23/11/2025
የልብ ድካም በተለያዩ ምልክቶች ሊከሰት ይችላል። ከሁሉም በላይ የተለመደው ግን የደረት ሕመም ነው። ነገር ግን በደረት ጠንካራ ግፊት እና የመጨናነቅ ስሜት እንጂ ከፍ ያለ ሕመም አይደለም።
አንዳንድ ሴቶች የደረት ሕመም በተጨማሪ አንገታቸው እና ሁለቱም እጆቻቸው ላይ ሕመም ሊሰማቸው ይችላሉ። በካሊፎኒያ የልብ ሐኪም የሆኑት ዶ/ር ኤሊን ባርሰግን እንደሚሉት የልብ ድካም መጀመሪያ ላይ የምግብ አለመፈጨት ነው ተብሎ ሊታሰብ ይችላል።
https://bbc.in/4ps2zd9