Woldia University Communication Affairs Office.

Woldia University Communication Affairs Office. Woldia University is one of the public higher education institutions in Ethiopia, which was op

24/08/2022
በአዲሱ ገፅታችን አዲሶቹን ተማሪዎች !!
07/06/2022

በአዲሱ ገፅታችን አዲሶቹን ተማሪዎች !!

01/06/2022

የ2014 ዓ.ም የመጀመሪያ ዓመት የተማሪዎች ጥሪ ማስታወቂያ
******************************************

31/05/2022

ለትምህርት ፈላጊዎች የወጣ ማስታወቂያ!!

16/03/2022

ዘጋቢ ፊልሙ ዛሬ ይለቀቃል!!
************************
ወራሪው ሃይል በወልድያ ዩኒቨርሲቲ ላይ ያደረሰውን ዘረፉና ሁሉን አቀፍ ውድመት በመረጃ ሰንዶ ለታሪክ ለማስቀመጥ በተደረገው ጥረት ዩኒቨርሲቲው ከአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ዶክመንታሪ ፊልም ዛሬ ይለቀቃል። በመሆኑም ከምሽቱ የሁለት ስዓት የዜና ፕሮግራም በሗላ በአሚኮ ስለሚተላለፍ ዶክመንታሪውን እንድትከታተሉ ከወዲሁ መረጃው ይድረሳችሁ።በቀጣይ በዩኒቨርሲቲው የተለያዩ የመረጃ ማሰራጫ መረቦች ላይ በመጫን መረጃው እነዲቀመጥ ይደረጋል።

ወልድያ ዩኒቨርሲቲ
መጋቢት7/2014 ዓ.ም

Address

Woldia

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Woldia University Communication Affairs Office. posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share