Goytom

Goytom Mizan Aman health science college

ዕብራውያን 7¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯²² እንዲሁ ኢየሱስ ለሚሻል ኪዳን ዋስ ሆኖአል።²³ እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤²⁴ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ ...
22/07/2025

ዕብራውያን 7
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²² እንዲሁ ኢየሱስ ለሚሻል ኪዳን ዋስ ሆኖአል።
²³ እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤
²⁴ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤
²⁵ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።
²⁶ ቅዱስና ያለ ተንኮል ነውርም የሌለበት ከኃጢአተኞችም የተለየ ከሰማያትም ከፍ ከፍ ያለ፥ እንደዚህ ያለ ሊቀ ካህናት ይገባልና፤

“ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤”  — ቲቶ 2፥11
22/07/2025

“ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤”
— ቲቶ 2፥11

08/07/2025

“Neither is there salvation in any other: for there is none other name under heaven given among men, whereby we must be saved.”
— Acts 4፥12

01/03/2025
እንኳን የጌታችንን እና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት የመታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ✝
07/01/2025

እንኳን የጌታችንን እና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት የመታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ✝

👏ስሌምን ትጨነቃላችሁ ለምንስ አምላካችሁን ታማርራላችሁ መጸሐፍ /ቅ ምን እንደምል ታዉቃላችሁ :- እርሱ ስለእናንተ ያስባልና የምያስጨንቃችሁን በእርሱ ላይ ጣሉት ። ስሌምል ሁሉ በእርሱ ስለሆ...
06/01/2025

👏ስሌምን ትጨነቃላችሁ ለምንስ አምላካችሁን ታማርራላችሁ መጸሐፍ /ቅ ምን እንደምል ታዉቃላችሁ :- እርሱ ስለእናንተ ያስባልና የምያስጨንቃችሁን በእርሱ ላይ ጣሉት ። ስሌምል ሁሉ በእርሱ ስለሆነ በአንዳች አትጨነቁ አመስግኑት እንጂ አታማርሩት።

✝️✝️🆈︎🅾︎🆄︎ 🅰︎🆁︎🅴︎ 🅵︎🆁︎🅴︎🅴︎✝️✝️
21/05/2024

✝️✝️🆈︎🅾︎🆄︎ 🅰︎🆁︎🅴︎ 🅵︎🆁︎🅴︎🅴︎✝️✝️

የፀጋ አምላክ ሆይ ክብር በሰማይ በምድር ለአንተ ይሁን
06/05/2024

የፀጋ አምላክ ሆይ ክብር በሰማይ በምድር ለአንተ ይሁን

Address

Sodo
ZEBDIOS

Opening Hours

09:00 - 17:00

Telephone

+251961973959

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Goytom posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share