Kirubel syoume

Kirubel syoume Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Kirubel syoume, College & University, Laftu.

30/01/2026

ፈጣሪ የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች አሉ።ሰባተኛውን ነብሱ ማለትም ፈጣሪ አፀይፎ ይጠላዋል።በባልንጀሮች መካከል ፀብን የሚዘራ።ምሣሌ 6

29/01/2026

አዳነች አቤቤ ጀስት ላይክ ኮንዳሪዛ የአሜሪካዋ ጠቅላይ ሚኒስትር። ሴትዮዋ እንደ አዳነች አቤቤ አይኪው አላት ።ዘ አይረን ሌዲ ትባላለች።ጠንካራዋ ወይዘሮ።።ላይክ አድርጓቸው።

28/01/2026

✍🏿ሁሌም ማታ ወደ አልጋችን ስንሄድ ነገ እንደምንነሳ ምንም ማረጋገጫ የለንም

✍🏿ነገር ግን ለመነሳት አላርም እንሞላለን ፡ ነገ ብለን ሰው እንቀጥራለን ያ ማለት ተስፋ ነው

✍🏿ሰው በተስፋ ይኖራል ተስፋን የሰጠን እግዚአብሔር ደግሞ የታመነ ነው ነገን በመልካም ያኖረናል

✍🏿ወዳጄ ሆይ ተስፋ እንዳለህ አምነህ ብዙ ነገር እያደረክ ተስፋ የለኝም የኔ ነገር አበቃ አትበል

የትነበርሽ ንጉሴ

28/01/2026
17/01/2026

ይሄን ነገር ሁሉም ፊስቡክ የሚጠቀም በሙሉ በሼር እንዲተባበር ተጠይቋል::

አስቸኳይ መረጃ፡ ከአርቲስት ነፃነት ወርቅነህ ቤተሰቦችና ወዳጆች የተሰጠ ጥብቅ ማሳሰቢያ

በተወዳጁ አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ ህልፈት ምክንያት ከፍተኛ ሀዘን ላይ የሚገኙት የቤተሰቡ አባላት፣ የስራ ባልደረቦች እና የቅርብ ጓደኞች፤

በነገው እለት በቀብር ስነ-ስርዓቱ ላይ ለሚገኙ የሶሻል ሚዲያ አካላት በሙሉ የሚከተለውን መልእክት አስተላልፈዋል፦

ማንኛውም የዩቲዩብ (YouTube)፣ የቲክቶክ (TikTok) እና የግል ሚዲያ ባለቤቶች በቀብር ስነ-ስርዓቱ ላይ ምንም አይነት የቪዲዮ ቀረፃም ሆነ የቀጥታ ስርጭት (Live) እንዳያደርጉ በጥብቅ ተከልክሏል።

የምንፈልገው ሀዘናችንን በዝምታ መወጣት ነው። የካሜራ ግርግር የቤተሰቡን ስሜት ስለሚረብሽና ባህላችንን የማይመጥን በመሆኑ እባካችሁ ከድርጊታችሁ ተቆጠቡ" ሲሉ አሳስበዋል።

"በጣም ደክሞናል፤ ነፃነታችንን አትጋፉ" ሲሉ የገለጹት ቤተሰቦቹ፣ ሁሉም የሀገራችን ህዝብ ይህንን የሀዘን ጊዜ በሰላም እንድንወጣ እንዲተባበረን እንጠይቃለን ብለዋል።

እባካችሁ ይህ መረጃ ለሁሉም እንዲደርስ ሼር (Share) በማድረግ ተባበሩ።

የወንድማችን ነፍስ በሰላም ትረፍ።

Via TST APP

ጉርሻ page

🌴🌴🌴

04/04/2025

ሣምሪ ልጄ በጣም ይቅርታ .ይቅርታ።ልጄ ነሽ አክባሪዬ አጥፍቻለሁ። ይቅር በይኝ። ቤዛንም እባካቹሁ። ከእማማ ሞት በሁላ እንባዬ አልቆም አለ። እሙዬ። እስከ ህይወቴ መጨረሻ ቀባሪዬ ነች።

04/04/2025

ልጆቼ ከአብረሐብም ከይስሐቅም ተወለዱ ። እንዳትሞቱብኝ።

02/04/2025

በጣም የምወዳት ዬሐና ልጄ። ከአጠገቤ ነጠቁብኝ። ክፉ የልጅ ፍቅር የቤተሰብ ፍቅር የሌላቸው ከምትወደው አባቷ ለያዩዋት።

30/03/2025

ሐና ኪሩቤል ።ቤዛዊት ኪሩቤል ። ዮሐና ኪሩቤል ሐብታሙ ኪሩቤል።ሣምራዊት ኪሩቤል ውስጤ በጣም ይወዳችሁዋል።ግን ደሐ ተራ ሰው በመሆኔ እሸሻለሁ።አትፍረዱብኝ። የሞራል ጉዳይ ነው። እናንተ በእውቀትም በአቅምም በክህሎትም በልጣችሁኛልና።በጣም ይቅርታ።

Address

Laftu

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kirubel syoume posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share