Woldia University Staff

Woldia University Staff Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Woldia University Staff, College & University, Woldia.

በወልዲያ ዩኒቨርሲቲ በ2017 የሚሰጡ የድህረ ምረቃ ኘሮግራሞች ዝርዝር:
06/08/2024

በወልዲያ ዩኒቨርሲቲ በ2017 የሚሰጡ የድህረ ምረቃ ኘሮግራሞች ዝርዝር:

ማስተርስ(MSc) ወይም ፒኤችዲ(PhD) መማር ላሰባችሁ ለማስታወስ ያክል!👉 https://NGAT.ethernet.edu.et
02/08/2024

ማስተርስ(MSc) ወይም ፒኤችዲ(PhD) መማር ላሰባችሁ ለማስታወስ ያክል!

👉 https://NGAT.ethernet.edu.et

New!
02/08/2024

New!

FYI
02/08/2024

FYI

እንኳንደስ አላችሁ!!! ወልድያ ዩኒቨርሲቲ ምቹ የስራና የመኖሪያቤት አካባቢ ለመፍጠር ባደረገው ሰፊ ጥረት  በዩኒቨርሲቲው ግቢ ዘመናዊ የመምህራን መኖሪያቤትን ገንብቶ  ለመምህራን ለማስተላለፍ...
18/07/2023

እንኳንደስ አላችሁ!!!

ወልድያ ዩኒቨርሲቲ ምቹ የስራና የመኖሪያቤት አካባቢ ለመፍጠር ባደረገው ሰፊ ጥረት በዩኒቨርሲቲው ግቢ ዘመናዊ የመምህራን መኖሪያቤትን ገንብቶ ለመምህራን ለማስተላለፍ ሃምሌ13/2015 ዓ.ም ቀጠሮ ይዟል። በዩኒቨርሲቲው ግቢ ውስጥ የተገነቡት ዘመናዊ አፓርታማዎቹ 18 ባለ አራት ፎቅ ቤቶች ውስጥ 360 መምህራንን የሚያስተናግዱ የተለያዩ መጠን ያላቸው ባለ1፣ ባለ2እና ባለ3 ምኝታ ቤቶችን ያካተቱ ናቸው። የውስጥ ግብዓታቸውም ዘመናዊ በሆኑ የመገልገያ ቁሳቁሶች ተደራጅተዋል። ተቋሙ ከጅምሩ ለመምህራን መኖሪያቤት በሰጠው ልዩ ትኩረት በ2004/05 ዓ.ም በወልድያ ከተማ ውስጥ ስድስት ህንፃዎችን ከቤቶች ልማት በመግዛት 118 መምህራን እንዲገለገሉ ሲያደርግ ቆይቷል። በሂደት የመምህራን ቁጥርና የመኖሪያ ቤት ፍላጎት እያደገ በመምጣቱ ተጨማሪ ግንባታዎች ተገንብተው ለአገልግሎት ዝግጁ ሆነዋል።ቤቶቹን በፍጥነት አጠናቆ ለመምህራን ለማስተላለፍ የተደረገው ጥረት ባለፉት አመታት በአካባቢያችን በተካሄደው ጦርነት የደረሰው ውድመት እንቅፋት ሆኖ ቆይቷል። ሆኖም በመልሶ ግንባታው በተደረገው ብርቱ ጥረት ቤቶቹን አጠናቆ ለተጠቃሚዎች ለማስተላለፍ ጥቂት ቀናቶችን እየጠበቅን እንገኛለን።
የመኖሪያቤት ግንባታዎቹ መጠናቀቅ የመምህራንን ጥያቄ ከማቃለል ባሻገር በከተማው ወስጥ የሚከሰተውን የመኖሪያቤት ጫናን ለመቅረፍ እድል የሚሰጥ ይሆናል። በዚህ አጋጣሚ የእዕድሉ ተጠቃሚ የሆናችሁ መምህራንና የመምህራን ቤተሰቦች ከወዲሁ እንኳን ደስአላችሁ ማለት እንፈልጋለን!!

ወልድያ ዩኒቨርሲቲ
ሃምሌ10/2015 ዓ.ም

For new summer PGDT students (2023 summer entry);
17/07/2023

For new summer PGDT students (2023 summer entry);

Finally   Students call:
30/10/2022

Finally Students call:

New::: For Extension (Weekend) Students;
28/10/2022

New::: For Extension (Weekend) Students;

Notice for Health Science Students!
16/10/2022

Notice for Health Science Students!

