24/04/2026
📊ከሊጉ ላለመውረድ የሚደረግ ጦርነት!
የሊጉ መጠናቀቂያ አምስት ጨዋታዎች ብቻ እየቀሩ፣ ከወራጅ ቀጠናው ለመውጣት የሚደረገው ፍልሚያ አሁን ጣሪያ ነክቷል።
በተለይ ስፐርሶች እጅግ አስጊ ሁኔታ ላይ ናቸው... ለመሆኑ ከዚህ አስፈሪ ቀጠና ተርፈው በሊጉ ሊቆዩ ይችሉ ይሆን? 🤯
የእግር ኳስ ዓለም😘⚽⚽⚽
Konso
Be the first to know and let us send you an email when አሪ ዞን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.