Alemu

Alemu Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Alemu, College & University, Mizan Teferi.

ዛሬ አንድ ነገር ላካፍላቹ ጠያቂው:-10ሚሊዮን ብር ብሰጥህ ደስ ይልሃል ልጁ:-አው በጣም ጠያቂው:-ብሩን ምሰጥህ ግን ነገ ምሞት ከሆነ ነው። ትስማማለህ?ልጁ:-አረ በፍፁም ጠያቂው :-አየህ ...
05/03/2024

ዛሬ አንድ ነገር ላካፍላቹ

ጠያቂው:-10ሚሊዮን ብር ብሰጥህ ደስ ይልሃል

ልጁ:-አው በጣም

ጠያቂው:-ብሩን ምሰጥህ ግን ነገ ምሞት ከሆነ ነው። ትስማማለህ?

ልጁ:-አረ በፍፁም

ጠያቂው :-አየህ ተኝቶ መንቃት ከ10 ሚሊዮን ብር በላይ ነው ስለዚህ ሁል ስትነሳ እና ስተኛ አመስግን ጥዋት ላይ ከእንቅልፍ ስነቃ ሁል በፈገግታ ጀምር ስራህን በደስታ ስራ ያኔ ያማረ ሂወት ይኖርሃል።

መልካም 🌃🌃🌆 👍

በኔ አሳብ ቢሆን ለዳሃሁ እብረተሰብአንድ መቶ እንድ መቶ ሺ ሰጥ ነበርቢኖረኝ ማለት ነው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙋🙋🙋
17/09/2020

በኔ አሳብ ቢሆን ለዳሃሁ እብረተሰብ
አንድ መቶ እንድ መቶ ሺ ሰጥ ነበር
ቢኖረኝ ማለት ነው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙋🙋🙋

Address

Mizan Teferi

Telephone

+251918956359

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Alemu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share