Notice:
15/10/2022

Notice:

የወልድያ ዩኒቨርሲቲ የማትሪክ ተፈታኞችን ለማስተናገድ የሚያስችለውን የቅድመ ዝግጅት ስራ አጠናቋል።           ************የትምህርት ሚኒስትር የሱፐርቪዥን ቡድን በዩኒቨርሲቲው ግ...
01/10/2022

የወልድያ ዩኒቨርሲቲ የማትሪክ ተፈታኞችን ለማስተናገድ የሚያስችለውን የቅድመ ዝግጅት ስራ አጠናቋል።
************
የትምህርት ሚኒስትር የሱፐርቪዥን ቡድን በዩኒቨርሲቲው ግቢ በመገኘት አገልግሎት የሚሰጡ የስራ ክፍሎችን የቅድመ ዝግጅት ስራ ተዘዋውረው ከተመለከቱ በኋላ በዩኒቨርሲቲው ከተቋቋመው የዝግጅት ግብረሃይል ጋር ተወያይተዋል።

በውይይቱ የዩኒቨርስቲው ፕሬዚዳንት ጨምሮ ም/ፕሬዚዳንቶችና የዝግጅቱ ግብረ ሃይል አባላት፣ የትምህርት ሚኒስትር የሱፐር ቪዥን ቡድን፣ የሰሜን ወሎ ዞን ትምህርት መምሪያ ሃላፊና የኮማንድ ፖስቱ ሰብሳቢ አቶ ጋሻው አስማማው ተገኝተዋል።ተቋሙ የደረሰበትን የቅድመ ዝግጅት ስራ መነሻ በማድረግ አስተያየት የሰጡት የትምህርት ሚኒስትር የሱፐር ቪዥን ቡድኑ ሰብሳቢ ዶ/ር ግርማ እንደተናገሩት ዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ ወረራና ውድመትን ካስተናገደ በኋላ በአጭር ጊዜ ውስጥ ተደራጅቶ መደበኛ ተማሪዎችን ተቀብሎ ከማስተናገዱ ባሻገር በሁለት ዙር የሚካሄደውን ከ24000 በላይ የማትሪክ ተፈታኝ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተናገድ ያሳየው ዝግጅት የሚደንቅ ነው ብለዋል። መንግስት የተከፈተበትን ሶስተኛ ዙር ወረራ በግንባር በሚገባ እየመከተ ባለበት ወቅት የተቋሙ አመራሮችም ሆኑ ግብረሃይሉ ያለውን አካባቢያዊ ሁኔታ ተቋቁመው ትምህርት ሚኒስትር የጣለበትን ትልቅ ሃላፊነት ለመወጣት ተቋሙ እያደረገ ያለው የቅድመ ዝግጅት ስራ የሚበረታታ ነው ብለዋል ። ቡድኑ በነበረው ምልከታ መሠረታዊ የሆኑ የመመገቢያ፣ የመኝታ፣የመፈተኛና የህክምና አገልግሎት መስጫ ክፍሎችንና ሌሎች የግብዓት አቅርቦቶችን ተመልክተዋል። የመመገቢያ ስዓቱ ፕሮግራም ከፈተና ፕሮግራሙ ጋር የተጣጣመ እንዲሆንና ሌሎች በቀላሉ ሊስተካከሉ የሚገቡ ገዳዮች በአጭር ጊዜ እንዲሟሉ አስተያየት ሰጥተዋል።

የዩኒቨርስቲው ፕሬዚዳንት ዶክተር አበበ ግርማ በበኩላቸው ምንም እንኳ ተቋሙ ከፍተኛ የሆነ ዝርፊያና ውድመት ቢደርስበትም ችግሮቹን ተቋቁሞ በሁሉም ድጋፍ ወደ መደበኛ ስራው እንዲመለስ ተደርጓል ብለዋል። ተቋሙ የትምህርት ሚኒስትር የጣለበትን ትልቅ ሃላፊነት ለመወጣት ቀደም ብሎ በአስተዳደርና በአካዳሚክ ዘርፍ የተወጣጡ አብይና ንዑስ የቅድመ ዝግጅት ግብረሃይል ተቋቁሞ ስራዎችን እየገመገመ አየሰራ እንደሆነም ተናግርዋል። ታሪካዊ የሆነው የዘንድሮው የተማሪዎች የምዘና ሂደት በአይነቱ የተለየ በመሆኑ ተማሪዎችን በብቀታቸው ከመለየት ባሻገር ዜጎች በራሳቸው የሚተማመኑና ጠንካራ ስነ ልቦና እንዲገነቡ የሚያስችል ነው ብለዋል ። በመጨረሻም በትምህርት ሚኒስቴር የግምገማ ቡድን እንዲስተካከሉ የተሰጡ አስተያየቶችን አሟልተን ከሰሜን ወሎ፣ደቡብ ወሎና ከዋግ ህምራ ብሔረሰብ ዞን የተመደቡ ተማሪዎች ፈተናቸውን በአግባቡ እንዲወስዱ ትኩረት ሰጥተን እንሰራለን ብለዋል።

ወልድያ ዩኒቨርሲቲ
መስከረም 20/2015ዓ.ም

ለክረምት ተማሪዎች:
09/09/2022

ለክረምት ተማሪዎች:

Address

Woldia

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Woldia University Staff posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share