Finland College

Finland College College

28/06/2023
16/05/2023
የሀዘን መግለጫ  የኮሌጃችን academic vice Persedent እና የአሪካ ካምፓስ Dean የነበሩት ትሁት ፣ ሰው አክባሪ እና ትልቅ ወንድማችን አቶ ተሰፋዬ አይድቆ በቀን 07/09/201...
16/05/2023

የሀዘን መግለጫ
የኮሌጃችን academic vice Persedent እና የአሪካ ካምፓስ Dean የነበሩት ትሁት ፣ ሰው አክባሪ እና ትልቅ ወንድማችን አቶ ተሰፋዬ አይድቆ በቀን 07/09/2015 ዓ.ም በድንገተኛ አደጋ ከዝህ አለም በሞት በመለየታቸው የኮሌጃችን ማናጅመንት አባላት እና አጠቃላይ ሰራተኞች ጥልቅ ሀዘን ተሰምቶናል ።
😭😭😭😭😭😭😭 R I P😭😭😭😭😭😭😭
ወንድማችን እንወዳለን ለዘላለም በልባችን ትኖራለህ !!!!!!!!!!!!!!!

01/03/2023

ማስታወቂያ
ለፊንላንድ ኮሌጅ አረካ ካምፓስ ተማሪዎች በሙሉ ፦
በፊንላንድ ኮሌጅ አረካ ካምፓስ ለCOC ምዘና የተመዘገባቹ ተማሪዎች በሙሉ የCOC ፈተና የምሰጠው በቀን 23/06/2015 ዓ.ም አረብ እለት ልክ ከጧቱ 2:00 ሰዓት ስለሆነ ማንነታቸውን የምገልጽ መታወቂያ እና የመግቢያ ካረድ በመያዝ በካምፓሳቹ ግብ እንድትገኙ በአክብሮት እንገልፃለን ።
መልካም ፈተና
መልካም ዉጤት
Study for success
Finland college Areka campus

11/09/2022

Finland college 2nd round gradation ceremony

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1443 እኛዉ የአድ-አል አደሀ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ ። በዓሉ የሰላም የጤና እንድሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን ።
08/07/2022

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1443 እኛዉ የአድ-አል አደሀ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ ። በዓሉ የሰላም የጤና እንድሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን ።

02/07/2022

ማስታውቅያ
ለፊንላንድ ኮሌጅ አረካ ካምፓስ ተማሪዎች በሙሉ :-
በፊንላንድ ኮሌጅ አረካ ካምፓስ ለcoc ምዘና የተመዘገባቸው ተማሪዎች በሙሉ የcoc ፈተና የምሰጠው በቀን 29/10/2014 ዓ.ም ዕሮብ እለት ልክ ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ስለሆነ በካምፓሳችን ግብ እንድትገኝ በአክብሮት እንገልፃለን ።

መልካም ፈተና!!
መልካም ወጤት !!
Study for success
Finland college Areka campus

09/05/2022
አንጋፋው ፊን ላንድ ኮሌጅ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1443ኛው የኢድ -አልፈጥር በዓል በሠላም አደረሳችሁ /አደረሰን ። በዓሉ የሰላም ፤የፍቅርና የደስታ እንድሆንላ...
02/05/2022

አንጋፋው ፊን ላንድ ኮሌጅ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1443ኛው የኢድ -አልፈጥር በዓል በሠላም አደረሳችሁ /አደረሰን ። በዓሉ የሰላም ፤የፍቅርና የደስታ እንድሆንላቹሁ እንመኛለን ።
ኢድ -ሙባረክ !!!!!

Address

Sodo

Telephone

+251949707077

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Finland College posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The University

Send a message to Finland College:

Share