Tare Tefera

Tare Tefera ከአድሎ የፀዳ ፍትህ ለሁሉም!!

12/10/2025

በደመወዝ፣ በጥቅማ ጥቅም ማነስ፣ በሰው ኃይል እጥረትና በሌሎች ተያያዥ ምክንያቶች የሕግ ትምህርት ቤቶች የመዘጋት አደጋ እንደተጋረጠባቸው በጥናት ተመላከተ፡፡

06/10/2025

አንድ መጥፎ ምዕራፍ ሙሉ ታርክ ሊሆን አይችልም።

06/10/2025

የምንፈልገው ነገር ወደ እርሱ ካልሄድን ወደ እኛ አይመጣም።

26/09/2025

ብርሃኔ መስቀል እንኳን አደረሰን!!

     #ዲሽታጊና  በተሰኘ ነጠላ ዜማው አለም አቀፍ ተወዳጅነትን ያገኘው ድምፃዊ    የተሰኘ ስራውን ይዞ መጥቷል   በቅርብ ቀን በ   👇👇ሙዚቃ ቅንብር  #ቦማንዛ  stay connected...
14/05/2025



#ዲሽታጊና በተሰኘ ነጠላ ዜማው አለም አቀፍ ተወዳጅነትን ያገኘው ድምፃዊ
የተሰኘ ስራውን ይዞ መጥቷል በቅርብ ቀን በ 👇👇

ሙዚቃ ቅንብር #ቦማንዛ

stay connected 👇
https://youtube.com/
TarTariku gankismBomanza Music ProductionszBuze BucherTare Tefera

  #ተለቀዋል
09/05/2025


#ተለቀዋል

BUZE BUCHE _Magilalan_Dir_ new Ethiopian Wolaita music 2025@yadistudio@Didigagamusic ...

  Hayqqo I Dichchaa Diggabay        Teme Shanto
09/05/2025

Hayqqo I Dichchaa Diggabay
Teme Shanto

ካርዲናል ሮበርት ፕሪቮስት 267ኛው ርዕሰ ሊቃነ ጳጳስ ሆነው ተመረጡ ***********************ካርዲናል ሮበርት ፕሪቮስት 267ኛው የሮማ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳ...
08/05/2025

ካርዲናል ሮበርት ፕሪቮስት 267ኛው ርዕሰ ሊቃነ ጳጳስ ሆነው ተመረጡ
***********************

ካርዲናል ሮበርት ፕሪቮስት 267ኛው የሮማ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት መሆናቸው ታውቋል።

ካርዲናል ሮበርት ፕሪቮስት ቺካጎ የተወለዱ የ69 ዓመት ካርዲናል ሲሆኑ፣ ከሰሜን አሜሪካ የመጀመሪያ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሆነው ተመርጠዋል፡፡

ካርዲናሉ ስማቸውም ሊዮ 14ኛ ተብሎ ተሰይሟል፡፡

አዲሱ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዓለም አቀፍ ልምድ ያላቸው መሪ ሲሆኑ፣ አብዛኛውን ጊዜያቸውን በደቡብ አሜሪካ በሚስዮናዊነት ያሳለፉ እና ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በኤጲስ ቆጶስ ሹመት ላይ የሚሠራውን የቫቲካን ቢሮ እየመሩ ነበር።

ከ40 ሺህ በላይ ምዕመናን ሁነቱን ለመከታተል በቅዱስ ጴጥሮስ አደባባይ መገኘታቸውን የፖሊስ መረጃን ጠቅሶ ቢቢሲ ዘግቧል፡፡

Ethiopian Broadcasting Corporation

PSG - Paris Saint-Germain
29/04/2025

PSG - Paris Saint-Germain

Address

Sodo
0938881033

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tare Tefera posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The University

Send a message to Tare Tefera:

Share