keteme

Directions

keteme Please follows me at always day

ተለመኑኝ   ቀይ አብርቶብኛል አስተዋውቁልኝ👍
10/10/2026

ተለመኑኝ ቀይ አብርቶብኛል
አስተዋውቁልኝ👍

ቤተሰብ የወር እንቅስቃሴ እንደዚህ ሁኗል ለምን   ማትሉ ለምን ነው!
10/10/2026

ቤተሰብ የወር እንቅስቃሴ እንደዚህ ሁኗል ለምን ማትሉ ለምን ነው!

 ወረት አልቆ ለአንተ አማላጅለማን ልሆን ነው የማን ወዳጅትሆን እደሆን ሁን ለእኔነቱዋዛ አልምሰልህ እኔ ልጅቱ 🥰
10/10/2026



ወረት አልቆ ለአንተ አማላጅ
ለማን ልሆን ነው የማን ወዳጅ
ትሆን እደሆን ሁን ለእኔነቱ
ዋዛ አልምሰልህ እኔ ልጅቱ

🥰

10/10/2026
 እንግዲህ ጀመረኝ፣ናፍቆት ጀመረኝእንግዲህ ጀመረኝ፣መውደድህ ጀመረኝደረሰ ሰዓቱ፣አንተን አንተን ሊለኝ                ናፍቆትህ ጀመረኝ   🥰
10/10/2026



እንግዲህ ጀመረኝ፣ናፍቆት ጀመረኝ
እንግዲህ ጀመረኝ፣መውደድህ ጀመረኝ
ደረሰ ሰዓቱ፣አንተን አንተን ሊለኝ
ናፍቆትህ ጀመረኝ
🥰

 !በሕይወትህ የሚተቹህና የሚቃወሙህ ሰዎች ይኖራሉ። ለሁሉም ምላሽ ለመስጠት ጊዜህንና ጉልበትህን አታባክን።🎯 አላማህን አስቀድም።🤫 አላስፈላጊ ክርክርን ተው።💪 በጸጥታ ጠንክረህ ስራ።🚀 ወደ ...
10/10/2026

!

በሕይወትህ የሚተቹህና የሚቃወሙህ ሰዎች ይኖራሉ። ለሁሉም ምላሽ ለመስጠት ጊዜህንና ጉልበትህን አታባክን።

🎯 አላማህን አስቀድም።
🤫 አላስፈላጊ ክርክርን ተው።
💪 በጸጥታ ጠንክረህ ስራ።
🚀 ወደ ስኬትህ በቁርጠኝነት ቀጥል!

ያስታውስ! ሁሉንም ማሳመን ግዴታህ አይደለም። ዋናው ነገር ጊዜህን በሚጠቅምህ ነገር ላይ ማዋልና መድረሻህን ማሳካት ነው! 🏆🔥

 ?✍️ደግሞም አገዳውም እኛም እየደረስነ ነው🤭💝ሐይ ይባላል💝
09/10/2026

?
✍️ደግሞም አገዳውም እኛም እየደረስነ ነው🤭
💝ሐይ ይባላል💝

 ? 💝
09/10/2026

?
💝

 !!!  አስተውለህ እርገኝ!ሴቶቹ ወንዶቹን ወንዶቹም ሴቶቹን፣ሁሌ ስንተቻቸው ሁልጊዜ ሲተቹን።መለየት አቅቶን ክፋውን ከደጉ፣ወንዶች ወደሴቶች በፍቅር ሲጠጉ፣እስኪፈፀም ድረስ ሽምግልና ሰርጉ።መ...
09/10/2026

!!!
አስተውለህ እርገኝ!

ሴቶቹ ወንዶቹን ወንዶቹም ሴቶቹን፣
ሁሌ ስንተቻቸው ሁልጊዜ ሲተቹን።
መለየት አቅቶን ክፋውን ከደጉ፣
ወንዶች ወደሴቶች በፍቅር ሲጠጉ፣
እስኪፈፀም ድረስ ሽምግልና ሰርጉ።
መታገስ ነው እንጂ ስሜትንም መግዛት፣
ኋላ ምን ይመጣል ወቀሳ በማብዛት።
አንድ ወንድ በድሎሽ አንድ ሴት በድላህ፣
ሁሉንም ከጠላሽ ሁሉንም ከጠላህ፣
ለራስሽ ካደላሽ ለራስህ ካደላህ።
ሴቶችን ማማረር ወንድንም እንደዛው፣
ከመፍትሄው ይልቅ ጣጣው ነው እሚበዛው።
ሁሉም ጥሩ አይደለም ወይም ሁሉም መጥፎ፣
አንዳድ አስቀያሚ ይኖራል አልፎ አልፎ ፣
እሱም ልክ ይገባል በፀፀት ተገርፎ።
ስለዚህ እህቴ ወንድን አታማሪ፣
ደግመሽ እንዳትቆስይ ካለፈው ተማሪ።
ወንድሜም በጅምላ ሴቶችን አትውቀስ፣
ስለሷ ካላወክ ስሟን አትነቀስ፣
የሰው ልጅ ባህሪ ይለያል ቀስ በቀስ።
ውይ ሴቶች ውይ ወንዶች እያልን ብንወቅስም፣
ሴቶቹ ያለወንድ ወንዶቹ ያለሴት የትም አንደርስም።
እስኪፈፀም ድረስ ቅዱሱ ጋብቻ፣
ከብዙ ፈተና ይጠብቀን ብቻ፣
ለማንም አይጠቅምም ትችት እና ዛቻ።

keteme✍️✍️

Address

Tel Aviv

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when keteme posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share