ቀልድ ena ቁምነገር

ቀልድ ena ቁምነገር you can post only funny things (photos&text)

21/05/2026

አብዛኞቻችሁ በደንብ እንደምንተዋወቅ አስባለሁ፣ መቼ እና የት እንደተገናኘን ምንም ለውጥ የለውም። ምናልባት አንዳንዶቻችሁ ትወዱኝ ይሆናል አንዳንዶቻችሁ ደግሞ ላልመቻችሁ ይችላል፤ ነገር ግን በፌስቡክ ጓደኝነታችን የቀጠልነው እኔ ስለማከብራችሁና ስለምወዳችሁ ነው። ከዝምታ እና ከ"ላይክ" (like) ባለፈ ትርጉም ያለው ወሬ ብናወራ ደስ ይለኛል። አሁን የዚህ ሃሳብ ዋና ዓላማ ያለምንም ምስል/ፎቶ የሚለቀቁ ጽሁፎችን ማን እንደሚያነብ ለማየት ነው። በቴክኖሎጂ ዓለም ውስጥ በጣም ከመጥለቃችን የተነሳ ዋናውን ነገር ማለትም እውነተኛ ጓደኝነትን ረስተነዋል።
ይህን መልእክት ማንም የማያነበው ከሆነ አጭር ማህበራዊ ሙከራ ሆኖ ያበቃል። ነገር ግን እስከ መጨረሻው ካነበባችሁት፣ ስለ እኛ ግንኙነት የሚገልጽ አንድ ቃል እንድታስቀምጡልኝ እፈልጋለሁ። ለምሳሌ፦ እኔና አንተን የሚያስታውስህ/ሽ ቦታ፣ ቁስ፣ ሰው ወይም ትዝታ ሊሆን ይችላል። ከዚያም ይህን ጽሁፍ ኮፒ በማድረግ በገጽህ/ሽ ላይ ለጥፈው (ሼር እንዳታደርጉት)፤ እኔም ወደ ገጽህ/ሽ መጥቼ አንተን/አንቺን የሚያስታውሰኝን አንድ ቃል አስቀምጣለሁ። ጽሁፉን ኮፒ አድርገው ለመለጠፍ ጊዜ ከሌላችሁ እባካችሁ አስተያየት አትስጡ፣ ምክንያቱም ይህ ሙከራውን ያበላሸዋል። እስቲ ጊዜውን ሰውቶ ያነበበና በትዕዛዙ መሰረት ምላሽ የሚሰጥ ማን እንደሆነ እንይ! ስለተሳተፋችሁ አመሰግናለሁ!
(Yoni Balcha እንደፃፈው🙏 )
አስጌ ደንደሾ እንዳጋራው

24/02/2026
ማንን ያውቃሉ?
24/02/2026

ማንን ያውቃሉ?

24/02/2026

Address

Woliso

Telephone

+251960223946

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ቀልድ ena ቁምነገር posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The University

Send a message to ቀልድ ena ቁምነገር:

Shortcuts

Share