Hawassa University Awada Campus ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዋዳ ካምፓስ

  • Home
  • Ethiopia
  • Yirgalem
  • Hawassa University Awada Campus ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዋዳ ካምፓስ

Hawassa University Awada Campus ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዋዳ ካምፓስ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Hawassa University Awada Campus ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዋዳ ካምፓስ, College & University, yirgalem, sidamo, Yirgalem.

እኛ በ ሃዋሳ ዩኒሸርሲቲ አዋዳ ካምፓስ የምንኖር የ 2005 ባች ተማሪዎች ስንሆን በ ተለያዩ ፕሮግራሞች ጊዜ የተነሳናቸዉ ፎቶዎች፣ ሺዲዮዎች ና የተለያዩ መጣጥፎች የያዘ ብሎግ ነው።ማንም ሰው ፎቶዎችም ይሁን ሺዲዮዎችን ማስገባት ይችላል/ትችላለች። በ ፌስቡክ ፔጃችንም ማስገባት ትችላላቹ።
በ ሃዋሳ ዩኒሸርሲቲ አዋዳ ካምፓስ የመጀመሪያዎቹ(የ በኩር) ተመራቂ ተማሪዎች ሰንሆን፣ የ ተላያዩ ችገሮችን ተጋፍጠን ያለፍን እንዲሁም የ ተለያዩ ጥሩ ነገሮችንም ያሳለፍን ነን። በ መሆኑም እኛ ጂሲዎች ችግሮችን በ መጋፈጥ እና መልካም ስራዎችን በ መስራት ለ ሌሎች አርአያ የሆንን ና በ ልዩ ፍቅራችን የ ምንታወቅ ዉድ የ አዋደ ልጆች ነን።

Address

Yirgalem, Sidamo
Yirgalem

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hawassa University Awada Campus ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዋዳ ካምፓስ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The University

Send a message to Hawassa University Awada Campus ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዋዳ ካምፓስ:

Share