Badhaadhina

Badhaadhina Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Badhaadhina, College & University, Jimma.

21/08/2025

የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የአክሱም ሙስሊም ሴት ተማሪዎች ሒጃብ ለብሰው መማር ህገ-መንግስታዊ መብታቸው መሆኑን መወሰኑ ተገለፀ!

- ሀሩን ሚዲያ፥ ነሐሴ 15/2017

በትግራይ ክልል ማዕከላዊ ዞን የአክሱም ከተማ ሙስሊም ሴት ተማሪዎች ሂጃባችሁን ካላወለቃችሁ አትማሩም በሚል ከትምህርት ገበታ የታገዱት በያዝነው አመት ጥቅምት ወር ላይ ነበር።

ተማሪዎቹ በዚህ ምክንያት የ12ኛ ክፍል ዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና እንዲሁም የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና እንዳይፈተኑ ተደርገዋል።

በተማሪዎችን ጉዳይ ጠበቃ ይዞ ከዞን ጀምሮ እስከ ክልል ሲከራከር የቆየው የትግራይ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ውሳኔ ማግኘቱ ተገልጿል።

በዚህ መሰረትም የአክሱም ከተማ ሙስሊም ሴት ተማሪዎች ሂጃባቸውን ለብሰው ወደ ትምህርት ገበታቸው እንዲመለሱ የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ውሳኔ ማሳለፉ ተገልጿል። ፍርድ ቤቱ ሒጃብ አድርጎ መማር ህገ-መንግስታዊ መብታቸው መሆኑን በውሳኔው አሳውቋል።

ለአንድ አመት ያህል ከትምህርት ገበታ ውጪ የሆኑት ተማሪዎች ያለፋቸው ትምህርት እና ብሄራዊ ፈተና በምን መልኩ እንደሚካካስም ሆነ ተማሪዎቹ በነበሩበት የክፍል ደረጃ ስለመቀጠላቸው የተባለ ነገር አለመኖሩ ተገልጿል።

© ሀሩን ሚዲያ

07/12/2024

Must Listen : ማሪያማዊት እግዜር ይስጣት እኛ ለዘመናት የተናገርነውን ነገር በገዛ ሚዲያዋ አረጋግጣልናለች።

ድሮ ፌስቡክ ላይ የአማራና የኦሮሞን ህዝብ ወደግጭት በሚወስድ እኩይ ንግግሩ የምናውቀው የህውሀቱ አክቲቪስት ልፍሀተይ ተስፋ (ብርሀነ) ለዘመናት የጮህንለትን ነገር አረጋግጦልናል።

ብርሀነ ወለጋ ተወልዶ ማደጉንና ኦሮሚኛ ቋንቋ አቀላጥፎ እንደሚናገር ገልፆ ወለጋ ላይ እዛው ያደጉ ብዙ የትግራይ ልጆች መኖራቸውንና የሸኔ ጦርን መቀላቀላቸውን ከዚያም በላይ የሸኔ ጦር ውስጥ የአመራር ቦታ ላይ ያሉ የትግራይ ልጆች መኖራቸውን ገልፆልናል። ይህ እንግዲ ወለጋ አካባቢ ላለፉት ስድስት አመታት ሲሰራ የነበረው ቁማርና ጥፋት ከየት እንደሚመነጭ ለሁላችንም በግልፅ የሚያሳይ ይመስለኛል።

ሴራው ፀሀይ ላይ እየወጣ ነው። በኦሮሚያ በተለይም በወለጋ ንፁሀን ላይ ጥቃት በማድረስ በአማራና በኦሮሞ መሀከል የነበረን የዘመናት ፍቅርና አንድነት ማፍረስ፥ ሁለቱ ትልልቅ ህዝቦች መሀል እሳት መጫር በነብርሀነና መሰሎቹ ለሁለቱ ህዝቦች የተዘጋጀ ወጥመድ ነበር። ይሄ የሚፈፀመው ደግሞ እነብርሀነ እንደነገሩን በሸኔ ውስጥ አስርገው ባስገቧቸው ኦሮሚኛ ተናጋሪ ህውሀቶች ነበር። በኢትዮጵያና በንፁሀን ላይ የቆመሩ ገና ይለፈልፋሉ።

