ማሽላዬ Eagle's View

ማሽላዬ Eagle's View Follow mashilaye

ትክክል ነው። ት\ቤቱ ደረጃውን የጠበቀ ሲሆን ስራ ያሰራሀን፤የተዘረዘረውን ከፍተኛ ክፍያም ይከፍልሃን‼️ አቅም ያላቹህ ከመንግስት ቤት የምትርመጠመጡ መምህራን ተገላበጡ፤ ያልተገላበጠ ያራን።እ...
27/07/2025

ትክክል ነው። ት\ቤቱ ደረጃውን የጠበቀ ሲሆን ስራ ያሰራሀን፤የተዘረዘረውን ከፍተኛ ክፍያም ይከፍልሃን‼️ አቅም ያላቹህ ከመንግስት ቤት የምትርመጠመጡ መምህራን ተገላበጡ፤ ያልተገላበጠ ያራን።

እጅግ በጣም አጓጊ የሆነ ደመወዝ‼️

✓ ለር/መምህራን ከ70,000 - 120,000 ብር
✓ Academic Coordinator ከ70,000 - 120,000 ብር
✓ ለመምህራን ከ40,000 - 80,000 ብር
✓ ለኬጂ መምህራን ከ30,000 - 50,000 ብር
✓ ለአሀዳዊ (Self-contained) መምህራን ከ30,000 – 50,000 ብር
✓ ለእንግሊዘኛ መምህራን ከ50,000 - 90,000 ብር
✓ ለተባባሪ መምህራን ከ16,000 - 30,000 ብር
✓ አካውንታንት 35,000 – 50,000 በመሆኑም

❗️አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 የስራ ቀናት ድረስ ዋናውንና ኮፒውን ማስረጃቸውን በመያዝ በእጅ የተፃፈ ማመልከቻ ይዞ በግንባር በመቅረብ ማመልከት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

📌አድራሻችን ፡- ቤተል እሳት አደጋ አካባቢ አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ህንፃ 1ኛ ፎቅ

☞ Finance Office +251- 993 -52-64-02
Hilltops Knowledge Village:- +251-930-07-71-2770538
Website: www.hilltops1.edupage.org

የመንግስት ሠራተኞች የደሞዝ ጭማሪ ዕርከን ይፋ ሆኗል!!  | የመንግስት የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ማሻሻያዎቹ ዋና ዋና የፖሊሲ እርምጃዎችን ተከትሎ  አዲሱ የመንግስት ሠራተኞች የደሞዝ ጭማሪ ዕር...
08/08/2024

የመንግስት ሠራተኞች የደሞዝ ጭማሪ ዕርከን ይፋ ሆኗል!!

| የመንግስት የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ማሻሻያዎቹ ዋና ዋና የፖሊሲ እርምጃዎችን ተከትሎ አዲሱ የመንግስት ሠራተኞች የደሞዝ ጭማሪ ዕርከን ይፋ ሆኗል።

#ነጋዴእንዳያየው😁

 #ዐምሐራ! ይህን አብቃይ መሬት ዛሬ ጊዜው ተገላብጦ 'ጥይት' እንዲበቅልበት ተደርጓል።   ❤
21/07/2024

#ዐምሐራ! ይህን አብቃይ መሬት ዛሬ ጊዜው ተገላብጦ 'ጥይት' እንዲበቅልበት ተደርጓል።

ውብ ሐገር ዐምሐራ‼️
13/07/2024

ውብ ሐገር ዐምሐራ‼️

Address

Kemise
GEME1216

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ማሽላዬ Eagle's View posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share