ፋኖዎቹ ነን የፈራ ይመለስ

ፋኖዎቹ ነን የፈራ ይመለስ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ፋኖዎቹ ነን የፈራ ይመለስ, College & University, ሸዋ ኢትዮጵያ, Tulu Dimtu.

በንፁሕ ሕዝብ ደም ባንዳ ቢቆምርም፣የፋኖ ተጋድሎ ጎሕ መቅደዱ አይቀርም።
02/04/2025

በንፁሕ ሕዝብ ደም ባንዳ ቢቆምርም፣
የፋኖ ተጋድሎ ጎሕ መቅደዱ አይቀርም።

ይፈቀድልን ጉርሻዬ ተረክበን መጥተናል 😇
01/04/2025

ይፈቀድልን ጉርሻዬ ተረክበን መጥተናል 😇

የአምሐራ ሕዝብ ልሳን የሖነውን ድረ ገፃችንን ይቀላቀሉ!! የአምሐራ ፋኖ (ጥቋቁር ነብሮቹ) የጀግንነት ውሎ እናበስርዎት ዘንድ ይከተሉን!!
01/04/2025

የአምሐራ ሕዝብ ልሳን የሖነውን ድረ ገፃችንን ይቀላቀሉ!! የአምሐራ ፋኖ (ጥቋቁር ነብሮቹ) የጀግንነት ውሎ እናበስርዎት ዘንድ ይከተሉን!!

ታላቁና ሰፉው የአምሐራ ሕዝብ ማንም አልፎ ሒያጅ ወንበዴ እንደ መንገድ ዳር እሸት ሲቀጥፈው እንዲኖር እኛ ጀግኖች ልጆቹ ፍቃዳችን አይደለም! ወይ ነፃነት አልያም ሞት የምንመርጥ የቁርጥ ቀን ...
01/04/2025

ታላቁና ሰፉው የአምሐራ ሕዝብ ማንም አልፎ ሒያጅ ወንበዴ እንደ መንገድ ዳር እሸት ሲቀጥፈው እንዲኖር እኛ ጀግኖች ልጆቹ ፍቃዳችን አይደለም! ወይ ነፃነት አልያም ሞት የምንመርጥ የቁርጥ ቀን ልጆቹ አለንለት። አምሐራ ስልጣን ይዞ የማይበድል፤ጊዜ ጥሎት የማይጎድል። ታላቅና ሙሉ ሕዝባዊ ሕዝብ ነው!! ታላቅ ነን ታላቅም እንሖናለን የአምሐራ ሕዝብ መከራና ስቃይ በኛ በልጆቹ ይቀለበሳል። በሕዝባችን ላይ አፉን እስከ ለንቃቃው የከፈተው የአገዛዙ ኦሕዴድ መላከ ሞት እራሱ ይሞታታል። አይቀሬውን ድል ለሰላም ወዳዱ ሕዝባችን እናበስራለን!!

ማን ነበር ከጎኗ
31/03/2025

ማን ነበር ከጎኗ

30/03/2025

አዎን ይቻላል

የተከበራችሑና የተወደዳችሑ ፋኖዎቹ(ንስሮቹ) የፋኖ ቤተሰቦች ወዳጅ ዘመድ ኢትዮጵያዊያኖችና የአለም ማሕበረሰቦች እንዲሑም እናንተ ጀግኖች ሰማዕታቶች ከሁሉ በማስቀደም በልኡሉ የእግዚአብሔር ፍቅ...
30/03/2025

የተከበራችሑና የተወደዳችሑ ፋኖዎቹ(ንስሮቹ) የፋኖ ቤተሰቦች ወዳጅ ዘመድ ኢትዮጵያዊያኖችና የአለም ማሕበረሰቦች እንዲሑም እናንተ ጀግኖች ሰማዕታቶች ከሁሉ በማስቀደም በልኡሉ የእግዚአብሔር ፍቅር የከበረ ምስጋናዬን በማስቀደም በመልዓኩ በቅዱስ ገብርኤል ስም ሰላምታዬ ይድረሳችሑ።
በቀን 13/04/2013 ዓ/ም በቤንሻንጉል ጉሙዝ መተከል ዞን ቡለን ወረዳ በኩጂ ቀበሌ ላይ ከንጋቱ 11:00 ሰዓት ጀምሮ በአገዛዙ መንግስት ትዕዛዝ ሰጪነት በገዳይና አራጅ ቡድኑ ተቀልተው በጅምላ ለተቀበሩት 207 የአማራ፣ሽናሻና አገው ተወላጆች አፈሩን ገለባ ያድርግላቸው። እያልኩኝ:-
እኛ ፋኖዎች(ንስሮቹ፤ጥቋቁር ነብሮቹ) የአገዛዙን የጭቆና ቀንበር ሰብረንና የሞት ለንቃቃውን ሰንጥቀን በመጣል ለሰላምና ልማት ወዳዱ ሕዝባችን ድልን እናበስራለን!!!!

ይቻላል💪
23/02/2025

ይቻላል💪

22/02/2025

እእ🙄

እንቀበላለን!💪
22/02/2025

እንቀበላለን!💪

02/01/2025

Address

ሸዋ ኢትዮጵያ
Tulu Dimtu

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ፋኖዎቹ ነን የፈራ ይመለስ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share