Arsi Show

Arsi Show Immunity

ጀግናው መከላከያችን   ጀግናውን የሀገር    #እጅግ አርጌ ከምወድባቸው ነገሮች መካከል 3ቱ1. ውድ ህይወቱን ያለ ምንም ስስት ለሀገሩ አሳልፎ ይሰጣል2.እኛ በሰላም ወጥተን እንዲንገባ በየበ...
25/05/2023

ጀግናው መከላከያችን

ጀግናውን የሀገር #እጅግ አርጌ ከምወድባቸው ነገሮች መካከል 3ቱ

1. ውድ ህይወቱን ያለ ምንም ስስት ለሀገሩ አሳልፎ ይሰጣል

2.እኛ በሰላም ወጥተን እንዲንገባ በየበረሃው ይንከራተታል

3. ሀገር በማንም እንዳትደፈር እየተራበ፣እየተጠማ እና በማይመች የአየር ፀባይ ያለ ድካም ሉዓላዊነታችንን ይጠብቃል!

የሀገር አሌንታዎች   ማለት ስለ ሀገር፣ ስለ ህዝቡ ሲል በዱር በገደሉ ለነብሱ ሳይሳሳ የሚዋደቅ ነዉ።  #ሰራዊታችን እንደ እኛ በሞቀ ጎጆ ዉስጥ ሆነዉ ሳይሆን በዝናብና በሃሩር ንዳድ ዉስጥ ...
25/05/2023

የሀገር አሌንታዎች

ማለት ስለ ሀገር፣ ስለ ህዝቡ ሲል በዱር በገደሉ ለነብሱ ሳይሳሳ የሚዋደቅ ነዉ። #ሰራዊታችን እንደ እኛ በሞቀ ጎጆ ዉስጥ ሆነዉ ሳይሆን በዝናብና በሃሩር ንዳድ ዉስጥ ነዉ ሀገር የሚጠብቁት።

ለሚከፍሉልን መሰዋትነት የምንሰጣቸዉ ክብር፣ ምስጋናና ሽልማት ያንሳቸዋል።

የማንደራደርበት መከላከያ ሰራዊትለሀገሩ ሲል ደሙን አፍሶ፣አጥንቱን ከስክሶ ኢትዮጵያን እያስቀጠለ ያለው   ሰራዊታችን ድርድር የለም! የማንም  #ባንዳ እየተነሳ ስሙን ሲያጠለሽ ዝም አንልም! ...
25/05/2023

የማንደራደርበት መከላከያ ሰራዊት

ለሀገሩ ሲል ደሙን አፍሶ፣አጥንቱን ከስክሶ ኢትዮጵያን እያስቀጠለ ያለው ሰራዊታችን ድርድር የለም! የማንም #ባንዳ እየተነሳ ስሙን ሲያጠለሽ ዝም አንልም!

በሰሜኑ #ጦርነት ወቅት የመከላከያ ሰራዊትን አጋር በመምሰል ከኋላው #እየወጋ መሳሪያ ስቀማ የነበረ ቂጡን የጣለ ዱሪዬ ሁላ ዛሬ ተነስቶ መከላከያን ለመሳደብ ይቃጠዋል😡 ደደብ ሁላ!!!

በአንድ ለእናቱ ሰራዊታችን አትምጡብን!

ክንደ ነበልባሉ ሰራዊታችንበሀገሩ የማይደራደረው ጀግናውና ክንደ ነበልባሉ ሰራዊታችን ክብር ይገበዋል! አንዳንዴ   ባይኖረን ኖሮ ምን እንሆን ነበር ብዬ አስባለሁ!😯  #የፅንፈኞች እና  #የሽ...
25/05/2023

ክንደ ነበልባሉ ሰራዊታችን

በሀገሩ የማይደራደረው ጀግናውና ክንደ ነበልባሉ ሰራዊታችን ክብር ይገበዋል!

አንዳንዴ ባይኖረን ኖሮ ምን እንሆን ነበር ብዬ አስባለሁ!😯

#የፅንፈኞች እና #የሽብርተኞች መድኃኒት ሰራዊታችን ክብር ይገባቸዋል💪!

