Getamesay Page

Getamesay  Page በክርስቶስ ኢየሱስ ያገኘነው ነፃነት እንዴት ያማረ ነው ።

19/04/2024

የአማኝ ስስ ጎኑ ኢየሱስን ስትነካበት
ጠንካራ ጎኑ በኢየሱስ ማመኑ ❤️

18/04/2024

ወደ ዋናው ተልዕኳችን ተመልሰናል
አዳኝ ያለ ኢየሱስ የለም !❤️💞

ጋዜጠኛ ኢትዮጵያ ሀገርህ አልናፈቀችህም ወደ ኢትዮጵያ መሄድ ትፈልጋለህሙሉቀን አልናፈቀቺኝም እኔን ሚናፍቀኝ ኢየሱስን ማየት ነው ወደ ሰማዩ ቤቴ ነው መሄድ ምናፍቀውየልቡ መሻት ተሳካ አድካሚው...
09/04/2024

ጋዜጠኛ ኢትዮጵያ ሀገርህ አልናፈቀችህም ወደ ኢትዮጵያ መሄድ ትፈልጋለህ
ሙሉቀን አልናፈቀቺኝም እኔን ሚናፍቀኝ ኢየሱስን ማየት ነው
ወደ ሰማዩ ቤቴ ነው መሄድ ምናፍቀው
የልቡ መሻት ተሳካ አድካሚውን የድንኳን ኑሮ ጨረሰ ወደ ኢየሱስ እቅፍ ሄደ ።ከኢየሱስ ጋራ ሲሄዱ

14/03/2024

ይሄን ሁሉ ወዳጆቼ ሳይረዱኝ ካስከፋማ ደልቼዋለሁ 🥰

እግዚአብሔር ባንተ ህይወት ለዘረጋው የተአምራት እጅ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን። ዶር ማሙሻ ፋንታ ፊት አውራሪው ሰባኪና መምህር
13/01/2024

እግዚአብሔር ባንተ ህይወት ለዘረጋው የተአምራት እጅ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን። ዶር ማሙሻ ፋንታ ፊት አውራሪው ሰባኪና መምህር

14/04/2023

እኔ የተሰቀለውን እሰብካለሁ
በዘመኔ
እናንተስ?

03/01/2023
ኢዮብ 14 %7--9¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯⁷ “ዛፍ እንኳ ቢቈረጥ፣ እንደ ገና ሊያቈጠቍጥ፣ አዳዲስ ቅርንጫፍም ሊያበቅል ተስፋ አለው።⁸ ሥሩ በምድር ውስጥ ቢያረጅ ጒቶው በመሬት ውስጥ ቢበሰብስም፣⁹ ...
31/01/2022

ኢዮብ 14 %7--9
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁷ “ዛፍ እንኳ ቢቈረጥ፣ እንደ ገና ሊያቈጠቍጥ፣ አዳዲስ ቅርንጫፍም ሊያበቅል ተስፋ አለው።
⁸ ሥሩ በምድር ውስጥ ቢያረጅ ጒቶው በመሬት ውስጥ ቢበሰብስም፣
⁹ የውሃ ሽታ ባገኘ ጊዜ ያቈጠቍጣል፤ እንደ ተተከለም ችግኝ ቅርንጫፍ ያወጣል።

Address

Getamesay
Shashemene

Telephone

+251926179270

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Getamesay Page posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The University

Send a message to Getamesay Page:

Share