የኛ ሰላም ፈላጊ ትውልድ

የኛ ሰላም ፈላጊ  ትውልድ የሚታዮና የሚነገሩትን የማነባቸውንና የማውቀውን ለህዝቤ ማድረስ?

31/12/2024

Pi Net worked in Ethiopia

06/12/2024
23/10/2024

ኧረ ተው በሉት ጃውሳ እያለ አይዘባርቅ ወደ ስብከተ ወንጌሉ ይመለስ ምከሩት አስመክሩት

አለማችን በከፍተኛ ሁኔታ እየዘመነችና እየአደገች መጥታለች። ሁሉም ነገር በሂደት መለዋወጥ አምጥተዋል ገንዘብ በአሁኑ ሰዓት  እጂግ ተለዋዋጭ ሆኖአል  አለም አሁን ወደ Cerptocurncy ዓ...
03/09/2024

አለማችን በከፍተኛ ሁኔታ እየዘመነችና እየአደገች መጥታለች። ሁሉም ነገር በሂደት መለዋወጥ አምጥተዋል ገንዘብ በአሁኑ ሰዓት እጂግ ተለዋዋጭ ሆኖአል አለም አሁን ወደ Cerptocurncy ዓለም እየተቀየረ ነው። ስለዚህ ጓዶች አንድ እጂግ አለምን እያስደመመ ያለ የcreptocurncy ዓይነት ላስተዋውቃችሁ pi networke የሚል ከጎግል ስቶር ላይ በማውረድ registre በማድረግ mine ማድረግ ትችላላችሁ ይህን ለማድረግ refrale code "alechgne"ብላችሁ በመሙላት mine ማድረግ ትችላላችሁ።

05/08/2024

ንግድ ባንክን የኢትዮጵያ ህዝብ፣ አባል የሆነውም ያልሆነውም፣ ከውድቀት ታደገው ( bailout ) አደረገው። ምክንያቱም ነገ ከ IMF የተበደርነውን እዳ የሚከፍለው ይህ ህዝብ ነው። ግን እስካሁን ባንኩ ለምን ከሰረ ብሎ የጠየቀ የለም። ማን ነው ያከሰረው?

ባንኩን ያከሰረው ስራ አስኪያጅም በስልጣኑ ላይ ነው። ድጋሜ እንዲያከስር ተፈልጎ ይመስላል። ይህን ጊዜ ፈረንጅ አገር ቢሆን ስንት ምርመራ ተደርጎበት ተባሯል።

10/07/2024

አለማችን በከፍተኛ ሁኔታ እየዘመነችና እየአደገች መጥታለች። ሁሉም ነገር በሂደት መለዋወጥ አምጥተዋል ገንዘብ በአሁኑ ሰዓት እጂግ ተለዋዋጭ ሆኖአል አለም አሁን ወደ Cerptocurncy ዓለም እየተቀየረ ነው። ስለዚህ ጓዶች አንድ እጂግ አለምን እያስደመመ ያለ የcreptocurncy ዓይነት ላስተዋውቃችሁ pi networke የሚል ከጎግል ስቶር ላይ በማውረድ registre በማድረግ mine ማድረግ ትችላላችሁ ይህን ለማድረግ refrale code "alechgne"ብላችሁ በመሙላት mine ማድረግ ትችላላችሁ።አሁን ላይ በደንብ መሥራት አለባችሁ ጓዶች

የኔው አብ 33,ቀን ደረሰ
02/07/2024

የኔው አብ 33,ቀን ደረሰ

19/05/2024

የብሔር ብሔረሰቦች “ብዙሃነት እና አካታችነት” ስርዓት፤ በመንግስት መስሪያ ቤቶች ተግባራዊ እንዲደረግ የሚደነግግ አዋጅ ለፓርላማ ቀረበ
=በአዲስ አበባ ት/ቤቶች
=በአዲስ አበባ ጤና ጣቢያዎች
=በአዲስ አበባ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ያለምንም ውድድር ከኦሮሚያ ክልል በተለያዮ ዘርፍ ወስጥ የሚሰሩ መስሪያ ቤቶች
በማምጣትና በማስገባት በአዲስ አበባ የመንግስት መስሪያ
ቤቶች 70% የኦሮሚያ ክልል ተዎላጆችን እንዲሁም 30%ሌላው ብሄረሰቦችን በማካተት እየተገነባች ያለች ከተማ መሆኗን እዎቁልኝ ሲል የፖርላማ የመንግስት ተጠሪው አቶ ተስፋየ ቤለጂጊ አሳውቀዋል።

ማንኛውም የመንግስት መስሪያ ቤት “ኢትዮጵያን የሚመስል የሰራተኞች ስብጥር መኖሩን የሚያረጋግጥ”፣ “የብሔር ብሔረሰቦችን ብዙሃነት እና አካታችነት” ያገናዘበ ስርዓት ተግባራዊ ማድረግ እንዳለበት የሚደነግግ የአዋጅ ረቂቅ ለፓርላማ ቀረበ። በመንግስት መስሪያ ቤት ውስጥ የሚፈጸም የሰራተኛ ስምሪት፤ የብሔር ብሔረሰቦችን እና ህዝቦችን “ሚዛናዊ ተጽዕኖ” ለማሳደግ በሚያስችል መልኩ መፈጸም እንዳለበትም የአዋጅ ረቂቁ ያዝዛል።

