Woldia University Sport & Entertainment

Woldia University Sport & Entertainment this page is mainly created to promote woldia university Entertainment & Sport Activities

የ2018 ዓ.ም የወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂዎች ዋንጫ አሸናፊ ኢንጅነሪንግ💪⚽️⚽️
14/12/2025

የ2018 ዓ.ም የወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂዎች ዋንጫ አሸናፊ ኢንጅነሪንግ💪⚽️⚽️

⚽️የደረጃ ጨዋታ ውጤት⚽️
13/12/2025

⚽️የደረጃ ጨዋታ ውጤት⚽️

የዋንጫ ሽሚያ እሑድ ጧት 2:30 መልካም ጨዋታ🙏⚽️⚽️⚽️
12/12/2025

የዋንጫ ሽሚያ እሑድ ጧት 2:30
መልካም ጨዋታ🙏⚽️⚽️⚽️

የ2018 የወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች እግር ኳስ ውድድር የደረጃ ጨዋታ ነገ ቅዳሜ ከጧቱ 2:30
12/12/2025

የ2018 የወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች እግር ኳስ ውድድር የደረጃ ጨዋታ ነገ ቅዳሜ ከጧቱ 2:30

የባህል ቀን ተከበረትላንት ህዳር 28/2018 ዓ.ም በወልድያ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ተማሪዎች የየመጡበትን አካባቢ ባህላዊ አልባሳትና ውዝዋዜ በደመቀ ሁኔታ አቅርበዋል። መሰል በዓላት ለተማሪዎ...
08/12/2025

የባህል ቀን ተከበረ
ትላንት ህዳር 28/2018 ዓ.ም በወልድያ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ተማሪዎች የየመጡበትን አካባቢ ባህላዊ አልባሳትና ውዝዋዜ በደመቀ ሁኔታ አቅርበዋል። መሰል በዓላት ለተማሪዎች የሀገርን ገጽታ ከመገንባት ባለፈ እርስ በእርስ ያላቸውን ግንኙነት የሚያጎለብቱ በመሆኑ ተጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል።

የዛሬ እሑድ " GC CUP "የግማሽ ፍጻሜ ውድድር ውጤት
07/12/2025

የዛሬ እሑድ " GC CUP "የግማሽ ፍጻሜ ውድድር ውጤት

⚽️የተመራቂ ተማሪዎች ውጤት ማጠቃለያና ቀጣይ መርሃ ግብሮች⚽️
06/12/2025

⚽️የተመራቂ ተማሪዎች ውጤት ማጠቃለያና ቀጣይ መርሃ ግብሮች⚽️

ሀገራችን የምትሳተፍበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም🙏
06/12/2025

ሀገራችን የምትሳተፍበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም🙏

ውጤትና ቀጣይ መርሀ ግብሮች
29/11/2025

ውጤትና ቀጣይ መርሀ ግብሮች

የቅዳሜና እሑድ ውጤቶች
25/11/2025

የቅዳሜና እሑድ ውጤቶች

የወልዲያ ዩኒቨርሲቲ በስፖርት ፌስቲቫል የሚወክሉትን ተማሪዎች መምረጥ ጀመረ።ዛሬ ህዳር 13/2018 ዓ.ም ጀምሮ በእግር ኳስ; ቮሊቦል: ጠ/ቴንስ:ቅርጫት ኳስ: ቼስ: አትሌቲክስ እንዲሁም በባ...
22/11/2025

የወልዲያ ዩኒቨርሲቲ በስፖርት ፌስቲቫል የሚወክሉትን ተማሪዎች መምረጥ ጀመረ።
ዛሬ ህዳር 13/2018 ዓ.ም ጀምሮ በእግር ኳስ; ቮሊቦል: ጠ/ቴንስ:ቅርጫት ኳስ: ቼስ: አትሌቲክስ እንዲሁም በባህል ስፖርቶች እየተካሄደ ይገኛል።

ፌስቲቫል
20/11/2025

ፌስቲቫል

Address

Woldia
Woldia
400

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Woldia University Sport & Entertainment posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share