Aman Baha Baalee

Aman Baha Baalee Badhaadhinaa walootiif

ኢትዮጵያ እንድ ምስራቅ አፍሪካ አሁን ባለው ገበያ እራሱ  ትንሽ የምንዛሬ ዋጋ  ያላት ሀገር ነች!! ሀገራችን የተገበረችው የማክሮ ኢኮኖሚ ትግበራን ተከትሎ በአንድ አንድ አላዋቂዎች  የተሳሳ...
30/07/2024

ኢትዮጵያ እንድ ምስራቅ አፍሪካ አሁን ባለው ገበያ እራሱ ትንሽ የምንዛሬ ዋጋ ያላት ሀገር ነች!!

ሀገራችን የተገበረችው የማክሮ ኢኮኖሚ ትግበራን ተከትሎ በአንድ አንድ አላዋቂዎች የተሳሳተ ተርጓሜ እየሰጠ ነው ያለው ነገር ግን እውነታው ከጥቂት ሀገራት በቀር የኢኮኖሚ ሪፎርም የማይከተል ሀገር አሁን ላይ የለም ከዓለም ገበያ ጋር አብሮ ለመጓዝ ኢትዮጵያ ትልቅ ውሳኔ ወስናለች።
#ጥራት61
@01

 ************Misooma Inisheetiivii Qamadii Boneetiin Bara oomishaa 2016 kana keessatti milkaa’ina guddaan argameera. Oom...
21/07/2024


************
Misooma Inisheetiivii Qamadii Boneetiin Bara oomishaa 2016 kana keessatti milkaa’ina guddaan argameera. Oomisha Qamadii lafa hektaara miliyoona 2.8 irratti jal’isiin misoome irraa callaan kuntaalli miliyoona 102.2 argamuu danda’eera.
Tarkaanfiin Inisheetiivii Misooma Qamadii Bonaa injifannoo birmadummaa keenya guutuu taasisu waan ta’eef milkaa’ina argame cimsinee itti fufsiifna.

መረጃ‼️አዲሱ በእስክንድር  ነጋ የተመሰረተው የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅትን አመሰራረትን በመቃወም በዋርካው ምሬ ወዳጆ የሚመራው የአማራ ፋኖ በወሎ; የሸዋ ጠቅላይ እዝ የሚመራው  ኮማንደር  ...
17/07/2024

መረጃ‼️

አዲሱ በእስክንድር ነጋ የተመሰረተው የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅትን አመሰራረትን በመቃወም በዋርካው ምሬ ወዳጆ የሚመራው የአማራ ፋኖ በወሎ; የሸዋ ጠቅላይ እዝ የሚመራው ኮማንደር አሰግድ መኮንን እና
በዘመነ ካሴ የሚመራው የአማራ ፋኖ በጎጃም እዝ የአቋም መግለጫ አወጡ::

የውስጥ መረጃ እንደደረሰኝ ከሆነ እነዚህ ሶስቱ አደረጃጀቶች የራሳቸው አንድ ወጥ ፋኖ በመመስረት መሪነቱን ለዘመነ ካሴ ለመስጠት ተስማምተዋል::

በመጨረሻም "ወንድም ወንድሙ ላይ ይነሳል አንዱ አንድን ያጠፋል"
#ጃውሳ
#ጥራት59

ለአማራ ህዝብ ጥቅም ወይስ ለግል እና የመንደር ስልጣን ሽኩቻ?**** ፋኖ ተብዬው ወንበዴ ቡድን ሰሞኑን ደግሞ ሌላ ድርጅት መሰረቱ አሉ😂 ቆይ ትግሉ ድርጅት የመመስረት እና ለስልጣን ነው ወይ...
17/07/2024

ለአማራ ህዝብ ጥቅም ወይስ ለግል እና የመንደር ስልጣን ሽኩቻ?
****

ፋኖ ተብዬው ወንበዴ ቡድን ሰሞኑን ደግሞ ሌላ ድርጅት መሰረቱ አሉ😂 ቆይ ትግሉ ድርጅት የመመስረት እና ለስልጣን ነው ወይስ ለአማራ ህዝብ?

ይሄ ወንበዴ ቡድን እንደው ዕድል ቀንቶት ስልጣን ላይ ቢወጣ እንዴት 120 ሚሊዮን ህዝብ ሊመራ አስቦ ይሆን? እርስ በእርስ እንኳን መግባባት ያቃተው ወንበዴ ቡድን የእውነትም የመከላከያ ምት ግራ አጋብቶታል😂😂😂


#ጥራት59

Address

Beltu
Robe

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Aman Baha Baalee posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The University

Send a message to Aman Baha Baalee:

Share