05/06/2026
ለመጀመሪያ ጊዜ በሰኔ 2018 የመውጫ ፈተና ለምትፈተኑ ተማሪዎች በሙሉ
የት/ት ሚንስቴር መውጫ ፈተና ሲስተም እና ስለፈተናው አስጣት አጠቃላይ መግለጫ ረቡዕ ሰኔ 03/2018 3፡00 ስለሚሰጥ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በአካል እንድትገኙ እናሳስባለን።
መልካም የዝግጅት ጊዜ!
For updates follow us
https://t.me/mudaycollege
https://www.facebook.com/61566873955385