ፖለቲካል cause የሌለዉ የአማራ ፖለቲካ ፖለቲከኞች   ስም ከቅርብ ጊዚያት ወዲ የሚደራጁ  #የፖለቲካ ፓርቲዎች ወይም ቡድኖች እየተበራከቱ መተዋል። እነዚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ላይ ላያቸዉ ሲ...
24/05/2023

ፖለቲካል cause የሌለዉ የአማራ ፖለቲካ ፖለቲከኞች

ስም ከቅርብ ጊዚያት ወዲ የሚደራጁ #የፖለቲካ ፓርቲዎች ወይም ቡድኖች እየተበራከቱ መተዋል። እነዚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ላይ ላያቸዉ ሲታይ ጥሩ የያዙና አደረጃጀታቸዉ ይምሰሉ እንጂ አላማቸዉ ቅፈላ መንገድ ናቸዉ።

ፖለቲካል cause ያለዉ #የፖለቲካ እንቅስቃሴ ለብቻ የሚደረግ ጉዞ የትም አያደርሰዉም። ግን የቅዳሜ ገበያ መጫወቻ እንደሆነ ማሳያዉ ፋኖ፣ አማራ ህዝባዊ ግምባር፣ አርበኞች ምናምን እያሉ መከፋፈላቸዉ ምነዉ።

ፅንፈኞች የፖለቲካቸው መሰረት ጥላቻ እና ትእቢት ነው*********************************ኦሮሞ ሊመራን አይችልም በሚል  #የጨለምተኝነት አስተሳሰብ በህዝብ የተመረጠውን በኃይል...
24/05/2023

ፅንፈኞች የፖለቲካቸው መሰረት ጥላቻ እና ትእቢት ነው
*********************************
ኦሮሞ ሊመራን አይችልም በሚል #የጨለምተኝነት አስተሳሰብ በህዝብ የተመረጠውን በኃይል እንጥላለን በሚል ስኔት ላለፉት አመታት ምድር ላይ አለ የተባለ ሴራ ፖለቲካቸውን በሰላማዊው የኢትዮጵያ ህዝብ ላይ በኃይል ለመጫ የልፈነቀሉት ዲንጋይ የለም።

ቀድሞም የፅንፈኛው ፖለቲካ ተከፋፍሎ ያለቀ ቢሆንም ሰሞኑን ደግሞ አቶ እስክንደር ነጋ ፋኖን ሊከፋፍል ነው በማለት የግረማ የሺጥላን እጣ ፈንታ ማግኘት አለበት እያሉ ነው።

አላማ የሌለው ትግል መጨረሻው ይሄ ነው እርስ በእርስ መባላት እና መጠፋፋት ነው እንቅስቃሴ መጀመሩን አንዳንድ መረጃዎች እያሳዩ ይገኛሉ።

ፅንፈኛ የአማራ ፖለቲከኞችፅንፈኛው የአማራ ፖለቲከኞች ያየውን መሬት  #የኔ ነው የሰማውን ታሪክ  #የኔ ነው ሰማዩም ምድሩም  #የኔ ነው በሚል ጨለምተኝነት ታጦጥሮ ከሁሉም ብሔርብሔረሰቦችጋር...
24/05/2023

ፅንፈኛ የአማራ ፖለቲከኞች

ፅንፈኛው የአማራ ፖለቲከኞች ያየውን መሬት #የኔ ነው የሰማውን ታሪክ #የኔ ነው ሰማዩም ምድሩም #የኔ ነው በሚል ጨለምተኝነት ታጦጥሮ ከሁሉም ብሔርብሔረሰቦችጋር ተላትሟል።

የአማራ ክልልን ከሚያዋስኑ ክልሎች በሙሉ ደም የተቃባው በዚሁ በፅንፈኘት አስተአሳሰብ ነው።

ይሔ ሁሉ የሚሆነው ትምክተኞች የገቢ ምጫቸውን እና የተፅኖ አድማሳችሀውን ለማስፋት የሚያደርጉት ትግል ነው።

እና #በኢኮኖሚም እንዲላሽቅ ካደረጉት ዋነኞቹ እነዚው ኋላቀር የአማራአ ፅንፈኛ ፖለቲከኞች ናቸው።

Address

Oromia
Shashemene

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Arsi Show posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share