Botre Full Primary School

Botre Full Primary School Botre Primary School

የቦትሬ ፩ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሣውላ ካምፓስ ጋር በመፃፃፍ ለመምህራን ባዘጋጀው የሦስት ቀን ሥልጣና በዛሬው ዕለት የተጀመረ ሲሆን 32 መምህራን በንቃት እየተሳተፉ...
22/04/2021

የቦትሬ ፩ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሣውላ ካምፓስ ጋር በመፃፃፍ ለመምህራን ባዘጋጀው የሦስት ቀን ሥልጣና በዛሬው ዕለት የተጀመረ ሲሆን 32 መምህራን በንቃት እየተሳተፉ ይገኛሉ።

19/02/2021

በሀገራችን በኢትዮጵያ ም ሆነ በመላው ዓለም የሚትገኙ እና በቦትሬ ፩ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ፊደል የቆጠራችሁ እና ዕውቀት የገበያችሁ በሙሉ፡- ከታች በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ ቋንቋ ያዘጋጀነዉን ጽሑፍ በማንበብ በት/ቤታችን ያለውን ክፍተት በሟሟላት ሥራ ውስጥ የድርሻችንን በመወጣት ትውልድን በእውቀት እና በሥነ ምግባር በመቅረፅ ያግዙን ዘንድ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።

03/02/2021

ይህ የቦትሬ ፩ኛ ደረጃ ት/ቤት ገጽ ነው። ገጹን ይቀላቀሉ፣ያጋሩ፣መልዕክት ያስቀምጡ ይሳተፉ።

Address

Sawla

Telephone

+251929121505

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Botre Full Primary School posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share