Muluneh yisak

Muluneh yisak Wolaita dicha👏

15/04/2026

ለአዲሶቹ ተከታዮቼ ምስጋና! በመቀላቀልዎ ደስ ብሎኛል! Kabe Man, መሰከ ዳዊት

የሳምንቱ ምርጥ ሙዚቃዎችበዩቲዩብ በብዛት ተመልካች ያገኙ 10 የሳምንቱ ሙዚቃዎች  በተከታታይ ሳምንት "ወረ ቦሌ" የተሰኘው የሶና ታከለ የአፋን ኦሮሞ ሙዚቃ ከፍተኛ ተመልካች በማግኘት አሁን ...
20/09/2024

የሳምንቱ ምርጥ ሙዚቃዎች
በዩቲዩብ በብዛት ተመልካች ያገኙ 10 የሳምንቱ ሙዚቃዎች

በተከታታይ ሳምንት "ወረ ቦሌ" የተሰኘው የሶና ታከለ የአፋን ኦሮሞ ሙዚቃ ከፍተኛ ተመልካች በማግኘት አሁን የአንደኝነት ደረጃውን መልቀቅ አልቻለም። ከባለፈው ሳምንት ደረጃቸውን ያለቀቁት ኤደን እና አብዱ ኪያር እስከ 4 ያለውን ደረጃ በዚህ ሳምንት አስጠብቋል።

1ኛ🟡 ሶና ታከለ (ወረ ቦሌ) 🎶 781,128 እይታ
2ኛ🟡 ኤደን ገ/ሥላሴ (ይኹን) 🎶 659,180 እይታ
3ኛ🟡 አብዱ ኪያር (ገለመሌ) 🎶 397,032 እይታ
4ኛ🟡 አብዱ ኪያር (ቡቡዬ) 🎶 344,970 እይታ
5ኛ🟢 ሰላማዊት ዮሐንስ (ሰንቢደ) 🎶 333,913 እይታ
6ኛ🟢 ልጅ ሚካኤል (አዲስ አራዳ) 🎶 320,459 እይታ
7ኛ🔴 አንዱዓለም ጎሳ (ቢሊሌ) 🎶 302,479 እይታ
8ኛ🟢 ልጅ ሚካኤል (የድሬ ልጅ) 🎶 283,372 እይታ
9ኛ🟢 ቬሮኒካ አዳነ (እናነይ) 🎶 249,515 እይታ
10ኛ🟢 ልጅ ሚካኤል (እያመመው) 🎶 238,974 እይታ

🟢 ደረጃ ያሻሻሉ
🔴 ደረጃ የቀነሱ
🟡 ባሉበት ደረጃ የቆዩ

🎶 ይህ የደረጃ ሰንጠረዥ ከየኔ ቫይብ (yenevibe.com) ጋር በመተባበር የቀረበ ነው።

🎶 በሳምንቱ ውስጥ በኢትዮጵያዊያን በዩቲዩብ በብዛት የታዩ ሙዚቃዎችን በትክክለኛ ዳታ ላይ ተመርኩዞ የቀረበ ምርጥ አስር ሙዚቃ ሰንጠረዥ ነው።

🎶 ቁጥሮች በሳምንት ውስጥ የጨመሩትን እይታ ብቻ ነው የሚያሳየው።

አርብ መስከረም 10/2017 ዓ.ም

ይህ ባለ ብዙ ተስፋ ወጣት ልጅ ሁሌም ቢሆን በመልካምነቱ እና በጎ አድራጊነት የሚታወቅ ነው።ታዲያ አሁን ላይ አንዳንዶች የሱን ስም ለማጥፋት በሀሰት ክስ ስሙን ማጥፋታቸው ከቅናት የተነሳ ነው...
02/07/2024

ይህ ባለ ብዙ ተስፋ ወጣት ልጅ ሁሌም ቢሆን በመልካምነቱ እና በጎ አድራጊነት የሚታወቅ ነው።
ታዲያ አሁን ላይ አንዳንዶች የሱን ስም ለማጥፋት በሀሰት ክስ ስሙን ማጥፋታቸው ከቅናት የተነሳ ነውና ጆሮ አትስጡአቸው።
ቤካ ወንድማችን አንተ መስራትህን ቀጥል ሀለሌም ቢሆን የሚሰራ ሰው መተቸቱ እና ስሙ በክፉ መነሳቱ የማይቀር ነውና ጀግናችን አንተ ይሄን አሉባልታ ሳትሰማ ስራህን ብቻ ቀጥል ውሾች ይጩሁ አንተ ግን ስራህን ወጥር!💪

ነገሬን ሁሉ በጊዜው ውብ አድርጎ ሰራው እና ይኸው ደስታዬ በጌታ ሙሉ ነው። መልካም ቀን
08/06/2024

ነገሬን ሁሉ በጊዜው ውብ አድርጎ ሰራው እና ይኸው ደስታዬ በጌታ ሙሉ ነው።
መልካም ቀን

23/04/2023
23/09/2022
23/09/2022

Address

Wolata
Sodo
ZIP

Telephone

+251912900833

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Muluneh yisak posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share