Mulubirhan G mariam

Mulubirhan G mariam Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Mulubirhan G mariam, College & University, Jima, Jimma.

17/06/2023
 ኢየሱስን ክርስቶስ ነው ብለው ለሚያምኑ የተሰጠው ሕይወት ዘላለማዊ እና ፍጻሜ የሌለው ነው።  በክርስቶስ ያለው ሕይወት መጥፋት የሌለበት ነው።  በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲ...
16/06/2023



ኢየሱስን ክርስቶስ ነው ብለው ለሚያምኑ የተሰጠው ሕይወት ዘላለማዊ እና ፍጻሜ የሌለው ነው። በክርስቶስ ያለው ሕይወት መጥፋት የሌለበት ነው።

በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።”
— ዮሐንስ 3፥16

14/12/2022

❤ ❤
=================================
📌❝ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል።❞ —2ኛ ቆሮ 5፥17።

✍ እግዚአብሔር ለአማኞች ሁሉ ያየው ፍጻሜ ነው!! ማንም ሰው [አይሁድ ይሁን አሕዛብ] በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው!! አዲሱ ፍጥረት የኢየሱስ ክርስቶስ ሥራ ውጤት ነው!! አሮጌው ሰው በመስቀሉ ተገድሎ፤ አዲሱ ፍጥረት በትንሣኤው ኑሮ ጀምሯል!!

✍️አዲስ ፍጥረት ለመሆን ሐይማኖት መቀያየር ዋስትና የለውም መጽሐፍ ቅዱስ የሚለው ማንም #በክርስቶስ ቢሆን እንጅ በሆነ ሀይማኖት ቢሆን አይልም ኢየሱስ የመጣው ሕይወት ሊሆንልን እንጅ ሀይማኖት ሊመሰረት አይደለም።

📌ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ።

13/05/2021

ወንጌል ይህ ነዉ

እግዚያብሔር እጂግ መልካም ነዉ ለመልካምነቱም ወሰን የለዉም
13/04/2020

እግዚያብሔር እጂግ መልካም ነዉ ለመልካምነቱም ወሰን የለዉም

13/04/2020

Address

Jima
Jimma

Telephone

+251910806892

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mulubirhan G mariam posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The University

Send a message to Mulubirhan G mariam:

Share