጣት ማዴቦ ዲጋን በቆሴ ከተማ መስከረም 28/2018 ዓ.ም በታጠቁ ኃይሎች በደረሰበት አደጋ በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ንግስት እሌኒ መሐመድ መታ...
13/10/2025

አሳዛኝ ዜና እረፍት 😭

ልብ ይሰብራል 💔😭

ወንድማችን ወጣት ማዴቦ ዲጋን በቆሴ ከተማ መስከረም 28/2018 ዓ.ም በታጠቁ ኃይሎች በደረሰበት አደጋ በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ንግስት እሌኒ መሐመድ መታሰቢያ ኮምፕርሔንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ ዛሬ ከዚህ ዓለም በሞት በማጣታችን እጅግ በጣም ጥልቅ ሃዘን ተሰምቶናል 😭

ዛሬ ከሆሳዕና ከተማ ወደ ቆሴ የአስክሬን ሽኝት እየተደረገ ይገኛል 💔😭

በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር አምላክ ነፍሱን በአፀደገነት ያኑርልን፤ ለቤተሰቦቹ፣ ለጓደኞቹ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹ እና ለቆሴ ህዝብ መጽናናትን እንመኛለን😭

Rii 😭

ስም፡፡ ትዕግሥት  አብርሃም ጎዴቦእድሜ፡፡ 39የምኖረው ፦ሾኔ ከተማ የመ/ደ/ሆስፒታል አካበቢ ሀይማኖቴ ፦ ጴንጤ ወንዶችዬ እውነተኛ ትዳር ፈላጊ ነኝ ታማኝ ባል ከሆንክ በውስጥ ማውራት እንችላ...
09/10/2025

ስም፡፡ ትዕግሥት አብርሃም ጎዴቦ
እድሜ፡፡ 39
የምኖረው ፦ሾኔ ከተማ የመ/ደ/ሆስፒታል አካበቢ
ሀይማኖቴ ፦ ጴንጤ
ወንዶችዬ እውነተኛ ትዳር ፈላጊ ነኝ ታማኝ ባል ከሆንክ በውስጥ ማውራት እንችላለን!ስልኬ 0937687801

Address

Shonee Badawacho
Hossana

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Haddiy Xuumaa Eboo posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share