Atlas Business and Technology College

Atlas Business and Technology College Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Atlas Business and Technology College, College & University, Hossaina, Wolkite.

የ2016 ቴክኒክና ሞያ ስልጠና ተቋማት መግቢያ የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ****የ2016 ቴክኒክና ሞያ ስልጠና ተቋማት መግቢያ የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ተደርጓል።ደረጃ አምስት ተፈጥሮ ሳይንስ ወንድ...
01/12/2023

የ2016 ቴክኒክና ሞያ ስልጠና ተቋማት መግቢያ የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ
****

የ2016 ቴክኒክና ሞያ ስልጠና ተቋማት መግቢያ የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ተደርጓል።

ደረጃ አምስት ተፈጥሮ ሳይንስ ወንድ 218 እና ከዚያ በላይ ሴቶች 199 እና ከዚያ በላይ።

ታዳጊ ክልሎችና ወንድ 192 እና ከዚያ በላይ ሴት 187 እና ከዚያ በላይ።

ደረጃ ሶስትና አራት ተፈጥሮ ሳይንስ ወንድ 173 እና ከዚያ በላይ ሴት 163 እና ከዚያ በላይ።

ታዳጊ ክልሎች ወንድ 157 እና ከዚያ በላይ ሴት 156 እና ከዚያ በላይ።

ተፈጥሮ ሳይንስ ደረጃ እንድና ሁለት ወንድ 172 እና ከዚያ በላይ ሴት 162 እና ከዚያ በላይ።

ታዳጊ ክልል ወንድ 156 እና በላይ ሴት 155 እና ከዚያ በላይ።

ማህበራዊ ሳይንስ ደረጃ አምስት ወንድ 179 እና ከዚያ በላይ ሴት 170 እና ከዚያ በላይ።

ታዳጊ ክልል ወንድ 166 እና ከዚያ በላይ ሴት 162 እና ከዚያ በላይ።

ደረጃ ሶስትና አራት ማህበራዊ ሳይንስ ወንድ 149 እና ከዚያ በላይ ሴት 147 እና ከዚያ በላይ ።

ታዳጊ ክልል ወንድ 138 እና ከዚያ በላይ ሴት 137እና ከዚያ በላይ።

ደረጃ አንድና ሁለት ማህበራዊ ሳይንስ ወንድ 148 ከዚያ በላይ ሴት 146ና ከዚያ በላይ።

ታዳጊ ክልል ወንድ 137 እና ከዚያ በላይ ሴት 136 ከዚያ በላይ ያመጡ ተማሪዎች ቴክኒክና ሞያ ስልጠና መመዝገብ እንደሚችሉ ስራና ክህሎት ሚኒስቴር ገልጿል ።

ዘንድሮ ከ632 ሺህ በላይ ተማሪዎች የቴክኒክና ሞያ ስልጠና ይወስዳሉ ተብሎ የሚጠበቅ ሲሆን፤ የተሻለ ዕድል ለመስጠት መታሠቡን የስራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈርያት ካሚል ተናግረዋል።

1400 በሚሆኑ የቴክኒክና ሞያ ስልጠና ተቋማት ከ 28 ሺህ በላይ አሠልጣኞች መዘጋጀታቸውን የገለፁት የስራና ክህሎት ሚኒስትሯ፤ እስከ ደረጃ አምስት የነበረው ስልጠና ወደ ደረጃ ስምንት ማደጉን ገልፀዋል።

https://t.me/ABTCEmdbir

01/12/2023
Ready to Shine on “Industry and Technology Insights”: A lecture series and monthly evaluative training for campus leader...
18/12/2022

Ready to Shine on “Industry and Technology Insights”: A lecture series and monthly evaluative training for campus leaders is being conducted by the College President.

On December 15/2022, i.e. Thursday and Friday, scheduled training is underway, starting at 3:00 am on , receive a keynote address from the campus Vice Presidents and Deans on Technology Innovation for Business Activities. The new ETA Era is undergoing institutional reform around Accreditation and Education Policy.

Let's announce a great awareness event by tagging in the comments and inviting people who are interested!

at ABTC

ለ12ኛ ክፍል መልቀቅያ ፈተና ተፈታኞች በሙሉ መልካም ውጤትን እንመኛለን!Barattoota Qormaata Biyyaalessaa kutaa 12ffaa fudhattan hundaaf carraa gaa...
12/10/2022

ለ12ኛ ክፍል መልቀቅያ ፈተና ተፈታኞች በሙሉ መልካም ውጤትን እንመኛለን!

Barattoota Qormaata Biyyaalessaa kutaa 12ffaa fudhattan hundaaf carraa gaarii isiniif hawwina.

አዲስ የማስተርስ ትምህርት ምዝገባ!=======================የከፍተኛ ትምህርት ፈቃድና እውቅና ይዘን፣ በጥራት አስተምረን፣ ዕውቀትና ክህሎት በማስጨበጥ አንቱ በተሰኘንባቸው ሶስት ...
17/05/2022

አዲስ የማስተርስ ትምህርት ምዝገባ!
=======================
የከፍተኛ ትምህርት ፈቃድና እውቅና ይዘን፣ በጥራት አስተምረን፣ ዕውቀትና ክህሎት በማስጨበጥ አንቱ በተሰኘንባቸው ሶስት የማስተርስ ትምህርቶች ግንቦት 2014 ዓ.ም አዲስ ምዝገባ ጀምረናል፡፡

Master Project Management
Master Business Administration
Master Accounting and Finance

በልዩነት በጎላንባቸው ፕሮግራሞቻችን ተመዝገቡ ስንል በኩራት ነው!
ከታወቀ የከፍተኛ ትምህርት ተቋም #በማኅበራዊም ሆነ #በተፈጥሮ ሳይንስ የመጀመሪያ ዲግሪ የያዘ መመዝገብ ይችላል፡፡ ያለን ውስን ቦታ በመሆኑ ዛሬውኑ ይመዝገቡ፡፡
👇👇👇
"Your Education,Your Way"
Atlas Business and Technology College
****
"your education, your way"

online student link 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

29/03/2022

ATLAS COLLEGE ETHIOPIA:
የ2014 ዓ.ም 2ተኛ ሴሚስተር ላይ የሚጀምረው የአዲስ ተማሪዎች የማስተርስ ፤ በዲግሪ እና TVET ከ ደረጃ 1-4 ፕሮግራምች ምዝገባ ጀምረናል!

2ተኛ ሴሚስተር መጋቢት ላይ ለሚጀምረው ትምህርት የMASTERS ፤ የDEGREE ፤ እንዲሁም የTVET ሙሉ መረጃ ከዚህ በታች ይገኛል።

www.atlascollegelms.com

Admissions are now open at the most recommended and accredited College.

ABTC is offering a feasible chance for your career growth. Begin today with a virtual counselling session at +251916881856 with our experts.

Atlas Business and Technology College

Accredited by the HERQA, our programs offer you an opportunity to take your career to the next level!

ADMISSION OPEN
2022 START

MASTERS
DEGREE
TVET/Level 1-4

04/03/2022
ABTC Hosanna campus motor parking
29/11/2021

ABTC Hosanna campus motor parking

Address

Hossaina
Wolkite

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Atlas Business and Technology College posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share