Wolaita Sodo University School of Public Health Office

Wolaita Sodo University School of Public Health Office School of Public Health @ ottona Comprehensive & specialized Hospital

ሁሉም የጤና ሳይንስ ተማሪ join ማድረግ የሚገባው ምርጥ ግሩፕ ይሄንን ሊንክ በመጫን join አድርጉ👇👇👇👇
14/09/2024

ሁሉም የጤና ሳይንስ ተማሪ join ማድረግ የሚገባው ምርጥ ግሩፕ
ይሄንን ሊንክ በመጫን join አድርጉ
👇👇👇👇

በየወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎች ከ2013 ባች ጀምሮ ያለን የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ኦቶና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎች ከገባንበት ቀን ጀምሮ በተለያዩ ምክንያቶች ከም...
30/08/2024

በየወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎች

ከ2013 ባች ጀምሮ ያለን የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ኦቶና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎች ከገባንበት ቀን ጀምሮ በተለያዩ ምክንያቶች ከምንመረቅበት አመት በጣም ወደ ኋላ እየቀረን ነው ድምፃችን አሰሙልን ሲሉ ቅሬታ አድርሰውናል።

📌 የ2012 ባች pharmacy ተማሪዎች አሁንም ገና 5th yr እየጀመሩ ነው።(መጨረስ የነበረባቸው)

📌የ2013 ባች ተማሪዎች እስካሁን ማለትም ነሐሴ 22/2016ዓ.ም ድረስ የ3rd year ትምህርት አላጠናቀቁም።(አራተኛ ዓመት መጨረስ የነበረባቸው)

📌 የ2014 ባች ተማሪዎች ደግሞ በቀደሙ ባቾች መዘግየት ምክንያት ብዙ መማር እየቻሉ አሁን ገና 3rd yr ሊገቡ ነው።(የሶስተኛ ዓመት ትምህርት መጨረስ የነበረባቸው)

እኛ በባቻችን የመመረቅ እና ከኛ ባቾች ጋር ተወዳድረን የመስራት መብት አለን ያሉት ተማሪዎቹ ቤተሰቦቻችን በተለያዩ ችግሮች ውስጥ ሆነው ከሌላቸው እየቀነሱ አስተምረው ቶሎ እንድንደርስላቸው ቢመኙም ዩንቨርሲቲው በዕድሜያችን ላይ እየቀለደ ነው ሲሉ ቅሬታቸውን ገልፀዋል።

የበጀት እጥረት የሁልጊዜ ምክንያት ሆኖ በተለያዩ ጊዜያት ከግቢ እንድንወጣ እያደረጉ ለብዙ ወጪ እና እንግልት ዳርገውናል።መቼ እንደምንመረቅ አናውቅም።ይህን ቅሬታችንን የሚመለከተው አካል ሰምቶ #አፋጣኝ መፍትሄ ይስጠን ሲሉ የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎች ጠይቀዋል።

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️

t.me/WsuHealthOfficers
t.me/WsuHealthOfficers
t.me/WsuHealthOfficers

የክረምት የጤና በጎ አድራጎት ስራዎች  ዛሬም ተጠናክሮ ቀጥሏል ። ***********************************የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ  ጤና ሳይንስና   ሕክምና ኮሌጅ ኮምፕርሄን...
17/08/2024

የክረምት የጤና በጎ አድራጎት ስራዎች ዛሬም ተጠናክሮ ቀጥሏል ።
***********************************
የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስና ሕክምና ኮሌጅ ኮምፕርሄንሽቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የ2016 ዓ.ም ''በጎነት ለጤናችን ''በሚል የክረምት የጤና በጎ ፍቃድ አገልግሎት በተለያዩ የጤና ምርመራ ፣ሕክምና እንዲሁም በጤና ትምህርት አጠናክሮ ቀጥሎ ውለዋል።
ለጤናዎ ይገደናል፣
ዕውቀትን በተግባር!
የኮሌጁ ኮሙኒኬሽንና ሕዝብ ግንኙነት
ሐምሌ 2016ዓ.ም

👉 ከሐምሌ እስከ ጳጉሜ

በመሬት መንሸራተት አደጋ ምክንያት ህይወታቸው ላጡ የጋሞ ጎፋ ወገኖቻችን ነብሳቸው በአፀደ ገነት ያኑርልን 🙏🙏🙏
23/07/2024

በመሬት መንሸራተት አደጋ ምክንያት ህይወታቸው ላጡ የጋሞ ጎፋ ወገኖቻችን ነብሳቸው በአፀደ ገነት ያኑርልን 🙏🙏🙏

የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የ2013 ዓ.ም ባች  ጤና ሳይንስና ህክምና ኮሌጅ የሚማሩ 2016 ዓ.ም መመረቅ ሲገባቸው ተጨባጭነት በሌለው ምክንያት ሳይመረቁ የቀሩት ሁሉም የጤና ተማሪዎች መጪው ...
22/07/2024

የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የ2013 ዓ.ም ባች ጤና ሳይንስና ህክምና ኮሌጅ የሚማሩ 2016 ዓ.ም መመረቅ ሲገባቸው ተጨባጭነት በሌለው ምክንያት ሳይመረቁ የቀሩት ሁሉም የጤና ተማሪዎች መጪው ዓመት 2017 ይመረቁ የምትሉ ሼር ላይክ እና ኮሜንት አድርጉ 🥺🥺🥺

Address

Wolaita Sodo
Sodo

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wolaita Sodo University School of Public Health Office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share