ህዝብ ይንቃ። በነፃ አውጪ ስም የተፈለፈለ ሁሉ ነፃ አውጪ አይደለም። ኦሮሚኛ ያወራ ሁሉ ኦሮሞ አይደለም። በአማርኛ የዘበዘበ ሁሉ አማራ አይደለም። “እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል” እንደሚባል በብዙ ንፁሀን ደም እጁ የጨቀየው ብርሀነ “ቁርጣችሁን እወቁ ሸኔ ማለት እኛ ነን” ብሎናል። እናመሰግናለን ወንድማችን። እኛ ስንናገር አንሰማ ብለውን ነበር። እንዲህ እራሳችሁ ንገሯቸው።

ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር።

Beautiful Ethiopiaa who thinks of his people and prosperity
09/05/2023

Beautiful Ethiopiaa who thinks of his people and prosperity

Gudii jaraa gadii baasuun itti fufa!  jechuun isa kanaadha.Lammummaa biyya USA qabatee jeequmsaaf ummata affeeraa ture. ...
06/02/2023

Gudii jaraa gadii baasuun itti fufa!

jechuun isa kanaadha.
Lammummaa biyya USA qabatee jeequmsaaf ummata affeeraa ture. "Ama*aarri Ortodoksii hidhatee oromoo waraanuu qaba" jedhee lallabaa ture! Gaafa rakkoon uumame ammoo biyyaa ba'uuf qophaa'eera! Mootummaan hordofee adaba qabsiisuu ykn biyya kanaa baasuu qaba!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከጣልያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ ጋር ተወያዩ*******************(ኢ ፕ ድ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ከጣልያን ጠቅላይ ሚኒስት...
06/02/2023

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከጣልያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ ጋር ተወያዩ
*******************
(ኢ ፕ ድ)

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ከጣልያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ ጋር በሁለቱ ሀገራት ትብብርና በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ።

የ180 ሚሊዮን ዩሮ የገንዘብ ድጋፍ የያዘውን የ2023-2025 የኢትዮጵያና የጣልያን የትብብር ማዕቀፍ ስምምነትም ተፈራርመዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው እንደገለፁት "ከጣልያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ ጋር በሁለቱ ሀገራት ሁለገብ ግንኙነትና ትብብር ላይ ውጤታማ ውይይት አድርገናል" ብለዋል።

180 ሚልዮን ዩሮ እርዳታ እና ለስላሳ ብድርን የሚያካትት የትብብር ማዕቀፍ ስምምነት መፈረም ለሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም እና የዐሥር ዓመት የልማት ዕቅዳችንን ለማስቀጠል የሚደግፍ ነው ብለዋል።

የፋይናንስ ስምምነቱ በኢኮኖሚ ልማት፤ በተለይ በግብርና እና በኢንዱስትሪ ዘርፎች እና በጤና እና በትምህርት መሠረታዊ አገልግሎት አቅርቦት፣ ቁልፍ በሆኑ ተግባራት ላይ የሚውል ይሆናል።

ሁለቱ ጠቅላይ ሚኒስትሮችም ትብብራቸውን የበለጠ ለማጠናከር ያላቸውን ቁርጠኝነትን በመግለጽ በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ መሠጠታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስታውቋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከጣሊያን ሴርጂዮ ማታሬላ ጋር በኢትዮጵያ ና ጣሊያን መካከል ስላለው ግንኙነት እንዲሁም በሌሎች ወቅታዊ ዓለም አቀፋዊ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን ይታወሳል።

06/02/2023

Hhhhhhhh🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

03/01/2023

:አው አላሀ በጀነት ከነቢዩ ጎረቤት ያድርግሽ እህቴ

15/12/2022

happening right now ጠሚ አብይ አህመድ (ሰውየው) የፈረንሳይና ሞሮኮን እግር ኳስ ጫዎታ ጆ ባይደንን ጨምሮ ከሌሎች የአፍሪካና የለም መሪዎች ጋር በመልከት ላይ..

