20/09/2026
#በዴሳ ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ሥልጠና ኮሌጅ #
ጊፋታ በዓል እንኳን አደረሳችሁ።
የወላይታ ብሔር የማንነት መገለጫና የዘመን መለወጫ ለሆነው 'ጊፋታ' በዓል እንኳን በሰላም አደረሳችሁ! አደረሰን!
Hashshu Layta lamiya Balaw Saro Gakketa!!
እንኳን በሰላም አደረሳችሁ/አደረሰን።
የወላይታ ብሐር የዘመን መለወጫ የሆነው ታላቁ የጊፋታ በዓል የብሔሩ ስነ ፈለግ ጠቢባን አባላት( Giruwa) ፣ የጨረቃና የፀሀይ ዑደትን በማስላት ከአሮጌው ዓመት ወደ አዲሱ ዓመት፣ ከክረምት ወደ በጋ፣ ከጭጋጋማ ወቅት ወደ Poo'uwa (ብርሃናማ) ወቅት ሽግግር የሚበሰርበት በዓል ነው ብሏል፡፡
" ጊፋታ" በዓል በአለም የማይዳሰስ ቅርስነት ዩኔስኮ የተመዘገበና የአለም ህዝብ በአንድነት የሚያከብረው ልዩ ቅርሳችን ነው።
"ጊፋታ" በዓል እርስበርስ ትስሰር ያጠናክራል ፤ ይቅርታንና መቻቻልን ፣ መተጋገዝን እና መተሳሰብን በማጠናከር በሰዎች መካከል ቀጣይነት ያለው ሰላም እንዲኖር ያግዛል ።
🌼🌼YOO YOO GIFAATAA🌼🌼
!!
/አደረሰን።
ዮዮ ጊፋታ!! ጊፋታ ዮዮ
#በዴሳ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኮሌጅ
ቀን 10/01/2019 ዓ.ም
#በዴሳ