Abdii

Abdii Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Abdii, College & University, Shashemene.

ኢየሱስ ጌታ ነው አንደበቶቻችን ጌትነቱን ከመናገር ዝም አይሉም አይቆጠቡምም
02/03/2024

ኢየሱስ ጌታ ነው አንደበቶቻችን ጌትነቱን ከመናገር ዝም አይሉም አይቆጠቡምም

28/02/2024
" ወደቤትህ የገቡትን መላእክት አውጣ እንድፈራቸው" ዘፍ 19፥5   ቀልድ ብዙውን ጊዜ የማይነካ እና የማይደፈርን ታዋቂ ወይም ባለስልጣን የሆነነ ግለሰብ በሳቅ እያዋዙ ሸንቆጥ ለማድረግ ጥቅም...
22/02/2024

" ወደቤትህ የገቡትን መላእክት አውጣ እንድፈራቸው" ዘፍ 19፥5

ቀልድ ብዙውን ጊዜ የማይነካ እና የማይደፈርን ታዋቂ ወይም ባለስልጣን የሆነነ ግለሰብ በሳቅ እያዋዙ ሸንቆጥ ለማድረግ ጥቅም ላይ ሲውል መታየቱ የተለመደ ነው።
በኣውደ ምህረት ላይ የምህረቱን ንጉስ እና ጌታ የቀልዳችን የሃሳብ ፍሰት ዋናው ክፍል በማድረግ የወንጌል አማኞችን እምነት ለማናናቅ እና ከንቱ ውዳሴን ለማትረፍ ስትል የሄድክበት የድፍረት ጥግ ጀግና ባያስብልም ስለ እምነት ነገር ነጠላን ከመልበስ ያለፈ ምንም እውቀት እንደሌላህ ያሳበቀ ሁኖ አይቼዋለሁ። ገራሚው ነገር ደግሞ የቀልድህን ፍጻሜ በእልልታ ያጀበውን ምስኪን ህዝብ ላስተዋለ የሰዶምን ከተማ ነዋሪዎች ጉባኤ አስታወሰኝ።
ቀልደኛው አርቲስት አንተም ወደጻድቁ ቤት የገቡትን የሰማይ መላእክት ኣውጣልን እና እንድፈራቸው የሚለውን ጩኸት የሚመስል ክፉ ድፍረት ተውነህልናል። ሰው መላእክትን ካልደፈርኩ ብሎ የፎከረበት የትናንቱ ክፋት ዘንድሮ አንተም መልኩን እና አመጹን ጨመር በማድረግ ከመላእክትም አልፎ ንጉሱን ክርስቶስን ሽቅብ ንቀህ ስታናንቅ ከዛሬው ከንቱ እልልታ ጀርባ የተዘጋጀውን በመለኮት የእሳት ግርፋት የሚሆን የሲቃ ጩኸት አይቀሬነት የዘነጋህ ይመስላልና የክፉዎች እና የደፋሮች ፍጻሜ ያስደነግጣል።
ልዩ ልዩ እምነት በከተማው ውስጥ ቢኖርም ወደ ፕሮቴስታንቱ ደፍረህ የተሳለከው ጎብዘህ እና በስለህ ሳይሆን ወንጌላውያኑ ምንም ቢያደርጓቸው ምንም አያደርጉኝም ብለህ መሆኑ ግልጽ ነው። ክርስቶስም ሲያዋርዱት ዝም ያለው ደካማ ሆኖ ሳይሆን የእግዚአብሄር በግ ስለ ነበረ መሆንን አትዘንጋ።
የኛ አባቶች አይጮሁም ረጋ ብለው ነው ሚያስተምሩን በማለት ስትናገር የሰማሁ መሰለኝ ።ታዲያ አባቶችህ በእርጋታ ድምጽ ስለንጉሱ ኢየሱስ እና ሊሰጠው ስለሚገባው ክብር እንዲሁም የሌሎችን እምነት ስለማክበር አላስተማሩህ ይሆን? በዚህ መልኩ የምታቆሙት የወንጌል እግር የለም፡ ወንጌላችን እያሸነፈ ይቀጥላል። አባቶቻችንን አስራችሁ እና ገርፋቹ ካላቆማችኋቸው እኛንም ሰድባችሁ እና አናንቃችሁ ኣታቆሙንም። ምን አልባት ለንስሃ የሚሆን ቀሪ እድሜ ከሰጠህ ምህረትን ለምነው ታርቀኸው እንጂ ንቀኸው አትሙት!!! እውነታው ይህ ነው።

ሮሜ 8¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯²⁸ እግዚአብሔርንም ለሚወዱት እንደ አሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን።²⁹ ልጁ በብዙ ወንድሞች መካከል በኵር ይሆን ዘንድ፥ አስቀድሞ ያወቃቸው የ...
19/02/2024

ሮሜ 8
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁸ እግዚአብሔርንም ለሚወዱት እንደ አሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን።
²⁹ ልጁ በብዙ ወንድሞች መካከል በኵር ይሆን ዘንድ፥ አስቀድሞ ያወቃቸው የልጁን መልክ እንዲመስሉ አስቀድሞ ደግሞ ወስኖአልና፤
³⁰ አስቀድሞም የወሰናቸውን እነዚህን ደግሞ ጠራቸው፤ የጠራቸውንም እነዚህን ደግሞ አጸደቃቸው፤ ያጸደቃቸውንም እነዚህን ደግሞ አከበራቸው።

የኔ ጌታ ያዘነውን ማጽናናትና ማሳቅ ስችልበት  😄😄😄😄❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
29/11/2023

የኔ ጌታ ያዘነውን ማጽናናትና ማሳቅ ስችልበት 😄😄😄😄❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

ዞር ብዬ ሳየው ያሰለፍኩትን አበጣ ጎርበጣ ጉርጋድ ገደሉን ማመን ይሳነኛል ኃይልን ከየት አገኘውለካስ እርሻዳዩ ደግፎኝ ቆሜአለው ስሙን አከብራለውስሙን አከብራለው
10/09/2023

ዞር ብዬ ሳየው ያሰለፍኩትን አበጣ ጎርበጣ
ጉርጋድ ገደሉን ማመን ይሳነኛል ኃይልን ከየት አገኘው
ለካስ እርሻዳዩ ደግፎኝ ቆሜአለው ስሙን አከብራለው
ስሙን አከብራለው

01/11/2021

ህይወት ያለ ኢያሱስ ባዶ ናት !!!

08/10/2021

Tebarekubet

Address

Shashemene

Telephone

+251979794488

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abdii posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share