29/10/2020
ውድ የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች ግቢያችሁ የምትገቡበት ቀናት ሶስት ቀናት ቀርቶባችሃል::የምትገቡበት ቀን ጥቅምት23ና24/2013ዓ/ም ሲሆን እሮብ ቀን25/02/2013ዓ/ም ትምህርት የምጀሚርበት ቀን መሆኑ ኣውቃችሁ ኣስፈላጊውን ዝግጂት እንዲታደርጉ እናሳስባለን::
#ማሳሰብያ
ማንምኛውም ተማሪ ከተባለው የግዜ ሰሌዳ ቀድመው ወይም ኣሳልፎው ከመጣ ዩኒቨርሲቲው እንደማያስተናግድ ማወቅ ኣለባችሁ!!
ኣድርጉት
@የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ተማ/ህብረት