Ilmaa Abbaa gadaa
15/12/2022

Ilmaa Abbaa gadaa

14/12/2022

Morocco 🇲🇦 🇲🇦 🇲🇦 Africa

ከተማችን አዲስ አበባን ስማርት ሲቲ (Smart City) በማድረግ በኩል አይነተኛ ሚና  ያለው ዘመናዊ ፕሮጀክት በመጠናቀቅ ላይ ነው።መሰረታዊ የትራንስፖርት እንቅስቃሴን በማሳለጥ ፣ የትራፊክ...
14/12/2022

ከተማችን አዲስ አበባን ስማርት ሲቲ (Smart City) በማድረግ በኩል አይነተኛ ሚና ያለው ዘመናዊ ፕሮጀክት በመጠናቀቅ ላይ ነው።

መሰረታዊ የትራንስፖርት እንቅስቃሴን በማሳለጥ ፣ የትራፊክ ፍሰት ስርዓቱን በማዘመን ፣ በመንገድ ደህንነት ፣በወንጀል እንቅስቃሴ፣ በእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች ፣የአምቡላንስ አገልግሎቱን ለማቀላጠፍና ለማዘመን አገልግሎቱን ከአንድ ማእከል መስጠት የሚያስችል ፣ ከመሬት ወለል በታች የተገነባ ባለአራት ወለል (G-4 )እጅግ ዘመናዊና የዘመኑን የእድገት ደረጃ የዋጀ ፕሮጀክት በመጠናቀቅ ሂደት ላይ ነው፡፡

ፕሮጀክቱ ለግንባታው ወደ አንድ ቢሊዬን ብር እንዲሁም ለቴክኖሎጂ ገጠማ ደግሞ ወደ1 ቢሊዬን ወጪ የሚደረግበት ሲሆን የተጀመረውን አዲስ አበባን በሁሉም መስክ ስማርት ሲቲ (Smart City) በማድረግ በኩል አይነተኛ ሚና ይኖረዋል፡፡
ፕሮጀክቱ በፍጥነት እዚህ ደረጃ ላይ እንዲደርስ ላደረጋችሁ አካላት ሁሉ በራሴና በከተማችን ነዋሪ ስም አመሰግናለሁ!!

ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን አብዝቶ ይባርክ!!

Magaalaa keenya Finfinnee magaalaa ammayyooftuu ( Smart City ) taasisuurratti piroojaktii ammayyaa gahee guddaa qabu fayyadamaa jiraachuu isaa bakka sanatti argamuun daawwannaa taasifneen mirkaneessineerra.

Bu'uura sosochii geejjibaa saffisiisuun sirna yaa'insa tiraafikaa ammayyoomsuun; nageenya daandii; sochii yakkaa; balaa tasaa fi abiddaa; tajaajila ambulansii ariifachiisuu fi ammayyoomsuun tajaajila giddugala tokko keessaa kennuu kan dandeessisu; piroojaktii darbii lafaa gaditti kan ijaarame abbaa darbii 4 ( G-4 ) baay'ee kan ammayyoome fi sadarkaa guddina baraa kan labse adeemsa xumuraa irra jira.

Piroojaktichi ijaarsaaf qarshii gara biiliyeena tokkoo akkasumas dhaabbii teeknooloojiif ammoo gara qarshii biiliyoona tokkoo baasiin kan itti ta'u yoo ta'u; hojiin magaala Finfinnee damee hundaan magaala ammayyooftuu ( Smart City ) gochuu gahee adda ta'e qabaata.
Piroojaktichi ariifannaan sadarkaa kanarra akka gahu qaamonni taasistan hunda maqaa koo fi maqaa jiraattota magaala keenyaan isin galateeffadha!!

Waaqni Itoophiyaa fi uummata ishee baay'isee haa eebbisu!!

Address

Jimma
123456

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Badhaadhina posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share