እነዚህን ድንጋጌዎች ያካተተው አዲሱ የህግ ማዕቀፍ፤ በ2010 ዓ.ም. የጸደቀውን እና እስካሁን በስራ ላይ የቆየውን “የፌደራል መንግስት ሰራተኞች አዋጅ” የሚተካ ነው። በአስራ ሰባት ክፍሎች እና በ160 አንቀጾች የተዋቀረው ይህ የአዋጅ ረቂቅ፤ የደመወዝ ጭማሪ፣ የደመወዝ እርከን፣ የመንግስት ሰራተኞች ክፍያ እና ጥቅም ጥቅም፣ የማትጊያ ወይም ማበረታቻ ስርዓት፣ የሰራተኞች ብቃት ምዘና እና ማረጋገጫ፣ የስልጠና አሰጣጥ እና ስራ ስምሪትን የተመለከቱ ድንጋጌዎች በዝርዝር የቀረቡበት ነው።

በነባሩ አዋጅ ያልተካተቱ “ነጻ ገለልተኛ ስርዓት መገንባት”፣ “ሁሉ አቀፍ ብዝሃነት፣ አካታችነት እና ተጨማሪ የድጋፍ እርምጃ አፈጻጸምን” የተመለከቱ ድንጋጌዎችንም አዲሱ የአዋጅ ረቂቅ በውስጡ ይዟል። የአዋጅ ረቂቁ ዛሬ ማክሰኞ በተካሄደው የተወካዮች ምክር ቤት ስብሰባ ላይ በቀረበበት ወቅት፤ አዲሱ የህግ ማዕቀፉ እንዲዘጋጅ ካስፈለገበት ምክንያቶች ውስጥ የ“ህብረ ብሔራዊነትን” ጉዳይ አንዱ መሆኑን በፓርላማ የመንግስት ተጠሪው ተስፋዬ በልጅጌ ተናግረዋል። የኦሮሚያ ተወካይ7ዐ% ሌላው30%እንዲሆን ተስማምተው ወጥተዋል

🔴hhtp //.ethio

11/05/2024

#ኦሮምኛ ቋንቋ አቀላጥፎ የሚናገር፣ የህግና የፓለቲካ ሳይንስ ተማሪ/ተመራማሪ #ሞገስተሾመን ፕሮግራም "ልዩ ዝግጅት: "ኦሮሞ ሆይ፣ አማራ እየመጣብህ ነውና ተነስ" youtube.com/watch?v=aUVtzY… በጥሞና ተክታተሉት። የበሻሻው ደላላ #አብይአብይ አህመድ ከጥቂት ቀናት በፊት ነቀምት ላይ በኦሮምኛ ያደረገውን መርዘኛ ንግግር ፣ የህገ መንግስታዊ፣ ፓለቲካዊ፣ ከህዝቦች ሰላም ፣ እብሮነት ፡ ከመሪዎች ሃላፊነት አኳያና እንድምታዎቹ ምን እንደሆኑ በደንብ አቅርቦአል። አንድ ጠ/ሚ እይደልም ማንኛውም የመንግስትና የፓርቲ ሃላፊ የማይጠበቅ፣ እጅግ አሳዛኝ፣ እጅግ አደገኛ፣ ወንጀለኛ፣ መርዘኛ ንግግር ገልቦ/deconstuct ያቀረበበት ልዩ ዝግጅት ነው። Kudos to
ፋሽስታዊው ደላላ የሁላችንን ቀልብ ለማገኘት የደለለበትን፣ የሸጠበትን፣ የተጠቀመበትን፣ ለጥቂት አመታትም ቢሆን የጠቀመውን "የኢትዮጵያ ፣ ኢትዮጵያ" ጨዋታና ጭምብልች የመጨረሻውን እንጥፍጣፊ ፣ ነቅምቴ ላይ በኦሮምኛ ባደረገው ንግግር አውልቆ እንደጣለው ግልጽ ያድርግናል ። ነገ በሌላ አካባቢ ለህዝብ ሲናገር ደግሞ ተቃራኒውን ከመናገር የሚመልስ እንዳልሆነ ግልጽ ነው ። ሃፍረት፣ ይሉኝታ፣ ሞራልና፣ መርህ፣ እሴት የሚባሉ ለእንድ ማህበረስብ ትልቅ ፋይዳ ያላቸው ማእቀፎች በዚህ ፋሽስት ቤት ቦታም የላቸውም፣ ትሩጉም እልባ ናቸው። ለአሁኑ ግን ያው ያደገበትን ፣በቅርብ የሚያውቁትና እያዳልጠው ሲናገር የታዘቡት ሲነግሩን አልሰማ ብለን (እኔን ጨምሮ) ለጥቂት አመታት የተሸወድንበት ጸረ አማራ ውስጠ ውስጡን፣ የልቦና ውቅሩን ከበታችነት ስሜት የሚመነጭ "ንቀቱንም" እዚያው "የአማራ ብልጽግና " የሚባሉት በቅሎዎች በነበሩበት ፣ ዞር እያለ ወደ እነሱ እየተመለከተ በአደባባይ እቀርሽቶታል። የሞገስ ተሾመን ዝግጅት በጥሞና አዳምጣችሁ መጪው ግዜ እጅግ አስጊና ፣ ትልቅ ፈተና እንደሚሆን ጎልቶ ፣ ፍንትው ብሎ ይታያል።

Address

መብራት
Laftu
1980

Telephone

+251920789170

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የኛ ሰላም ፈላጊ ትውልድ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The University

Send a message to የኛ ሰላም ፈላጊ ትውልድ:

Share